en
Feedback
Tsita Entertainment

Tsita Entertainment

Open in Telegram

💥 Ŵ€ľ ©øm€ to ŧĥįŝ channel 💥 ⏳#Memes 🎭 ⏳#New_Music 🎼 ⏳#New_Video 🎬 ⏳#Motivational_speeches 🎤 ⏳#Couples_Pics_Story 👩‍❤️‍💋‍👨 ⏳#TikTok_Video 🤳 ⏳#Amazing_Facts 😱 🎲 All of you are here just join us: https://t.me/Tsiyayeee

Show more
244
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
photo content

መልካም የእናቶች ቀን 😘😘😘

photo content

እንኳን  አደረሳችሁ  ቤተሰቦቼ  😔😔😔  ካለናተ ማን አለኝ  እስኪ እንኳን አደረሰሽ  በሉኝ

photo content

ሰላም የኤላም ቤተሰብ እኛጋ የተለያዩ አበባዎች የግድግዳ መስታወቶች ኮስሞቲክስ ቅርፅ ያላቸው ሻማዎች የስጦታ ፖኬጆች ያገኛሉ ለማዘዝ📲0949772385 0964362330 https://t.me/ElamCosmo

Sis ማንም  ሰው ጥሎሽ የሄደው ቦታ ላይ እንዳያገኝሽ 👍 ሲመለሱ ይሄው ብየው ነበር አደለ ሚሉሽ ሴት እንዳትሆኚ work hard እራስሽ ላይ ስሪ በየቀኑ መድረስ ምትፈልጊበት ጋር ለመድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ ስሪ እነዛ ሰዎች ሲመለሱ ቢያንስ አንድ እርምጃ ተራምደሽ ያግኙሽ።👍😊 እንደዛ ስል ግን ለሰዎች እይታ ከፍ በይ ሳይሆን በራስሽ ላይ ስሪ

"አፈቅርሀለው! አፈቅርሻለው! 💞 ያላንተ መኖር አልችልም! ያላንቺ መኖር አልችልም!" ስለተባባሉ ብቻ ሁለት ጥንዶች ይዋደዳሉ ማለት አይደለም፡፡ ፍቅር በአፍ ውስጥ ያለ ቃል ሳይሆን በልብ ❤️ ውስጥ የሚቀመጥ ውድ ስጦታ ነው፡፡ እውነተኛ ፍቅር የልብ ምት ነው! የቃላት ስብጥር አይደለም፡፡

photo content

❤❤😍

Repost from ets&len📷💃

😍😘😍

ሴቶችዬ በመጀመሪያ ቀን ትውውቅ በጣም nice ከሆነላቹ emmm የሆነ ችግር አለ ቶሎ ብላችሁ ሀሀሀሀ😦 አትበሉ  always ask why !?🙄why this guys beings nice  ሁሉም nice ሰዎች የተደበቀ personality አላቸው እያልኩ አደለም ግን  trust me ብዙዎቹ በጣም too good ከሆኑ nice በቃ ጥሩ ከሆኑ  ገና በመጀመሪያ ቀን እንዲ ካልሆንኩ ወደዚ ምናምን ሚሉ ከሆነ it's feck በቃ feck nw እውነቴን ነው  like 🤫 #trust one fear the other  እንደሚባለው

በዝምታ ውስጥ ብዙ የምትናገረው ነገር እንዳለህ ሁሉ . . . . በሳቅ ውስጥም ብዙ የምትደብቃቸው ህመሞች አሉ።☺️👍

ምንድነው አሁን ዱባን እንደ chips ካልጠበስኩ ማለት🫤

አንዳንዴ...ብር ለሰው ስታበድር ብሩንም ሰውንም ታጣለህ

አንድ ነገር ልበላቹ boys ሴትን ልጅ ለማግኘት ብር አጣጠፍባትም ግን ሴት ልጅ ለማቆየት ብር ምታጠፍው all i just wanna say ብር ሚጠፍው ሚስት ላይ ነው  ምትወዳት ምትወድህ ብታጣም ብታገኝም አብራች ለነበርችዋ እንጂ እንድትወድህ ብለህ ያለህን ብር ሁሉ እሷ ላይ አታጥፍ👌 እና አትሸወድ ልልህ ነው 🤷‍♀

ይቅር ስላልከኝ ነው የኔ መቆም 🙏❤️‍🩹🥺 ድካሜ ብዙ ነው እንደ እራስ ፀጉሬ😓