en
Feedback
Barak Youth

Barak Youth

Open in Telegram

THE FUTURE STARTS HERE!

Show more
487
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🔔ለአንደኛ ደረጃ ወላጆች ብቻ!🔔 👉 በቀን 12/10/2015 በላክነው ደብዳቤ የተማሪዎች ሪፓርት ካርድ በቀን ሰኔ 26 እና ሰኔ 27 እንደሚሰጥ ገልፀን የነበረ ቢሆንም ከት/ም ቢሮ በደረሰን መረጃ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ሪፓርት ካርድን ቢሮው ባዘጋጀው ካርድ እንድንጠቀም ተጠቁመናል። 👉 ስለሆነም የአንደኛ ደረጃ የተማሪዎች ሪፓርት ካርድ የመስጫው ቀን ላይ ለውጥ ተደርጎ በቀን ሰኔ 29 እና ሰኔ 30 የሚሰጥ መሆኑን እናስታውቃለን። 📌 ማሳሰቢያ:- 📌 ወርሃዊ ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ክፍያችሁን እንድታጠናቅቁ ስንል እናሳስባለን።

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ባራክ ዩዝ አካዳሚ
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ባራክ ዩዝ አካዳሚ

photo content

🎊2023 Graduation is loading . . .🎊

📌 ማስታወሻ 📌 ለአካዳሚያችን ወላጆች በሙሉ 🔔 የ 4ተኛው ሩብ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ዛሬ ተጀምሯል። 🔔 እባክዎን በተላከው ፕሮግራም መሰረት ልጅዎ እንዲያጠና/እንድታጠና ይሁን። 🔔 የሰኔን ወር ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች እስከ አርብ፣ሰኔ 9 ድረስ እንድታጠናቅቁ ስንል እናሳስባለን። ከምስጋና ጋር 🙏

photo content

photo content

🎊🎉🎊

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content