Addis Tesfa
Open in Telegram
345
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
345
ማስታወቂያ ለመንግስት እና ለግል 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሙሉ
በኮ/ቀ/ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የምትገኙ የመንግስት እና የግል 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ከጥር 1-4/2016 የ6ኛ፣የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል በክ/ከተማ ደረጃ የተዘጋጀ ሞዴል ፈተና ስለሚሰጥ ቅድመ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን ።
ኮ/ቀ/ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
345
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ተማሪዎች እና ወላጆች። አገልግሎቱን የበለጠ አሳታፊ እና ተደራሽ ለማድረግ አዲስ የቴሌግራም ግሩፑ የከፈትን መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለሁ። ስለሆነም ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ አዲሱ ግሩፕ እንድትገቡ እና ሌሎችንም አድ እንድታደርጉ አሳስባለሁ ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ጆይን ጆይን ጆይን
https://t.me/addistesfa16
345
እንኳን ደህና መጡ!!
ይህ ግሩፕ የትምህርት ግሩፕ ነው። በዚህ ግሩፕ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እውቀትን የሚያሳድጉ ትምህርቶች የሚቀርብበት ነው። በተጨማሪም ተማሪዎች በሚማሯቸው ትምህርቶች ያልገባቸውን በመጠየቅ ምላሽ የሚያገኙበት ዕድል ያገኛሉ። ለህይወት አስፈላጊ ስልጠናዎችም ይሰጣሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addistesfa16
345
ሰላም ውድ ተማሪዎች እንደምን አላችሁ?
ለህይወታችሁ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች የሚቀርቡበት የቴሌግራም ግሩፕ ነው። ጆይን አድርጉ የምትወዷቸውን ጓደኞቻችሁ አድ አድርጓቸው።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/succsuss
345
እንደምን አደራችሁ?
ዛሬ ሰኞ ነው። ለተማሪዎች መልካም የትምህርት ቀን፣ ለሰራተኞች መልካም የስራ ቀን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
