cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

(★“የተውሒድ”🌅“ነፀብራቅ”🌄★)

https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON [≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
258
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አል-ፈታዋ #ክፍል_አራት 🎧 ደቂቃ 9:41 #መጠን 1.6 MB ጥያቄዎቹ እንዲህ የሚሉ ናቸው ❨1) #ዱዓ ሲደረግ #ጎንበስ ማለት ይቻላልን? (ሰዎች ዱዓ ሲያደርጉለት ለማለት ነው) (2) ኩፋሮች ኢስላም #ሴቶችን የሚጮቅን አምነት ነው ይላሉ፤ለዚህም የሚያመጡት ብዥታ ኢስላም ያለ እድሜ #ጋብቻን ይፈቅዳል የሚል ነው። ይህ እንዴት ይታያል? ================================================== 🎙 #በሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ (ሀፊዘሁላህ) ============================ 🌐 https://telegram.me/abdulham
Show all...
(ክፍል አራት) አል-ፈታዋ #4.mp31.62 MB
#አል_ፈታዋ #ክፍል_አራት ጥያቄዎቹ እንዲህ የሚሉ ናቸው፦ ❨1) #ዱዓ ሲደረግ ጎንበስ ማለት ይቻላልን? (2) ኩፋሮች #ኢስላም ሴቶችን #የሚጮቅን አምነት ነው ይላሉ፤ለዚህም የሚያመጡት ብዥታ ኢስላም ያለ እድሜ #ጋብቻን ይፈቅዳል የሚል ነው። ይህ እንዴት ይታያል? ================================================== 🎙 #በሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ (ሀፊዘሁላህ) ============================ 🌐 https://telegram.me/abdulham 🌐 https://telegram.me/abdulham
Show all...
የኡዱሒያን እርድ የሚመለከቱ ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች ኡዱሒያህ ማለት በዒደልአድሓ ቀን ወደ አላህ ለመቃረብ ታስቦ የሚታረድ እርድ ነው፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በተግባር ፈፅመውታል፡፡ መዲና ላይ አስር አመት ሲኖሩም ኡዱሒያን ያርዱ ነበር፡፡ (ሚሽካት፡ 1475) እንዲፈፀምም አዘዋል፡፡ ስለዚህ አቅም ያለው ሰው ሊፈፅመው ይገባል ማለት ነው፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “አቅሙ እያለው ኡዱሒያን ያላረደ ሰው መስገጃችንን እንዳይቀርብ” ብለዋል፡፡ (ከኡሑዲያህ ጋር የተያያዙ እጅግ አስፈላጊ ነገሮች፡- የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለበት 1. የሚታረደው እንስሳ ከሚከተሉት የእንስሳት አይነቶች ብቻ መሆን አለበት፡- በግ፣ ፍየል፣ ከብት እና ግመል፡፡ 2. ከነዚህ እንስሳቶች የትኛውን ማረድ ነው የሚበልጠው? በቅደም-ተከተል 1ኛ/ ግመል፣ 2ኛ/ ከብት፣ 3ኛ/ በግ 4ኛ/ ፍየል 5ኛ/ ግመል በጋራ 6ኛ/ ከብት በጋራ ማረድ (ፈትዋ ለጅነድዳኢማህ) (ኢብኑ ዑሠይሚን፡ አሕካሙልኡዱሒያ ወዘካት) ከብትና ግመልን በጋራ ማረድ የፈለገ አንዱ ለ7 ሰው ነው መሆን ያለበት፡፡ ፍየልና በግ ለጋራ ማራድ አይቻልም፡፡ 3. የሚታረደው እንስሳ እድሜው የደረሰ መሆን አለበት፡፡ በግ 6 ወር፣ ፍየል 1 አመት፣ ከብት 2 አመት፣ ግመል ከሆነ 5 አመት የሞላው መሆን አለበት፡፡ 4. የሚታረደው እንስሳ እውር፤ በሽተኛ፤ አንካሳ፤ በጣም ያረጀ፣ አብዛሃኛው ወይም ግማሽና ከዚያ በላይ የሆነ ጆሮው፣ ጅራቱ፣ ላቱ፣ ቀንዱ፣ የተቆረጠ ወይም የተሰበረ መሆን የለበትም፡፡ 5. የሚታረደው እንስሳ ህጋዊ በሆነ መልኩ የራስ ንብረት መሆን አለበት፡፡ (የተሰረቀ፣ የተነጠቀ፣ የተጭበረበረ ..መሆን የለበትም) 6. የሚታረደው የግድ በተገደበው ጊዜ መሆን አለበት፡፡ እሱም ከዒድ ሶላት በኋላ እስከ ዙልሒጃ 13 ነው፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም (ዒድ) ከመሰገዱ በፊት ያረደ በሷ ቦታ (እርዱን) ይድገም፡፡ ያላረደ ይረድ” ይላሉ፡፡ (ቡኻሪ) 7. ያለምንም ልዩነት ከሁለቱም ፆታ ከወንድም ከሴትም ለኡዱሒያ ማረድ ይፈቀዳል፡፡ (ኢብኑ ባዝ፣ ፈታዋ ኑሩን ዐለደርብ፡ ካሴት ቁ. 72) 8. ቆዳውንም ይሁን የትኛውንም ክፍሉን መሸጥ አይፈቀድም፡፡ ለአራጁ የሚከፈለውም ከኡዱሒያው ቆዳ ወይም ሌላ ክፍሉ መሆን የለበትም፡፡ ነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “የኡዱሒያውን ቆዳ የሸጠ ኡዱሒያ የለውም!!” ብለዋል፡፡ (ሶሒሑልጃሚዕ፡ 2/1055) ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “ከኡዱሒያው ስጋ፣ ሞራ፣ ቆዳ፣ ወይም ሌላ ነገር መሸረጥ ክልክል ነው፡፡ ምክኒያቱም ለአላህ ያወጣው ገንዘብ ስለሆነ ልክ እንደ ሰደቃ መመለስ አይቻልም፡፡ (ፈታዋ ኢብኑ ዑሠይሚን፡ 25/162) ባይሆን ስጦታ የተሰጠው ሰው ቢሸጥ ምንም ችግር የለበትም፡፡ 9. ስጋው ምን ይደረጋል? በእለቱ ከቤት ይበላል፤ ለዘመድ፣ ለጓደኛ፣ ለምስኪን ይሰድቃል ወይም ስጦታ ይሰጣል፣ ቀሪ ከኖረ ያስቀምጣል፡፡ ስጦታ የተሰጠው ሰው ግን መሸጥን ጨምሮ ሐላል በሆነ መልኩ ለፈለገው አገልግሎት ማዋል ይችላል፡፡ 10. ኡዱሒያውን እራሱ ባለቤቱ ቢያርድ በላጭ ነው፡፡ ካልቻለ ወይም ካልተመቸው ግን ሰው መወከል ይችላል፡፡ ከተለያዩ ፈትዋዎች የተሰበሰበ ነው፡፡ (ኢብኑ ሙነወር) https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON [≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።
Show all...
(★“የተውሒድ”🌅“ነፀብራቅ”🌄★)

https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON

[≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።

لَّقَدْ كَفَرَ الَّذِينَ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ ثَالِثُ ثَلَاثَةٍ ۘ وَمَا مِنْ إِلَٰهٍ إِلَّا إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۚ وَإِن لَّمْ يَنتَهُوا عَمَّا يَقُولُونَ لَيَمَسَّنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ سورة الماإدة ٧٣ እነዚያ «አላህ የሦስት ሦስተኛ ነው» ያሉ በእርግጥ ካዱ ከአምላክም አንድ አምላክ እንጅ ሌላ የለም ከሚሉትም ነገር ባይከለከሉ ከነሱ እነዚያን የካዱትን አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ይነካቸዋል ቁርኣን 5:73 አል–ማኢዳህ
Show all...
PTT-20210703-WA0082.opus1.65 MB
የተረዳችዋ መንገድ ነጃ የምትወጣዋ የነቢያት መንገድ ናት። እሷን አጥብቀህ ያዝ!! :: : : : : : : : : : : : ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ብለዋል:– «የነቢያት መንገድ ነጃ የምትወጣዋና የተረዳችዋ አንጃ መንገድ ናት፣ እሷም በሚከተሉት ምሶሶዎች የቆመች ናት:– 1⃣ በቀደምቶች ግንዛቤ፣ በሶሃቦችና እነሱንም በመልካም በተከተሏቸው ቀደምቶች ግንዛቤ ወደ ቁርኣንና ሀዲስ መመለስ ነው። 2⃣ አላህን በአምልኮ አንድ ወደማድረግ (ተውሒድ) ጥሪ ማድረግና ስራንም ብቸኛና ተጋሪ ለሌለው አላህ ብቻ ጥርት ማድረግ ነው። 3⃣ ሰዎችን በአላህ ላይ ከማጋራት (ሺርክ) ከተለያየ ቅርፁና እሱንም ከሚያጠናክሩ ነገሮች ማስጠንቀቅ ነው!። 4⃣ ከስህተት ፍፁም የሆኑትን ነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ወደ መከተል ጥሪ ማድረግ ነው። 5⃣ ሰዎችን መከተልን እና ስሜትን መከተልን አርቆ መወርወር ነው። 6⃣ በሀይማኖት ላይ አዲስ ፈጠራን (ቢድዓን) መጠንቀቅ!፣ በግልፅም በውስጥም ከቢድዓ መጥራት። 7⃣ የቢድዓ ሰዎችን መጠንቀቅ! ከነሱ በማስጠንቀቅም በተመቻቸ መንገድ ሁሉ መቆም ነው። 8⃣ ጠቃሚ (ኢስላማዊ) እውቀትን ከቦታው መፈለግ ነው። 9⃣ ቀጥተኛውን መንገድ የሚከተሉና ስሜትን የሚጠነቀቁ ዑለማዎችን ደረጃቸውን ማወቅ ነው። 1⃣0⃣ ቁርኣንና ሀዲስን በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ይገነዘባሉ። 1⃣1⃣ በኢማንና በኩፍር እንዲሁም በኢማን ጥብቅ በሆኑ ደሞች ጉዳይ ግንዛቤን ከሶሃቦች መያዝ ነው። 1⃣2⃣ በመልካም ማዘዝ ከተወገዘ ነገር መከልከል ነው። 1⃣3⃣ ከራስ ለመከላከልም ሆነ ፈልጎ በአላህ መንገድ ላይ መታገል ነው። 1⃣4⃣ ሙስሊም የዲን መሪነትና ለእርሱም ቃል መግባት ነው። 1⃣5⃣ (ሱንና ላይ ያሉ) የሙስሊሞችን ጀማዓ መያዝ። 1⃣6⃣ ከመሪዎች ጋር በመልካም ግንኙነት መፍጠርና ለአላህ ብሎ መውደድ ለአላህ ብሎ መጥላት። 1⃣7⃣ ወገንተኝነትን እና ጉሩፕተኝነትን አርቆ መወርወር። 1⃣8⃣ መልካም በሆነ ስነ–ምግባርና ስራን በማሳመር መጣበቅ ነው። ምንጭ:– ደዓኢሙ ሚንሃጅ አን–ኑቡወህ 25 ✍ ኢብን ሽፋ ጀማዱል ኡላ 28/1440 ዓ. ሂ IbnShifa https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON [≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።
Show all...
(★“የተውሒድ”🌅“ነፀብራቅ”🌄★)

https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON

[≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።

ልብህ የት ነው?! ምን ላይ ተንጠልጥሏል?! ————— የአደም ልጅ ልብ ሁሉ በአር-ረህማን ሁለት ጣቶች መካከል ነው፣ እንደፈለገ ይገለባብጠዋል። ከፈለግ ያጠመዋል ከፈለገም ቅኑን መንገድ ይመረዋል። የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ይህን ሀዲስ በተናገሩ ጊዜ እንዲህ አሉ:- “ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው አላህ ሆይ! ልቤን በዲንህ ላይ አፅናው።” [ትርሚዚይ 2140 ላይ እና ሌሎችም የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።] ልብ የሚደንቅ የሆነ ባህሪ አላት!። አንዳንዴ ልብ በዱኒያ ላይ ይንጠለጠላል። አንዳንዴ ደግሞ በከፊል በዱኒያዊ ጥቅማጥም ይንጠለጠላል። አንዳንዴ በገንዘብ ይንጠለጠላል፣ ትልቁ ጭንቀቱ ገንዘብ ላይ ይሆናል። አንዳንዴ ደግሞ በሴት ላይ ይንጠለጠላል፣ ትልቁ ጭንቀቱ ሴት ማገኘት ይሆናል። አንዳንዴ ደግሞ በህንፃዎችና ውብ በሆኑ መኖሪያ ቤቶች ላይ ይንጠለጠላል፣ ትልቁ ጭንቀቱ ህንፃና ቤት ላይ ይሆናል። አንዳንዴ ደግሞ መጓጓዣዎች ላይ መኪና ላይ ይሆናል፣ ትልቁ ጭንቀቱም( ዘመናዊ መጓጓዣዎችን ማግኘት) ላይ ይሆናል። ሌላው ደግሞ ልቡ አላህ ላይ ይንጠለጠላል፣ ሁል ጊዜ ከአላህ ጋር ይንጠለጠላል፣ ዱኒያ ሁለመናዋ አላህን ወደ ማምለክና መታዘዝ መዳረሻ ናት ብሎ ያስባል። ዱኒያን አላህን ለማምለክ ለሚረዳው ነገር ይጠቃቀማታል ትንከባከበዋለች፣ ምክንያቱም የተፈጠረችው ለእርሱ ነው። እሱ ግን አይንከባከባትም። የዱኒያ ወዳጆች (ሰዎች) ማለት እነዚያ ዱኒያን የሚንከባከቧትና ዱኒያን ለማግኘት ራሳቸውን ያደከሙት ናቸው። የአኼራ ሰዎች ማለት ደግሞ እነዚያ ዱኒያ እንድትንከባከባቸው ያደረጉና የተንከባከበቻቸው ናቸው። ለዚያም ነው ዱኒያን ሲይዟት አላህ በሚፈቅደው መንገድ እንጂ አይዟትም!። የአላህን ውዴታ በሚያስገኝ ነገር እንጂ አያንቀሳቅሷትም። በአያያዝም ሆነ በአጠቃቀም አላህ በሚወደው መልኩ ያንቀሳቅሷታል። የዱኒያ ወዳጆች ግን እነዚያ ራሳቸውን ለዱኒያ ያደከሙ ናቸው። ሌሊቶችን ይነሳሉ መዝገቦችን ያጠናሉ። እዳ ያለባቸውን ያጠናሉ፣ የተከፈለውን ያጠናሉ፣ በእጃቸው ያለውንና ያገላበጡትን ያጠናሉ። በእውነቱ ከሆነ እነዚህ ዱኒያን ተንከባክበዋታል እንጂ ዱኒያ አልተንከባከበቻቸውም። ነገር ግን አላህ ሪዝቁን ከሰዎች መብቃቂያ ያደረገለት ልቡ የተረጋጋ የሆነ ሰው፣ አላህን ከመታዘዝ የማያምፅበት የሆነን ሪዝቅ አላህ የሰጠው ሰው፣ ይህ ነው ዱኒያ የተንከባከበችው ሰው ማለት። በመሆኑም በሁላችንም በሁሉም ሰኣትና በየ ቅፅበቱ ልባችን ወዴት እንደዞረች ልናጠናትና ልንከታተላት ግዴታ ይሆንብናል። ወዴት እንደሄደች? ለምንድነው ከአላህ የምትዞረው? ለምን ወደ ቀኝና ግራ ትዞራለች? (ብለን ማጥናትና መጠባበቅ ይኖርብናል።) ነገር ግን ሸይጧን በአደም ልጅ የደም ጅማቶች ልክ እንደ ደም በመዘዋወሩ ብዙ ሰዎችን አሸንፏል። ጭራሽ አንዳንድ ሰዎችን ከሁለቱ የምስክርነት ቃል በኋላ ዋና ንብረታቸው ከሆነው ሶላት ሁሉ ልባቸውን እስከ ማዞር ደርሷል። ሶላቱ ውስጥ ከገባ (ከቆመ) በኋላ ልቡ ወደ ሌላ ቦታ ሄዶ ታገኘዋለህ። [ተፍሲሩል ቁርኣን ኢብኑ ዑሰይሚን 10/22] ትርጉም:- ኢብን ሽፋ: ዙል ቂዕደህ 19/1442 ዓ. ሂ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው አላህ ሆይ! ልቤን በዲንህ ላይ አፅናው!! የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON [≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።
Show all...
(★“የተውሒድ”🌅“ነፀብራቅ”🌄★)

https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON

[≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።

ኢብኑ መስዑዶችና ሚንሀጀ ተስሂል ⏩ ሚንሀጀ ተስሂል ማለት የማግራራት አካሄድ ማለት ሲሆን የኢኽዋኖች ዋነኛው መርህ ነው ። ለዚህ ነው ኢኽዋኖች ይህ ሐራም ነው ወይም ሽርክ ነው ወይም ቢዳዓ ነው የሚልን ሰው ሙተሸዲድ ወሰን አላፊ እያሉ የሚያጠለሹት በል በእንደነዚህ አይነት ዳዕዋ የሚሳለቁት ። የዚህ አይነቱ የማግራራት አካሄድ ከኢኽዋኖች ቀስ በቀስ ወደ ኢብኑ መስዑዶች እየተላለፈ መጥቶ ኢብኑ መስዑዶች መጀመሪያ ተቋሙ ናጂያ ተብሎ ይጠራ በነበረ ጊዜ የነበረበት የሚገርም አቋምና ጥንካሬ እየተሸረሸረ ኡስታዞቹንና ዱዓቶቹን ረድ ማድረግ ተሕዚር የዑለማዎች ስራ ነው ። እናንተ ገና ሰፊና እንኳን በደንብ አልቀራችሁም ሰፊና ቅሩ ሌላው ትደርሱበታላችሁ በሚል ባጢል በተፈለገበት የሐቅ ንግግር እያስተኛ መጥቶ መጨረሻ ላይ ከፊት ለፊቱ የሚቆመውን ሁሉ ሊያጠፋና ከምድር በታች ሊያደርግ ኩፍርና ሽርክን ሊያነግስ ቆርጦ መጥቶ አንዷ እህታችን ጡቷ ላይ ኤሌክትሪክ ተለቆባት ጀናዛዋ እንዲደርቅ ካደረገ በኋላ ብዙዎች እንዲኮላሹ ከፊሎች መሀን እንዲሆኑ ሌሎች ሽባ ሆነው የአልጋ ቁራኛ ሆነው ቤት እንዲቀሩ ካደረገውና ራፊዳዎች በስምንተኛው የሐጅ ቀን ካዕባ ላይ የ30ሺ ሑጃጆችን ሬሳ የዘምዘም ጉድጓድ ላይ ከከተተው ያልተናነሰ ተውሒድና ሱናን ለማጥፋት ግፍ ከፈፀመው በሙስሊሞች ደም ከሰከረው አሕባሽና በሙስሊሞች ደም ከሚነግዱ ኢኽዋኖች ጋር አደባባይ ላይ እጅ ለእጅ ተያይዞ አንድ ነኝ በማለት ይኸው የኩፍር አንጃ ያለምንም ተቃዉሞ የኢትዮዽያ ሙስሊሞችን በኩፍርና በሽርክ ሊያጠምቅ እውቅና በመስጠት የክብር ዶክትሬት እንዲያገኝ ካደረጉ በኋላ የማግራራት አካሄዳቸውን በማጠናከር ከ15 አመት በፊት ሐራም ሲሉት የነበረውን ፎቶ በዋነኝነት የዚህ አካሄዳቸው መሳሪያ በማድረግ አሶሳ ላይ በተዘጋጀላቸው ፕሮግራም ላይ የፊልም አክተር ወይም ታዋቂ የእግር ኳስ ተጫዋች ወይም የፓለቲካ መሪ የመጣ ይመስል ከኤር ፖርት እስከ ከተማ በጩኸትና በሆታ እየቀወጡ ቀርፀው የሰለፍዮች ብቸኛ መገለጫ ነው እሱን መንካት ሰለፍያን መንካት ነው በሚሉትና ጎረምሶች ተሽቀርቅረው እየመጡ ሴቶችን በሚፈትኑበት ቴሌቪዥን ጣበያቸው ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ይህ ነው ሰለፍያ ብለው ማሳየታቸው ትልቁ ማስረጃ ነው ። ይህ ብቻ አይደለም በረመዳን ለአፍጥር የሚሆን ተምርና ስጋ እየሰጡ ለካሜራ አዘጋጅተው እየቀረፁ ወይም አንድጠቦት አሲዘው ፎቶ ማንሳታቸው ይህ አልበቃ ብሏቸው ሴትና ወንድን ቀርፀው በነሲሓ ገፃቸው ላይ መለጠፋቸው የዚህ አካሄዳቸው ዳግመኛ ማሳያ ነው ። በዚህ አላበቃም እረመዳን ላይ ሸሪዓን የጣሰውና ለፖለቲካ ፍጆታ እንዲሁም ሪከርድ ለመስበር ኢኽዋኖች በጀመሩት የጎዳና ኢፍጣር እኛም ከናንተው ነን ብለው አብዛኛውን ቦታ በመሸፈን መሳተፋቸው ከሱና እየራቁና ወደ ኢኽዋን በየቀኑ በፍጥነት እየተጠጉ ለመሆኑ ትልቁ ማስረጃ ነው ። እነዚህ የሙመዪዓ ስብስቦች ወደዚህ አካሄድ ሲገቡ ሁሉንም ሰለፍይ ሙሪድ አድርገው እንደ ሚገቡ ጥርጣሬ አልነበራቸውም። እንዳላሰቡት ቢሆንባቸውም አሁን ካሉበት የጥመት አካሄድ ወጥተው ወደ ትክክለኛው የሰለፍያ አካሄድ ከመምጣት ይልቅ ሰለፍዮችን በውስጣቸው ሰርጎ ገብ በመላክ በእነርሱ ላይ የሚደረገውን ዘመቻ ዋጋ ማሳጣትና ተራ ትችት እንዲመስል ከእነርሱ ጋር ያለው ልዩነት የዐቂዳና የሚንሀጅ ልዩነት ሳይሆን በሰለፍዮች መካከል ያለና ውሃ ቀጠነ በሚል አንድነትን ማፍረስ ነው የሚል ጥሪ እንዲበዛ እየሰሩ ነው ። በመሆኑም ለረዥም ጊዜ ውስጥ ለውስጥ ሰርተውበት ጡንቻቸው ሲፈረጥምና ማን አለብኝ በሚል ግልፅ ያወጡት ማንነታቸውን ለመደበቅና ሰለፍዮችን ለማለዘብ መሞከር ዶክተር ጀይላን እነርሱ እንደ ተመለሱት ሌሎቹም ይመለሳሉ ጠብቁ አትቸኩሉ ብሎ ስራ እየተሰራና በሰለፍዮች መካከል ስራ የሚሰራ እንዳላቸው የተናገረበት መልእክት ማረጋገጫ ነው ። ስለዚህ ሰለፍዮች ዳዕዋችሁንና ራሳችሁን በንቃት ጠብቁ አትዘናጉ ። እኔንም እናንተንም ከመንሸራተት አላህ ይጠብቀን ። በመጨረሻም በአሁኑ ጊዜ ይህ በኢኽዋኖችና በሙመዪዓዎች እውቅና መሪ የሆነው አሕባሽ እያደረሰው ያለው አደጋ በጣም ከባድ በመሆኑ በቻልነው ሁሉ ቤተሰቦቻችንን ትክክለኛ አቂዳ እንዲያውቁ በማድረግ የበኩላችንን እንወጣ በተለይ ክፍለ ሀገር አካባቢ ። https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON [≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።
Show all...
(★“የተውሒድ”🌅“ነፀብራቅ”🌄★)

https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON

[≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።

🔷 የማይመለከትህን ተው عن أبي هريرة – رضي الله عنه – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم – : " من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه " رواه الترمذي بسند حسن አቡ ሁረይራ ባወሩትና ኢማሙ ቲርሚዚይ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል :– " የአንድ ሰው እስልምናው ከማማሩ ነው ። የማይመለከተውን ነገር መተዉ ። " ➡️ ይህ ሐዲስ በተወሰኑ ቃላቶች ድልብ መልእክት ከተላለፈባቸው የአላህ መልእክተኛ መለያ ከሆኑት የመልእክት ስብስብ በጢቂት ቃላት የማስተላለፍ ስጦታዎች አንዱ ነው ። ታዲያ እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ እራስ ምታት ያስያዘን ጨጓራ ያስነሳብል ጡንቻችን የገታተረብን አይናችን እንዲፈጥ ያደረገብን ከዘመድ ከጓደኛ ከቤተሰብ ያጣላን ከስራችን ያስተጓጎለን ጊዜያችንን ያባከነብን ከንፈራችንን ያደረቀብን ወሬ የሚመለከተን ነው ? ለዱንያችን ወይም ለአኼራችን ጥቅም የሚያስገኝ ነው ? ወይስ ባለቤቶቹ የተውት የወሬ ቁማር ነው ? የማይጠቅመንን ትተን በሚጠቅመን ነገር እስትንፋሳችንን ስራ ላይ እናውል እስትንፋሳችን የህይወታችን ፍሬ ነውና ። bahruteka https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON [≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።
Show all...
(★“የተውሒድ”🌅“ነፀብራቅ”🌄★)

https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON

[≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።

ከደጋግ ቀደምቶች መንደር ለእህቶች አርኣያ የምትሆን ድንቅ ሴት!! ——— ኢብኑል ጀውዚ (ረሒመሁላህ) እንዲህ አሉ:- «ሰያር (ረሒመሁላህ) ከሪያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ማለቱን ዘገበልኝ:- ሪያህ:- “አንዲትን እንስት ተጠቆምኩኝ እና አገባሁዋት። ሁሌም የዒሻ ሶላት ሰግዳ እንደጨረሰች ሽቶ ላይዋ ላይ ትነሰንስና፤ ራሷን በእጣን አጥና (ተቆነጃጅታ) ምርጥ ልብሷን ትለብስና ወደኔ በመቅረብ ... “አንዳች ፍላጎት አለህን?” ብላ ትጠይቀኛለች። መልሴ “አዎን” ከሆነ አብራኝ ትቆያለች “አይ” ከሆነም ምርጡን ልብሷን ትቀይርና እስከ ንጋት ድረስ በሶላት ታሳልፋለች።» ሪያህ እንዲህ ሲል ይጨምራል:- "በአላህ ይሁንብኝ! በጣም ነው ያስደሰተችኝ!" [ሲፈቱ ሰፍወህ ገፅ:116] አንቺስ እህቴ በዒባዳሽ ምን ያህል ብርቱ ነሽ?፣ ወይስ ካገባሽ በኋላ ደርስ ትተሽ፣ ከዒባዳሽ ተዘናግተሽ፣ ለዱኒያ መንገብገብሽና ጭንቀትሽ ጨምሯል??፣ ባለ ቤትሽን ከሀራም ለመጠበቅና በአንቺ ድክመት ሰበብ ሌላ እንዳይመኝ ለባለቤትሽ ምን ያህል ትቆነጃጂያለሽ? ሀቁን ጠብቀሽ ምን ያህል ታዝናኚዋለሽ? ወይስ ካገባሽው በኋላ እራስሽን ጥለሽ የቤት እቃሽን ውበት ነው ምትጠብቂው? አስቢበት!!። ከደጋግ ቀደምቶች መንድር ይህቺን ድንቅ ሴት ከትዳር ጋር ዒባዳን በማጣጣም በዒባዳ ላይ በመበርታትና ድንቅ በሆነው የባል አያያዟ አርኣያ አድርጊያት!!። መልካም ሴት ማለት:- መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሷሊህ ብለው የጠሯትና ሷሊህ የሆኑ ወንዶች የሚደሰቱባት፣በጥሩ የሚዘክሯት ሴት ናት!! ✍🏻ኢብን ሽፋ https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON [≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።
Show all...
(★“የተውሒድ”🌅“ነፀብራቅ”🌄★)

https://t.me/joinchat/SvmMuS57JjFGLdON

[≈} ይህ»“የተውሒድ ነፀብራቅ” የተሰኘው ቻናላችን ሁለ ገብ የሱና ትምህርቶችን የምናፀባርቅበት የመማማሪያ ሶሻል ሚዲያችን ነው ። ★ [≈} ገብተው ታዳሚ ይሁኑ የሚሰራጩትን ትምህቶችም አንድ በአንድ በጥሞና ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ። ★ [≈} ዕዲሁም ሽርክ ዕና ቢድዐን ባንድነት በጋራ በአላህም ዕገዛ ድባቅ ዕንምታ ።

◼️ትዝብት‼️ ➖➖➖➖ ✅ ብዙ ጊዜ ሶላት በምንሰግድበትና ጌታችን ፊት በምንቀርብበት ጊዜ የተቦጫጨቀ፣ ያረጀና የተቀደደ ወይም የመኝታ ወይም የስራ ልብስ ለብሰን እንቀርባለን። ወደ ውጭ ስንወጣ ወይም ሰዎች ፊት ስንቀርብ ግን ያማረ ልብስ ለብሰን፣ ፕሮቶኮላችን ጠብቀን፣ ተውበንና ተስተካክለን ነው። ↪️ መሆን የነበረበት ግን ከምንም በላይ ወደ ጌታችን ስንቀርብ እጅግ ባማረና በተዋበ ሁኔታ ነበር። ምክንያቱም (إن الله جميل يحب الجمال) ↪️ ይህ ማለት ግን ከላይ በተወሱ አይነት ልብሶች መስገድ አይቻልም ማለት አይደለም። ጦሀራ እስከሆነና አውራችን እስከሸፈነ ድረስ በየትኛውም ልብስ ልንሰግድ እንችላለን። ነገር ግን ከምንም በላይ በተዋበና ባማረ ሁኔታ ልንቀርብ የሚገባን ሶላት ላይ ነው። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.