cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Nech Sar Fellowship-AMU

🎈 ይህ የእኛ ህብረት ነው...🤝 ሀሳብ አስተያየትዎን እንዲሁም የሚያስተምሩ መልዕክቶችን መላክ ይችላሉ...We shall serve the Almighty,together!!! @NechsarfellowshipBot @NechsarfellowshipBot * Channel created...June,30,2011 E.C

Show more
Advertising posts
798
Subscribers
+224 hours
+77 days
+1730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አንተ_ብቻ_ና_ዘማሪት_ህሊና_ዳዊት_Gospel_Singer_Helina_Dawit_ARC_FES_EdPJrg.m4a9.42 MB
🥰 8
ሰላም የነጭሳር ቤተሰቦች እንዴት ናቹ 👋 ፤ እንደሚታወቀው LoveSharing and treatment department ተማሪዋች የጤና እክል ሲገጥማቸው አጠገባቸው ለመሆን ሲሞክር ነበር ፤ አሁንደግሞ ይህን አገልግሎት ይበልጥ አጠናክሮ ለመቀጠል ማንኛውም ጤና እክል ሲገጥማቹ ወይም የገጠመው ሰው ምታውቁ ከሆነ በሚከተሉት ስልኮች ደውላቹ እንድትነግሩን በጌታ ፍቅር እናሳስባለን፡፡ Natnael -0979838507 Natnael -0943322588 Hiwot - 0954734073 ከlovesharing & treatment department
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
💓💓💓💓💓ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን ሞተ፤ ' 'ተቀበረ፤ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈውም በሦስተኛው ቀን ተነሣ፤ '❤️❤️❤️❤️❤️ 1 ቆሮንቶስ 15:3 💖💖💖happy easter for u and ur family, from nechsar main leaders💕💕💕
Show all...
3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#የትንሳኤው_ንጉስ PP challenge #Day_8 #ተነስቷል ሉቃስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ነገር ግን ከሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ያዘጋጁትን ሽቱ ይዘው ከእነርሱም ጋር አንዳንዶቹ ወደ መቃብሩ እጅግ ማልደው መጡ። ² ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ ³ ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። ⁴ እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ፥ እነሆ፥ ሁለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ እነርሱ ቀረቡ፤ ⁵ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። ⁶-⁷ የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ። ⁸-⁹ ቃሎቹንም አሰቡ፥ ከመቃብሩም ተመልሰው ይህን ሁሉ ለአሥራ አንዱና ለሌሎች ሁሉ ነገሩአቸው።
Show all...
🎉 5👍 3
✞ፈያታዊ_ዘየማን✞_✞feyatawī_zeyemani✞_mezmur_OrthodoxMP3_320K.mp310.40 MB
6👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#የትንሳኤው_ንጉስ PP Challenge #Day_6 #ተፈፀመ ዮሐንስ 19 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ ጭፍሮችም ኢየሱስን በሰቀሉት ጊዜ ልብሶቹን ወስደው ለእያንዳንዱ ጭፍራ አንድ ክፍል ሆኖ በአራት ከፋፈሉት፤ እጀጠባቡን ደግሞ ወሰዱ። እጀ ጠባቡም ከላይ ጀምሮ ወጥ ሆኖ የተሠራ ነበረ እንጂ የተሰፋ አልነበረም። ²⁴ ስለዚህ እርስ በርሳቸው፦ ለማን እንዲሆን በእርሱ ዕጣ እንጣጣልበት እንጂ አንቅደደው ተባባሉ። ይህም፦ ልብሴን እርስ በርሳቸው ተከፋፈሉ በእጀ ጠባቤም ዕጣ ተጣጣሉበት የሚለው የመጽሐፍ ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው። ²⁵ ጭፍሮችም እንዲህ አደረጉ፦ ነገር ግን በኢየሱስ መስቀል አጠገብ እናቱ፥ የእናቱም እኅት፥ የቀለዮጳም ሚስት ማርያም፥ መግደላዊትም ማርያም ቆመው ነበር። ²⁶ ኢየሱስም እናቱን ይወደው የነበረውንም ደቀ መዝሙር በአጠገቡ ቆሞ ባየ ጊዜ እናቱን፦ አንቺ ሴት፥ እነሆ ልጅሽ አላት። ²⁷ ከዚህ በኋላ ደቀ መዝሙሩን፦ እናትህ እነኋት አለው። ከዚህም ሰዓት ጀምሮ ደቀ መዝሙሩ ወደ ቤቱ ወሰዳት። ²⁸ ከዚህ በኋላ ኢየሱስ አሁን ሁሉ እንደተፈጸመ አውቆ የመጽሐፉ ቃል ይፈጸም ዘንድ፦ ተጠማሁ አለ። ²⁹ በዚያም ሆምጣጤ የሞላበት ዕቃ ተቀምጦ ነበር፤ እነርሱም ሆምጣጤውን በሰፍነግ ሞልተው በሁሶፕም አድርገው ወደ አፉ አቀረቡለት። ³⁰ ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ ተፈጸመ አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።
Show all...
6👍 2