en
Feedback
mInd SET-ETH

mInd SET-ETH

Open in Telegram

All our knowledge begins with the senses, proceeds then to the understanding, and ends with rsn. There is nothing higher than reason. info @kena10 For any announcement nd cross promotion contact us @Mindset_contact_us_bot

Show more
Ethiopia7 733The category is not specified
2 971
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2130 days
Posts Archive
Check out LAMPAB DESIGNS: https://t.me/+nO2zwFMabO83YjJk

photo content

Flowers are always an appropriate and welcome gift and a marvelous way to show how much you care. Send yours and surprise them. with #free mini message card. Order us @hagicharmingflower 📱0975266836 Enjoy our #free delivery service. For more join us https://t.me/hagiflower

Repost from mInd SET-ETH
"The best way yo predict the futer is to creat it" _abraham lincoln @mindset12

Pls support me by promoting my small business https://t.me/elegancecakes 🙏🙏🙏at ur channel

"The best way yo predict the futer is to creat it" _abraham lincoln @mindset12

Hi, I am inviting you to install FERES Application and get 50 Birr welcome Bonus. enjoy 5% Bonus As FeresMiles whenever you order FERES Application Here is the link http://onelink.to/dswqksPlease use my referral code: 924368795

Hi, I am inviting you to install FERES Application and get 50 Birr welcome Bonus. enjoy 5% Bonus As FERESMiles whenever you order FERES Application Here is the link http://onelink.to/dswqks Please use my referral code: 924368795

photo content
+1

“አመኔታ” አንዳንድ ሰዎች ሁሉንም ሰው በጭፍንነት የማመን ዝንባሌ ስላላቸው ሁል ጊዜ እየተጎዱ ይኖራ፡፡ ሌሎች ደግሞ ማንንም ባለማመንና በጥርጣሬ ድንበራቸውን አጥረው ብቻቸውን ይንገላታሉ፡፡ ይህ መጽሐፍ ከጭፍን ጥርጣሬና ከጭፍን አመኔታ ጠርዞች ወጥተን ወደ ንቁ አመኔታ እንዴት ማደግ እንደምንችል በግልጽ ያሳያል፡፡ “እመን፣ ነገር ግን አጣራ!” የሚለውን እውነታ ተግባራዊ ያደርግልናል! የአብዛኛው ማሕበራዊ ቀውሶቻችን መነሻ ተገቢ ያልሆነን ሰው ካለመጠን ከማመን ወይም ማመን የሚገባንን ሰው አጓጉል ከመጠራጠር የሚመነጭ ነው፡፡ በአመኔታ ጥበብ ማደግ የላቀ የወደፊትን ይሰጠኛል፡፡ ይህ መጽሐፍ የዛሬ እሁድ ንባብ እንዲሆንላችሁ ውጡና ከመጽሐፍ መደብር አግኙት! አንብቡ! እደጉ! ተለወጡ!

ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነጻ ጥቅል ስጦታ ማቅረቡን ኢትዮ ቴሌኮም ገለጸ። ኢትዮ ቴሌኮም ያስመዘገበውን ስኬት አስመልክቶ ከህብረተሰቡ ጋር ለመጋራት ሲል የዳታ፣ ድምፅ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታዎችን ማቅረቡን በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ጠቅሷል። በዚህም፦ - 1.5 ጌጋባይት ዳታ በቀን 512 ሜባ፤ - 45 ደቂቃ በቀን 15 ደቂቃ፤ - 100 መልዕክት በቀን 33 መልዕክቶችን፤ - የ10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ በቀን 3 ደቂቃ ለተጠቃሚዎች በነጻ አቅርቧል። ስጦታው ከዛሬ ሐምሌ 21 ከሌሊቱ 06:00 ሰአት - እስከ ምሽቱ 12 ሰአት ድረስ ለ3 ቀናት ይቆያል። ማስታወሻ: ዓለም አቀፍ የጥሪ ስጦታው የተበረከተው ያልተገደበ የድምጽ ጥቅል፣ የጹሑፍና የኢንተርኔት ለሚጠቀሙ ነው። @mindset12

ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ-አል አድሃ በዓል ይመኛል። መልካም የኢድ-አል አድሃ አረፋ በዓል እንመኛለን። Eid Mubarak! @mindset12

ከአሁኑ ብርታትህ በላይ በርታ! 💪💯 አንድ ግሩም አባባል አለ "አንድን እቃ ዋጋውን ሳታይ መግዛት ከፈለክ ፣ ሰዓት ሳታይ ስራ ።" ይላል ። 💪💯 አዎ! የፈለከው እቃ ምንም ያውጣ ምን ቀንና ሌሊት ጠንክረህ ከለፋህ ፣ ከሰራህ ፣ ከተጋህ ያንተ መሆኑ አይቀርም ፤ ያንተ ከመሆን ማንም አያግደውም ። እንድታገኘው የሚያደርግህ ፍላጎትህና መኞትህ ብቻ ሳይሆን ጥረትህና የበዛው ትጋትህም ጭምር ነው ። ምንያክል ጊዜ በጣም የፈለከው እቃ ተወዶብህ ትተሀዋል ? ስንቴ መገኘት የፈለክበት ስፍራ በአቅም ውሱንነት ሳትገኝ ቀርተሃል ? ምንያክል ጊዜ ሰዎችን ለመርዳት አስበህ እጅ አጥሮሃል ? ስንቴ ይሆን አንድን ነገር እንዴኖርህ ደጋግመህ የተመኘሀው ? 💪💯 አዎ! የቀናቱን ወይም የሁናቴዎቹን ብዛት ፣ ድግግሞሻቸውን የልፋትህ ሃይል ፣ የቁጪት መወጫ አድርጋቸው ፤ ተስፋ ቆርጠህ ከመተው ይልቅ ገቢህን ለመጨመር ከተለመደው በላይ ስራ ፤ ጥረትህን ጨምር ፤ ምኞትህን ምኞት ብቻ አታድርገው ፤ ፍላጎትህን የማይረባ ትርጉም አልባ ፍላጎት አታድርገው ። የፈለከውን ላለማግኘትህ በፍፁም ስንፍናህ ምክንያት አይሁንህ ። ለጊዜው ያስጨነቅህ የአንድ እቃ ውድነት ሊሆን ይችላል በሒደት ግን የፈለከው ሁሉ እየተወደደብህ ከአቅምህ በላይ ሊሆንብህ እንደሚችል ፣ ኑሮህም እየወረደ እንደሜሔድ አስብ ። 💪💯 አዎ! ጀግናዬ..! ምንም እንደነበር ያለ የለም ፤ ሁሉም እንዳቅሙ ይጨምራል ፤ ይወደዳል ፤ ይቀየራል ። አንተም ያለህ ነገር ካልጨመረ ፣ እንደነበር በቦታው ከቀጠለ የፈለከውን የምታገኘው ለማየት እንጂ የእራስህ ለማድረግ አይሆንም ። ጊዜ ትቆጥራለህ ፤ ሳዓት ታያለህ ፤ ለውጡን ትመለከታለህ ፣ ሰዎችን ታስተውላለህ በዚህ ሁነት ወቃሽ ብቻ ከሆንክ አደጋ ውስጥ እንደሆንክ እወቅ ። ሲወቅስ የኖረና በእራሱ ላይ ሲሰራ የከረመን ሰው ልዩነት መገመት በጣም ቀላል ነው ። 💪💯 አዎ! እራስህን አሳድግ ፤ ከአንዱ በተጨማሪ ሌሎች በሮችን ክፈት ፤ ጠንክረህ ስራ ፤ በርታ ፤ ጠንክር ፤ ጎቦዝ ። የምትፈልገው እቃ ዋጋው እንዳያሳስብህ ጥረትህን አትገድበው ፤ ሁሌም አሻሽለው ፤ ከፍ አድርገው ። የነገሮች ዋጋ መጨመር ፍላጎትህን እንዳይገድበው ከፈለክ ከዛሬው ጥንካሬህ ይበልጥ ጠንክር ፤ ከአሁኑ ብርታትህ በላይ በርታ ። ═════════❁✿❁ ═════════ 💪💯 @mindset12

photo content