487
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
487
የልጆችን Expectation ማስተካከል!
ለወላጆች . . .
ልጆቻችሁን የጠየቁትን ሁሉ እያደረጋችሁላቸው ካሳደጋችኋቸው ሁኔታው ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን አትዘንጉ፡፡ አስፈላጊና ወሳኝ ያልሆኑና የማይጠቅሙ ነገሮችን ክልከላ በማድረግ “እምቢ” መባልን አስተምሯቸው፡፡
ይህንን ካላደረጋችሁ አድገው ወደ እውነተኛው አለም ሲገቡ ሁሉም ይገባኛል የሚልን አመለካከት (Expectation) ይዘው ይገባሉ፡፡ የፈለጉትን ሁሉ ማግኘት እንደማይችሉ የሚያሳይዋቸው ሰዎች እንደሚገጥማቸው ደግሞ ላረጋግጥላችሁ - ለዚያውም ጎድተውና ለስሜታቸው ሳይጠነቀቁ!
ምንጭ
ዶ/ር እዬብ ማሞ
