en
Feedback
mInd SET-ETH

mInd SET-ETH

Open in Telegram

All our knowledge begins with the senses, proceeds then to the understanding, and ends with rsn. There is nothing higher than reason. info @kena10 For any announcement nd cross promotion contact us @Mindset_contact_us_bot

Show more
Ethiopia7 733The category is not specified
2 971
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2130 days
Posts Archive
@mindset12 ---------------------------- ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡ #-ጂም ዋትኪንስ # @mindset12

What u love What u like Share for ur bests... Stay wiz us As a family 🙌🙌 @mindset12 📌📌📌 @mgrll 📲 @mindset_cobtact_us_bot 📩📩

@mindset12 ■■■■■■■■■■■■■■■■■■■ እውቀት ብቻ አይበቃም ተግባራዊ ካልተደረገ በስተቀር ፣ ፍቃደኛነት ብቻ አይበቃም ካልተሰራ በስተቀር ፡፡ 🦾🦾 ብሩስli ------------------------□ @mindset_contact_us_bot @mindset12 @mgrll

📲Contact us at 🖥 @mgrll @mind_set_contact_us_bot 📩 ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡ For any announcement🔉📢 Question📝 Promotion📢 ------------------------- @mindset12 @mgrll @mind_set_contact_us_bot

@mindset12 📑📑📑📑📑📑📑📑📑📑📑 . የዛሬ አመት በዚህ ሰአት ምናለ ምናለ ከአመት በፊት በጀመርኩ የምትላቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ፡፡ #-ካረን ላንብ @mindset_contact_us_bot

@mindset12 📑📑📑📑📑📑📑📑📑📑📑 ብዙ ጊዜ ላለመስራት የምትተዋቸው ስራዎች በውስጣቸው ብዙ እድልን የያዙ ናቸው @mindset12 @mindset_contact_us_bot

@mindset12 📑📑📑📑📑📑📑📑📑📑 ጀማሪዎቹ ለመስራት ከሞከሩት ጊዜ በላይ አለቃቸው ብዙ ጊዜ ወድቋል ፡፡ # -ስቴፈን ማክክሬን ______÷_÷_÷_÷_÷_÷_÷______

@mindset12 ---------------------------- 🕋🕌እንኳን አደረሰን፤ አደረሳችሁ !🕌🕋 ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ ! በዓሉ የሰላም ፣ የአንድነት ፣ የፍቅር እንዲሁም የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን። -------------------------- @mindset12 @mindset_contact_us_bot

@mindset12 ---------------------------- ዛሬ ካልሆነ ነገ ይሆናል ። ነገ ካልሆነ ከነገ ወድያ ይሆናል ። እሱም ካልሆነ ደግሞ አንድ ቀን መሆኑ አይቀርም ። ብቻ ተሰፋ አትቁረጥ መውድቅ እንዳለ መነሳትም አለ ። መዋረድ እንዳለ መክበርም አለ ።

@mindset12 ÷=÷=÷=÷=÷=÷=÷=÷=÷=÷=÷=÷= የምትታገሱትን ሁኔታ ለዩ! በሕይወታችሁ ለመታገስ የወሰናችሁት ነገር ነው እናንተው ጋር የሚከርመው ፡፡ አንድ ነገርም ሆነ አንድ ሰው ምንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆንና ለእናንተ እንደማይበጃችሁ ብታውቁም ሁኔታው ከእናንተ ጋር ያለው እድሜ ከትእግስታችሁ መጠን ጋር የተያያዘ ነው ፡፡ ለምንድን ነው ያንን ለጤንነታችሁ አደገኛ የሆነን ነገር ደጋግማችሁ የምታደርጉት ? ሕመሙን ስለታገሳችሁት! ለምንድን ነው ያንን ሆን ብሎ ስሜታችሁን የሚጎዳውን ሰው ደጋግማችሁ የምታገኙት ? የሰውዬው ባህሪይ የሚያስከትልባችሁን የስሜት ቀውስ ስለታገሳችሁት! ለምንድን ነው ከዚያ በገቢም ሆነ በሁለንተናዊ እድገት ከማደግ ይልቅ ጭራሹኑ እያሽቆለቆላችሁ እንደትሄዱ የሚያደርጋችሁን ስራ ያላቆማችሁት ? እየደረሰባችሁ ያለውን ክስረት ስለታገሳችሁ! --------------------------- ************************** -_-_-_-_-_-_-_-__-_-_-_-_-_

@mindset12 --------------------------- ባለትላልቅ አእምሮ ሰዎች በሃሳብ ላይ ይወያያሉ ፣ መካከለኞች በ ድርጊት / ሁኔታዎች ላይ ይወያያሉ ባለትናንሾች ቁጭ ብለው ሰው ያማሉ ፡፡ #-ሪያኖር ሮዝቪልት # @mindset12

@mindset12 ---------------------------- ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡ #-ጂም ዋትኪንስ # @mindset12

@mindset12 ^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^ Good morning🌤☀️ ************************ ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡ -ዚግ ዚግላር

Ur problem might be as big as this ship.... but GOD will give u soln as wide as ocean @mimdset12
Ur problem might be as big as this ship.... but GOD will give u soln as wide as ocean @mimdset12

@mindset12 ---------------------------- 💓 ✝ 💓 💓✝💓 ✝✝✝✝✝ ✝ ✝ ✝ ✝ ✝ To all mindset_ETH FAMILY'S Easter is a promise God renews to us in each spring. May the promise of Easter fill your heart with peace and joy! Happy Easter

@mindset12 _____________ " Remember ur pain today Will be strength tomorrow " - 2pac @mindset12

@mindset12 ----------- "Happy are those who dream dreams and are ready to pay the price to make them come true." -2pac @mindset12

@mindset12 ▪▪▪▪▪▪▪▪▪▪▪▪ Mindset_eth *******************************

ለመሆኑ የአርባ ቀን እድል የሚባል ነገር አለ? እጣ-ፋንታችን ቀድሞ ተወስኗል? የአርባ ቀን እድል ምንድን ነው? **************************** በአገራችን አንዳች ነገር ሞክረን ስንወድቅ 'የአርባ ቀን ዕድሌ ነው' ብለን ማማረር የተለመደ ነገር ነው ፡፡ በስኬት ላይ ስኬት የሚደርቡ ጠንካራ ሰዎችንም 'ብላ ብሎ ፈጥሮት አንዴ በጥሩ ቀን ተፈጥሮ ወዘተ' ስንል እንሰማለን ፡፡ ከዚህ በተቃራኒ ደግሞ የሰው ልጅ በራሱ ነጻ ፈቃድ የወደደውን እንዲያደርግ (free will) ፈጣሪ ፈቅዶለታል የሚሉ ሊቃውንት የዚያኑ ያህል የበዙ ናቸው ፡፡ አንድ ጥያቄ ብቻ ልጠይቅ እጣ-ፋንታችን ቀድሞ ተወስኗል?### **************************** 'ሁሉም ነገር ቀድሞ የተወሰነ ነው' ብለው የሚያምኑ ሰዎች ምንም ስራ ሳይሰሩ ፈጣሪ የወሰነላቸውን ብቻ ቁጭ ብለው ሲጠብቁ አይተህ ታውቃለህ ? የየቀን ህይዎታቸውን የተሻለ ለማድረግ፡ የዕለት እንጀራቸውን ለማግኘት ደፋ ቀና አይሉም ? ገነት ለመግባት አይጸልዩም ? እንግሊዛዊው ሳይንቲስት # ስቴቨን ሀውኪንግ በአንድ ወቅት "ሁሉም ነገር ቀድሞ ስለተወሰነ እኛ የምንለውጠው አንዳችም ነገር የለም ብለው የሚያምኑ ሰዎች እንኳ የመኪና መንገድ ሲያቋርጡ ግራ ቀኙን እንደሚያዩ አስተውያለሁ" ብሎ ነበር ፡፡ ዕጣ ፋንታችን ቀድሞ ተወሰነም አልተወሰነ እኛ 'ሰው' የመባል ግዴታችን የሚያዘንን ነገር ፈጽመን ማለፍ ይጠበቅብናል ፡፡ ጀርመናዊው ማርቲን ሉተርም "ነገ ጠዋት ዓለም ብትንትኗ እንደሚወጣ ባውቅ እንኳ የአፕል ዛፎቼን መትከሌን አላቆምም" ብሏል ፡፡ ስለዚህ ቆመህ ለመቅረትህ 'የአርባ ቀን ዕድል' የሚል የስንፍና ካባ አታላብሰው ፡፡ ሰዎች ነን! ለክሽፈታችን ሁሉ የአርባ ቀን ዕድልን እንደታርጋ ልንለጥፍ አንችልም ፡፡ ፈጣሪም ገና ከመፈጠራችን 'በግንባርህ ወዝ ጥረህ ግረህ ብላ' ብሎ እንድንለወጥ እና በራሳችን ልክ እንድንኖር አዞናል ፡፡ የአርባ ቀን እድል የሚለው አስተሳሰብ ክሽፈታችንን ወደፈጣሪ የምናላክክበት የስንፍናችን መደበቂያ ነው ፡፡ ራሳችንን ከሀላፊነት ለማሸሽና ከተጠያቂነት ለማምለጥ የምንደረድረው ተልካሻ ሰበብ ነው ፡፡ ራሳችን ለራሳችን ሃላፊነት ካልወሰድን 'አለን' እንላለን እንጂ እየኖርን አይደለም ፡፡ 'አለሁ' ማለት (existence) እና 'መኖር' (living) ለየቅል ናቸው ፡፡ የአርባ ቀን ዕድል የተፈጠርኩበት ቀን ወዘተ የሚለው ሰበባችን ምክንያቱ የለውጥ ፍርሀት ነው ፡፡ ይህ ፍርሀት ምተፈጥሯዊ ነው ፡፡ ስፋትና ጥልቀቱ ይለያይ እንደሆን እንጂ በየትኛውም ማህበረሰብ ውስጥ ለውጥ ይፈራል ፡፡ ደረጃው ይለያያል እንጅ በሁሉም ሰው ዘንድ የለውጥ ፍርሀት አለ ፡፡ ሰዎች በተፈጥሯችን ያለንበት ስፍራ ይሞቀናል ፡፡ በአገራችን ደግሞ 'ከማያውቁት መልአክ የለመዱት ሰይጣን ይሻላል' የሚል አባባል እስከመፍጠር ደርሰናል ፡፡ ፍርሀቱ የተፈጥሮ መሆኑ እውነት ነው ፡፡ ግን ደግሞ ሌላ እውነት አለ ፡፡ በሰው ልጅ ታሪክ ታላቅና አሸናፊ የሆኑ ሰዎች የስኬታቸው ምስጢር የለውጥ ፍርሀትን መስበር መቻላቸው ነው ፡፡ በመሆኑም ሁለት ምርጫዎች በእጃችን ይገኛሉ ፡፡ 1. ለውጥን በመፍራት ወደመጣንበት በክሽፈት መመለስ! 2. የለውጥ ፍርሀትን በመስበር አሸናፊና ኃያል ሰው ሆነን ወደመጣንበት በድል መመለስ! ከሁለቱ አማራጮች አንዱ ወደድንም ጠላንም የህይዎታችን መንገድ ይሆናል፡፡ ለተጨማሪ ምርጥና አስተማሪ የስኬት ፅሁፎች ቻናላችንን Join ያድርጉት 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 @mindset12 @mindset12 @mindset12