cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

HaqCheck

HaqCheck is an Ethiopia based fact-checking project that verifies media content from social to the mainstream. We fact-check in English and on local languages widely spoken in the Horn of Africa. https://haqcheck.org

Show more
Advertising posts
602
Subscribers
-124 hours
-17 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
Do you want to enhance your skills in distinguishing between fact and fiction? Join us for a rigorous training program co-hosted by the United States Embassy in Addis Ababa, Addis Ababa University, and Inform Africa/HaqCheck. This opportunity is designed to elevate your fact-checking and verification abilities, empowering you to confidently navigate the intricate landscape of information. Ensure your participation by registering now through the provided barcode or by accessing the Google form link. Registration link is for journalist's and media professionals only - https://bityl.co/O9mW NB: For Addis Ababa participants only
Show all...
👀 2
Photo unavailableShow in Telegram
Do you want to enhance your skills in distinguishing between fact and fiction? Join us for a rigorous training program co-hosted by the United States Embassy in Addis Ababa, Addis Ababa University, and Inform Africa/HaqCheck. This opportunity is designed to elevate your fact-checking and verification abilities, empowering you to confidently navigate the intricate landscape of information. Ensure your participation by registering now through the provided barcode or by accessing the Google form link. Registration link is for University staff and students only - https://bityl.co/O9l9 NB: For Addis Ababa participants only
Show all...
🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
💡 Start your week off right with a dose of positive and motivated notes! Remember, the #truth is powerful, so speak it loudly and embrace the power of #facts. 💯 They are the foundation of wisdom and progress. #Haqcheck #medialiteracy #digitalliteracy #MondayMotivation
Show all...
🔥 2👍 1🥰 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሃሰተኛ የሆነ ቪዲዮን እንዴት መለየት እንችላለን? በመልክአ ምድራዊ እይታ: በቪዲዮው ውስጥ ከዋናው ሁነት በስተጀርባ እና በአካባቢው ላይ የሚታዩትን የመሬት ገጽታዎችን ልብ ብሎ መመልከት እና ማመስከር። ✍ በተሽከርካሪ ታርጋዎች፡- በቪዲዮው ላይ ተሽከርካሪዎች የሚታዩ ከሆነ የሰሌዳ ቁጥራቸውን እና የየት ሀገር ታርጋ እንደሆነ መለየት።  ✍ በሰንደቅ አላማ፡ በቪዲዮው ውስጥ ሰንደቅ አላማ ወይም ብሄራዊ ምልክቶችን መፈለግ፤ ዲዛይናቸውን፣ ቀለሞቻቸውን እና የቦታ አቀማመጠቸውን በትኩርት መመልከት ✍ በቪድዮ ውስጥ በሚሰሙ ድምጾች፡- ከዋናው ድምጽ ውጭ ያሉትን በትኩረት ማድመጥና መለየት፣ እንዲሁም የቪድዮውን ድምጽ ጥራት እና ወጥነትን በትኩረት መመልከት። ✍በምልክቶች፡ በቪዲዮው ላይ የሚታዩትን ምልክቶች ወይም አርማዎችን መመልከት፣ የመንገድ ዳር ምልክቶችን፣ የተሰቀሉ ባነሮችን በመመልከት ከመረጃው ይዘት ጋር የሚጣጣሙ መሆናቸውን ማረጋገጥ። ✍ በቀን ፡ በቪዲዮው ላይ የተጠቀሰ ወይም የሚታይ ቀን ካለ እሱን በትኩረት መመልከት እና ከመረጃው ጋር ማመሳከር። 👉 እንዚህን ከላይ የጠቀስናቸውን ፍንጭ ሰጭ መረጃዎችን ከለየን በኃላ የተለያዩ መሳሪያዎችን እንደ(Geo location, Invid ) እና ሌሎችንም በመጠቀም ማረጋገጥ እንችላለን።
Show all...
👍 5🔥 1
00:58
Video unavailableShow in Telegram
"በጎጃም በድሮን ጥቃት ከ 500 በላይ ሰዎች ሞተዋል" በማለት ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚድያ ላይ ሲሰራጭ የነበረዉ ቪድዮ ሃሰተኛ እና ከ9 ዓመት በፊት በአማራ ክልል ያለዉን የለቅሶ ስነ ስርአት ለማሳየት ታስቦ የተጋራ እንደነበር ሀቅቼክ ማረጋገጥ ችሏል፡፡
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
በዛሬዉ ከውሸቱ ባሻገር የምዕራፍ ሁለት ፕሮግራማችን፡ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ ኢትዮጵያዉያን ከሶማሊያ እንዲወጡ እየተደረገ ነው?፣ በፋኖ እጅ የተማረኩ የመከላከያ ሰራዊትን ያሳያል ስለተባለው ቪድዮ፣ ሶማሊያውያን ፋኖን እየደገፉ ነዉ? ፣ በመንግስት የድሮን ጥቃት ከ 500 ሰዎች በላይ ሞቱ? በማለት ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚድያ ላይ በስፋት ሲሰራጩ የነበሩትን እና ከሃገር ውጪ ያገኘናቸዉን መረጃዎች እንፈትሻለን:: ይከታተሉን፡ https://youtu.be/UJizNvpNo70?si=sBMsqDzTtV8-JFyv
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የህዝብ ዋይፋይን (Public Wi-Fi) ስንጠቀም ልናደርጋቸዉ የሚገቡ የደህንነት መጠበቂያ መንገዶች 1️⃣ VPN መጠቀም፡ በምትጠቀሙበት ስልክ ወይም ኮምፒውተር እና በኢንተርኔቱ መካከል የሚኖረው ግንኙነት ደህንነቱ የተጠበቀ እና ሚስጥራዊ እንዲሆን ያደርጋል፣ ይህም መረጃዎ በሳይበር ወንጀለኞች እንዳይመነተፍ ያግዛል። 🔒 2️⃣ የይለፍ ቃል ያለዉን ኔትዎርክ ይጠቀሙ፡ ፓስዎርድ የማያስፈልጋቸው ዋይፋይ ኔቶርኮችን አለመጠቀም። ፓስዋርድ የሌላቸዉ አንዳንዴ በ ሳይበር ወንጀለኞች መረጃዎችን ለመመንተፍ የተዘጋጁ ሊሆኑ ይችላሉ። 🚫 3️⃣ የሁለተኛ ዙር የደህንነት ማረጋገጫ መጠቀም፡ ባጋጣሚ የይለፍ ቃልዎ ቢሰረቅ እንኳን ወደ እናንተ አካዉንት እንዳይገቡ የሁለተኛ ዙር የደህንነት ማረጋገጫ ( Two step verification) መጠቀም ይመከራል🔒 4️⃣ መሳሪያዎን (device) ማዘመን፡- የምትጠቀሙት መሳሪያዎች እና ሶፍትዌሮች አዳዲስ የደህንነት መጠበቂያዎች እና ወቅታዊ መሆናቸውን ያረጋግጡ። ጊዜው ያለፈበት ሶፍትዌር ለጥቃት ተጋላጭ ያደርገዎታል። 6️⃣ ጥንቃቀ የሚፈልጉ (sensitive) ተግባራትን አለማድረግ፡ እንደ የኦንላይን ባንኪንግ ወይም ሌሎች የኢንተርኔት ግብይቶችን የመሳሰሉትን ከማድረግ ይቆጠቡ። እነዚህ እንቅስቃሴዎች በሳይበር ወንጀለኞች ከተጠለፉ ጉዳታቸው ከፍ ያለ ሊሆን ስለሚችል ከላይ የተጠቀሱትን ጥንቃቄዎች በማድረግ የግል መረጃዎን በኦላይን ላይ መጠበቅ በተለይም የህዝብ ዋይፋይ ሲጠቀሙ ደህንነትዎን መጠበቅ ይችላሉ።
Show all...
4👍 1🔥 1👏 1
00:06
Video unavailableShow in Telegram
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🎉 #HaqCheck
Show all...
2👍 1🔥 1
01:34
Video unavailableShow in Telegram
"ሶማሊያውያን ፋኖን እየደገፉ ነዉ" በማለት ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚድያ ላይ እየተሰራጨ ስላለዉ ቪድዮ #HaqCheck
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ከሰሞኑ በተለያዩ የማህበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ላይ በተለያየ መልኩ በኦንላይን ስለሚደረጉ ማጭበርበሮች ተከታዮቻችን ያላቸውን ተሞክሮ እንዲያካፍሉን፤ ከየትኛው ጋር በተተያያዘ አጭበርባሪዎች አጋጥመዎት ወይም ተጭበርብረው ያውቃሉ? ስንል ጠይቀን ነበር፡፡ አጠቃላይ 44 ግለሰቦች የተሳተፉ ሲሆን አስተያየታቸዉም ከታች ያለዉን ይመስላል፡ 👉ከሀሰተኛ የኦንላይን ስራ ጋር በተያያዘ 21 ምላሽ ሰጪዎች ወይም (47.7%) የሚሆኑት አጭበርባሪዎች አጋጥመውኝ ወይም ተጭበርብሬ አውቃለሁ ብለዋል፡፡ 👉ከዲጂታል ከረንሲ (cryptocurrency) 6 ምላሽ ሰጪዎች ወይም (13.6%) የሚሆኑት አጭበርባሪዎች አጋጥመውኝ ወይም ተጭበርብሬ አውቃለሁ ብለዋል፡፡ 👉ከውጭ ሀገር ስራና ትምህርት 7 ምላሽ ሰጭዎች ወይም (15.9%) የሚሆኑት አጭበርባሪዎች አጋጥመውኝ ወይም ተጭበርብሬ አውቃለሁ ብለዋል፡፡ 👉 ከሞባይል ባንኪንግ ጋር ተያይዞ 3 ምላሽ ሰጪዎች ወይም (6.8%) የሚሆኑት አጭበርባሪዎች አጋጥመውኝ ወይም ተጭበርብሬ አውቃለሁ ብለዋል፡፡ 👉ምንም አይነት አጭበርባሪ አጋጥሞኝ አያውቅም 7 ምላሽ ሰጪዎች ወይም (15.9%) የሚሆኑት በማጭበርበር ምንም ችግር እንደሌለ ጠቁመዋል። ይህ የተመልካቾች አስተያየት እንደሚያሳየዉ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ተሳታፊዎች አጭበርባሪዎች አጋጠሟቸው ወይም እንደተጭበረበሩ ገልጸዋል፡፡ ይህ የሚያሳየዉ ብዙ ሰዉ በተለያየ መንገድ ለአጭበርባሪዎች የተጋለጠና ቀጥተኛ ተጠቂም እንደሆነ ነው
Show all...
👍 4🙏 3