cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ﻻﺍﻟـــــــــﻪ ﺍﻻ ﺍﻟﻠﻪ-مi

{እነሆ! ከአላህ ሌላ ( እውነተኛ) አምላክ አለመኖሩን እወቅ።} ሙሀመድ19

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
557
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
"ከተኛ አንበሳ የሚዞር ውሻ ይሻላል" (ሙስተጥሪፍ) ═════════════════ @alnur111 ═════════════════ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▼ Iم-(ኢ/ጥቅስ ╚[] ╚═══════════════╝
Show all...
ረመዷን ሚያዝያ 5 ይጀምራል ኢንሻአላህ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ አንድ ሰው ለሌላው ሰው ረመዷንን ለመጀመሪያ ጊዜ ካሳወቀ እሳት በሱ ላይ ሀራም ትሆንበታለች ስለዚ ሼር እናድርግ አላህ ፆሞ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብብብብ
Show all...
~ሂጃብን ለመልበስ ትዳርን መስፈርት የምታደርጊዋ ኒቃብን ጅልባብን ሳገባ እለብሳለው እንዲሁም ባሌ ያስቀራኛል በሚል ከሂጃብ እና ከቂርዐት የታቀብሽው እህቴ..... የሞት ቀጠሮሽ በእጅሽ ላይ ያለ ሰርተፍኬት ነው እንዴ የሚመስልሽ??🤔 ብዙ እህቶች አሉ ስለ ኒቃብ ሲነሳ ሳገባ እለብሳለው በሚል ምክንያት ሪዝቃቸውን በመልካቸው ላይ መሰረት ያደረጉ ፊታቸው ስለታየ ብቻ ጥሩን ትዳር የሚያገኙ የሚመስላቸው...... ሁለት ነጥብ አለ ከዚህ ጋር የሚነሳ 👉1)ሪዝቅ በአላህ እጅ ነው አይደለም ኒቃብ ስለለበሽ ጉድጓድ ብትገቢ ላንቺ የተፃፈው ላንቺ ከመሆን ውጪ አማራጭ የለውም። 👉2)ሞት እስክታገቢ ላይጠብቅሽ ይችላል አጀልሽ መች እንደሆነች አታውቂም በዚህ ሁኔታ ደሞ ከጌታሽ ጋር መገናኘት እንደማትፈልጊ ውስጥሽ ያውቀዋል። ሌላው እና ከዚህ የባሰው ደግሞ ሳገባ ባሌ ያስቀራኛል በሚል ተልካሻ ምክንያት ከቂርዐት ማዕድ አለመሳተፍ ምን ይሉታል ይሄንን በረቢ? ነገ ሁሉም በዲን ተኮትኩተው ያደጉ ልጆች እንዲኖሩት ይመኛል አንቺም እንደዛው ትመኛለሽ ነገር ግን ለእነሱ የምታወርሺው ቅንጣት እውቀት ጭንቅላትሽ ውስጥ አላስቀረሽም ጊዜዬ ነው ትንሽ ዘና ልበል ላይፌን ልቅጭ ለዲኑ እውቀት ደግሞ ሳገባ የማገባው ያስቀራኛል........... በራስሽ ላይ እያፌዝሽ እንደሆነ እወቂ አንቺስ መቼ ሙቺ መች ማን ነገረሽ ማንስ ነው አሁን ዘና በይ ሞት ሳታገቢ ሳትወልጂ አይመጣም ያለሽ እንደው ቢሆንና ሊያስቀራሽ የሚችለውን ብታገቢ እና ቢያስቀራሽስ ዛሬ ላይ ያለውን ጭንቅላትሽን ያኔ አታገኝውም ዛሬ እንደ ቀልድ ያባከንሽውን ጊዜ ነገ አታገኝውም ተመከሪ ውዷ አራህማን ያግራልሽ መዘናጋት ይብቃ~
Show all...
❤️ ምክር ቢጤ ❤️ ለምን ካፊሮች ጋር እንሄዳለን ⁉️ ለምን የአላህ ጠላት የሆነን ሰው እናፈቅራለን እውን ይህ ነገር ፍቅር ነው⁉️ አዎ ከአላህ ስንርቅ ሀራም ይናገራልናል ሃራም ይቀናል ወደዛው መንገድ ይወስደናል ለምን ውዷ እህቴ ለምን ካፊር አፍቅረሽ ከሱ ጋር በሃራም ትጨማለቂያለሽ እውን ይህ ላንቺ የሚገባሽ ቦታ ነው የአላህ ጠላት እኮ ነው እንዴት ትቀርቢዋለሽ? እንዴትስ ከሱ ጋር የፍቅር ግንኙነት ትጀምሪያለሽ? ይህ ላንቺ አይገባም ✋ አንድ ውድ ነገር ያለቦታው ሲሆን ሁሌም እንደረከሰ ነው 👉 አዎ ለሃላል ካላጎነበሽ እመኚኝ ለሀራም ማጎንበስሽ አይቀሬ ነው 👉 ምናልባትም ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ትሆኛለሽ ምናልባትም የተፈላጊነት ስሜት አይሰማሽም ይሆናል ምናልባት ትዳር ዘግይቶብሽ ይሆናል...... ግን እመኚኝ ላንቺ ያለው ይሻግታል እንጂ ንቅንቅ አይልም 👉 አላህ ላንቺ ያለውን በሃላል አስቀምጦልሽ ለምን በችኩልነት በስሜታዊነት ሁነሽ ለምን በሃራም ትውድቂያለሽ ⁉️ 👉በነገራችን ላይ የአላህ ጠላት የሆነ ሰው መቼም ያንቺ ወዳጅ ሊሆን አይገባም ታውቂያሀሽ የወደደሽ አይምስለሽ ሲያንቆለጳጵፅሽ በአፈ ቅቤ ምላሱ ሲያታልልሽ የወደደሽ አይምሰልሽ አትሸወጂ ✋ 👉 ለምን ትሸወጃለሽ?? ለምን ምናልባትም እሰልምልሽአለሁ ሊልሽ ይችላል ወሏሂ ወቢሏሂ ቢሰልምልሽ እራሱ የአንቺነትሽ ጠአሙ ሲያልቅበት ወደ ሃይማኖቱ መመለሱ አይቀርም ልጆችሽ ተከትለውት ቢከፍሩስ? በመሀፀንሽ የጀሀነም መቀጣጠያ ልጅ ማፍራት ትመኛለሽ?? ለምን ለልጆችሽ አባት መሆን የሚችለውን ባል አትመርጪም በኢስላም ኑሩን ያበራውን ለምን ጥብቅ ሆነሽ አትጠብቂውም?? 👉my sister አንቺ የተፈጠርሽበት አላማ አለሽ ለዝባዝንኬ ለአልባሌ ለትርኪሚርኪ ለቅራቅንቦ አይደለም የተፈጠረሽው አላህን አጥርተሽ እንድትገዢ ቢሆን እንጂ ✋ 👉 ልብሽ ወደ ካፊር ያዘነበለ ጊዜ በይ ጌታዬ ሆይ ዝንባሌዬን ከመከተል ከሸይጧን ጉትጎታ ከነፍስያዬ ሸር በአንተ እጠብቃለሁ በይ..... ያ ኡኽታ አላህ መልካም ለሻለት ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ብለዋል ረሱሉ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም.... አላህ መልካም ሲሻልሽ የሃራም በሮችን ይዘጋልሻል 👉 አይደለም ከካፊር ወንድ ከሙስሊሙም ቢሆን ያለ ኒካህ መነካካት ከጀመርሽ እጅ እጅ ነው የምትይው ሀላል ውበት ሲኖረው 😍 ሃራም ግን ጥንብ ጥንብ ይሸታል 🤧 አደራ አደራ አደራ በጭንቅላትሽ እንጂ በሰውነት አካልሽ አታስቢ ✋ 👉 ውዷ አትሞኚ ካፊር አግብተሽ ያለሽ አማራጭ መክፈር አልያም መፋታት ነው ከከፈርሽማ ጉድሽ በዱንያ የእንስሳ ኑሮ በአኼራ ደሞ የጀሃነም ሂወት.... ይህን ኑሮ ትመርጫልሽ? 👉 አስቢው አላህን ካፈቀርሽ መቼም ቢሆን ካፊር አታፈቅሪም ለምን ተብሎ ብርሃንና ጨለማ በአንድ ቤት ውስጥ ሲኖሩ አይተሽ ታውቂያለሽ?? 👉 ኑሮሽ ጨለማ እንዲሆን ትፈልጊያለሽ?? ጀሃነም ውስጥ መግባት ትፈልጊያለሽ?? ሰው የሚያመልክ ለስእል የሚሰግድ ግንብ የሚስም ልጅ ማምረት ትፈልጊያለሽ?? 👉 እህቴ ሆይ አላህን የካደ በምንም ተአምር አንቺን አይክድም ማለት አይቻልም ✋ 👉 አላህ የዋለለትን ውለታ የካደ ያንቺን ውለታ ለማይክድበት ምን ማረጋገጫ አለሽ?? 👉 የቱ ይሻልሻል ጀነት ወይስ ጀሃነም?? 👉 እንዴት በትልቁ ጌታ በሃያሉ ጌታ የንጉሶች ንጉስ በሆነው ጌታ የምታምን እንስት ካፊር ታፈቅራለች its so difficult to understand these point 😓 👉 በመሠረቱም ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው?? 👉 የፍቅር ጥግ አላህን ማፍቅር ነው እንጂ የአላህ ጠላትን ማፍቀር አይደለም ✋ 💖ጨርሻለሁ💖
Show all...
የጠዋት ስንቅ... ትክክለኛ ህይወት ማለት የአኼራ ህይወት ነው። የዱንያ ህይወትማ ልክ እንደ ስርብዶ ወይም እንደሚወገደው ጥላ ነው። ለዚህም ነው የሰው ልጅ በቂያማ እለት እንዲህ የሚለው፦ يَٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَيَاتِى «ዋ እኔ! ምነው ለሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል፡፡ #الفجر_24
Show all...
أَصْـبَحْنا وَأَصْـبَحَ المُـلْكُ لله وَالحَمدُ لله ، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُـلكُ ولهُ الحَمْـد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير ، رَبِّ أسْـأَلُـكَ خَـيرَ ما في هـذا اليوم وَخَـيرَ ما بَعْـدَه ، وَأَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما في هـذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْـدَه، رَبِّ أَعـوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَـلِ وَسـوءِ الْكِـبَر ، رَبِّ أَعـوذُ بِكَ مِنْ عَـذابٍ في النّـارِ وَعَـذابٍ في القَـبْر. 🍃📚🍃📚
Show all...
# ሱጁድ ምን ያህል ሃይል እንዳለው ብታዉቁ ኖሮ ግንባራችሁን ከደፋችሁበት መሬት ላይ ለማንሳት ባልፈለጋችሁ ነበር። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
Show all...
በሰው ልብ ላይ ደስታን ከዘራህ #አንድ ቀን አንተም ልብ ላይ ደስታን የሚዘራ ሰው ይመጣል ። ⇨ ዱንያ እንደሰጠሃት  እሷም ትሰጥሃለች ...  ⇨ ዛሬ የምትዘራውን  ነገ ታጭደዋለህ ። መልካም ቀን
Show all...
☞⇡⇡እህቴ ሆይ የምትመኝውንና የምትፈልጊውን ነገር ሁሉ አሏህ ዘንድ ናቸው ሱጁድ፣ ዱዐእ፣አና፣ አስቲግፋረን በማብዛት ወደ ነፉስያሽ አዝንቢባቸው وَإِن مِّن شَىْءٍ إِلَّا عِندَنَا خَزَآئِنُهُۥ وَمَا نُنَزِّلُهُۥٓ إِلَّا بِقَدَرٍۢ مَّعْلُومٍۢ መካዚኖቹም (መክፈቻቸው) እኛ ዘንድ ያልሆነ ምንም ነገር የለም፡፡ በተወሰነም ልክ እንጂ አናወርደውም፡፡
Show all...