en
Feedback
mInd SET-ETH

mInd SET-ETH

Open in Telegram

All our knowledge begins with the senses, proceeds then to the understanding, and ends with rsn. There is nothing higher than reason. info @kena10 For any announcement nd cross promotion contact us @Mindset_contact_us_bot

Show more
Ethiopia7 733The category is not specified
2 971
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2130 days
Posts Archive
photo content
+1

#የተጋበዝከውን_ሁሉ_አታግበስብስ የሆነ ሰው በምክንያትም ይሁን ያለ ምክንያት ሊያበሳጭህ ወይም ሊያናድድህ ቢጀምር ልክ በዚያ ቅፅበት የተቀበልከውን ነገር በአይነት መመለስ እንደማይገባህ አስታውስ ፡፡ ምክንያቱም ላናደደህ ሰው እንደዚያው አይነት ምላሽ ስትሰጥ ወደ ሰውዬው ሃሳብ ተወሰድክ ማለት ነው ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አንድ ሰው ሲያበሳጭህ ተረጋግተህና ራስህን ተቆጣጥረህ እሱ እንዳደረገው አይነት ምላሽ ከመስጠት ከተቆጠብክ የሰውነቶችህን አካላት ሁሉ በመደበኛ ስራቸው ላይ ሳይረበሹ እንዲቆዩ ማድረግ ትችላለህ ፡፡ ይህም በምክንያት እንድትመራ የሚያስችልህ የዘወትር ተፈጥሮህ ነው ፡፡ ስለዚህ ሁልጊዜ ሌሎች ባቀረቡልህ ግብዣ በመወሰድ ራስህን በሌሎች ቁጥጥር ስር ላለማዋል ተጠንቀቅ ፡፡ ይልቁንም ግብዣውን አንተ ለማድረግ ሞክር ፡፡ ሰዎች ብዙም በማያውቋቸው መሳሪያዎች አማካኝነት የመጋበዙን ቅድሚያ ውሰድ ፡፡ ያን ጊዜ ሌሎችን የምትቆጣጠረው አንተ ትሆናለህ ፡፡ ሁሉም ነገር የሚስበው የሚመስለውን ነው ፡፡ ይህ መቼም የማይካድ ሃቅ ነው ፡፡ #ወርቃማው_ሕግ መጽሐፍ ናፖሊዮን ሂል ═══════❁✿❁ ═══════ @mindset12

Your life is worth much more than gold."-Bob Marley

photo content

Repost from mInd SET-ETH
SHOPPING CENTER🛍️ 🛒 ⭐We are here to satisfy our CUSTOMERS by providing a quality and original- Perfumes, Watches, Bags, Shoes,and other original products!🤤 📥Contact Me- @Veronii21 💯Thanks for choosing us🎉 https://t.me/ShoppingCenter88

🤎COUPLES BRAND WATCH🤎 📯 Rolex 📯 CK 📯 Maserati 🚚Free Delivery 💶Price -3,100 birr 💬Contact- @Veronii2q 🕹Join Us- https
+3
🤎COUPLES BRAND WATCH🤎 📯 Rolex 📯 CK 📯 Maserati 🚚Free Delivery 💶Price -3,100 birr 💬Contact- @Veronii2q 🕹Join Us- https://t.me/ShoppingCenter88

ስለ ዝምተኛ ሰዎች እውነታዎች /FACTS ABOUT QUIET PEOPLE 1. ዝም ያሉ ሰዎች በልባቸው ውስጥ ብዙ ያወራሉ ፣ አንዳንዴ ብቻቸውን ያወራሉ ። (Quiet people talk a lot inside of their heart, sometimes they talk alone.) 2. አንዴ ካንተ ጋር ከተግባቡና ከተመቻቹህ በኋላ ግን እብዶች ይሆናሉ ። (Once they get comfortable with you they get crazy and wild.) 3. በሃሳብና በልብ ይናገራሉ ።(They speak in thoughts and heart.) 4. ዓይን አፋር ናቸው ፣ የአይን ግንኙነትን ብዙ መጠበቅ አይችሉም ። (They are shy, they can't maintain eye contact a lot.) 5. በጣም ብዙ ንዴት አለባቸው አታናድዷቸው ። እና ቁጣቸውን እንዴት እንደሚቆጣጠሩ ያውቃሉ ። (They have too much anger don't get them pissed off. And they know how to micromanage their anger issues.) 6. ጠንካራና በጣም ብልህ ናቸው ። (They are strong and very intelligent.) 7. በማህበራዊ ሚዲያ (አንዳንድ ጊዜ) በጣም ብርቱ ናቸው ። ይፖስታሉ ፣ ይፅፋሉ ፣ ያደንቃሉ አስፈላጊ መስሎ ከታያቸውም ይተቻሉ (They are very crazy on social media (sometimes)) 8. በጣም አሪፍ ስብዕና አላቸውና ከነርሱ ጋር አብረው መሆንም አስደሳች ነው ። (They have very cool personalities and are fun to be with.) 9. አእምሯቸው ሁል ጊዜ ያሰላል ፣ ከመጠን በላይ ያስባሉ ። መጥፎ ነገሮችና ጥሩ ነገሮች እንደዛ ነው የታዘብኩት ። (Their minds are always calculating, they are overthinking too much. Bad things and good things. That's how I have noticed. ) 10. እነሱ ታማኝ ናቸውና በግንኙነቶች ውስጥ በጣም ይወዳሉ ። እንደዚህ ያሉ ሰዎች በግንኙነት ውስጥ ሲሆኑ በሙሉ ልባቸው ሠዉን ይወዳሉ ። ጥልቅ ፍቅርም አሏቸው ። እነሱ ካልወደዱህ ግን ፍቅራቸው በጣም ጠንካራ ስለሆነ ሙሉ ለሙሉ ይተውሃል ። (They are loyal and love the most in relationships. When quite people they are in a relationship they love you wholeheartedly. They love deep. But if they don't love you, they leave you completely due to their love is very strong. ) 11. በውስጥ ስሜታቸው ቢጎዳና Sensitive ቢሆኑም እንኳን ፤ ሕመማቸውን ፈጽሞ አያሳዩም ። (They never show their pain, and they are emotional people. ) 12. አንዳንዶቹ የተጨነቁና ብቸኛ ናቸው ። ነገር ግን ምንም እንዳልሆኑ አስመስለው ፣ በጥልቅ ብቻቸውን መሆን ይሰማቸዋል ፣ ስሜታቸዉን ለመግለፅ አይደፍሩም ስለዚህም ድብቅ ሰዎች ናቸው ። (Some of them are depressed and alone but they pretend, deep down they feel like to be alone, they are introvert people. ) 13. በጣም ቆንጆ ፈገግታና ያልተለመደ ሳቅ አላቸው ። (They've got the cutest smile and weirdest laughter. ) 14. አብዛኞቻቸው እውነትን ይወዳሉ ። ═════════❁✿❁ @mindset12

የሚያነቡ ሰዎች . . . 1. ካለማቋረጥ ራሳቸውን ያሻሽላሉ 2. ጊዜያቸውን በተራ ነገር ከማሳለፍ ይጠበቃሉ 3. ጸሃፊዎቹ ብዙ ጊዜ ወስደው በልምምድና በጥናት ያገኙትን እውቀት በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይቀስማሉ 4. አእምሯቸው በንባብ ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ስለሚል ለተራ ወሬና ለወረዱ ነገሮች ጊዜውም ሆነ ፍላጎቱ አይኖራቸውም 5. የውስጥ እርካታና መረጋጋትን ያዳብራሉ አንብቡ! እደጉ! ተለወጡ! ከተራውና ከማይጠቅማችሁ ወሬ ውጡ! በሃገራችንም ሆነ በውጪ ሃገር ሰዎች የተጻፉ መልካም ነገር የያዙ መጽሐፎችን እየመረታችሁ አንብቡ! ስለመጽሐፎቼ ሙሉ መረጃና መጽሐፎቹንም የትና እንዴት መግዛት እንደምትችሉ እንድታውቁት በመጽሐፎቼ ላይ ብቻ ያተኮሩ ገጾችን አዘጋጅተንላችኋል፡፡ ከዚህ በታች የተቀመጡትን ሊንኮች ይጠቀሙ፡፡ @mindset12

"Always desire to learn something useful" @mindset12
"Always desire to learn something useful" @mindset12

Repost from mInd SET-ETH
SHOPPING CENTER🛍️ 🛒 ⭐We are here to satisfy our CUSTOMERS by providing a quality and original- Perfumes, Watches, Bags, Shoes,and other original products!🤤 📥Contact Me- @Veronii21 💯Thanks for choosing us🎉 https://t.me/ShoppingCenter88

🤎COUPLES BRAND WATCH🤎 📯 Rolex 📯 CK 📯 Maserati 🚚Free Delivery 💶Price -3,100 birr 💬Contact- @Veronii2q 🕹Join Us- https
+3
🤎COUPLES BRAND WATCH🤎 📯 Rolex 📯 CK 📯 Maserati 🚚Free Delivery 💶Price -3,100 birr 💬Contact- @Veronii2q 🕹Join Us- https://t.me/ShoppingCenter88

SHOPPING CENTER🛍️ 🛒 ⭐We are here to satisfy our CUSTOMERS by providing a quality and original- Perfumes, Watches, Bags, Shoes,and other original products!🤤 📥Contact Me- @Veronii21 💯Thanks for choosing us🎉 https://t.me/ShoppingCenter88

Overthinking leads u to negative thoughts @mindset12

Gaenett silk_-_place in your heart --------------------------- Hey, baby, love is coming at you So you better be prepared Hey, yeah, hey, yeah, hey Newfound love is like a brand new toy ... It fills you up, you want to burst with joy When you're in love it's a wonderful thing Your mind at rest, you want to try your best Prepare a place in your heart ... That's where it all start A place in your heart Make love your resort Open your heart and let these feelings in ... To deny these emotions would be like sin A used love and true love I give to you We made the start, so let's never part Prepare a place in your heart ... That's where it all start A place in your heart Make love your resort Hey, a place in your heart ... That's where it all start A place in your heart Make love your resort New love is calling can you hear, my friend ... It's rapping at your door, now breaking and entering New love is calling can you hear, my friend It's rapping at your door, you better make sure A place in your heart ... That's where it all start A place in your heart Make love your resort Prepare a place in your heart ... That's where it all start A place in your heart Make love your resort Newfound love is like a brand new toy ... It fills you up, you want to burst with joy When you're in love it's a wonderful thing Your mind at rest, you want to try your best Prepare a place in your heart ... That's where it all start A place in your heart Make love your resort A place in your heart ... Baby A place in your heart Make love your resort Ha, ha, ha, ha ... Remember I told you love was coming at you You didn't believe me, did you Yeah... yeah... yeah... yeah... baby A place in your heart ... That's where it all start, yes A place in your heart Make love your resort