cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Jehoram literature ministry

Jehoram literature ministry is working on christian literature in Addis Ababa university sefere selam campus, our mission is exalting Jesus through literary works! " So teach us to number our days, that we may gain a heart of wisdom." Psalm 90:12

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
142
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❤️❤️❤️This day is the day we r reminded of the depth and consequence of our sin... which is eternal death... ❤️❤️❤️This day also reminds us the depth and intensity of the love he has for us... ❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️WE WERE LOVED TILL DEATH. ❤️❤️❤️ ❤️❤️MAY YOUR HEART SKIP A BIT THINKING OF THIS TRUTH❤️❤️. I WISH YOU All A BLESSED EASTER SIBLINGS...❤️❤️❤️❤️❤️
Show all...
እነሆ፦ መስቀሉ ያለው... ክርስቶስ በራስ ቅል ሥፍራ ተሰቀለ ማለት ከዚያ ዘመን ጀምረው እስከ ምጽአት ድረስ በሚነሡ ክርስቲያኖች ጭንቅላት ውስጥ ክርስቶስ ተሰቅሎ መኖር አለበት ማለት ነው። ፍቅሩ፣ መከራውና የመስቀሉ ነገር በጭንቅላታችን ተቋጥሮ እንዲኖር፣ እንዳንረሳው፣ ምንም ጊዜም ተቀርጾብን እንዲኖር ነው። አሁንም በጭንቅላታችን ውስጥ ክርስቶስ ተሰቅሎ ይኖራል! አይወርድም! አይወርድም! ዛሬ የመስቀሉ ሥፍራ ቀራንዮ አይደለም፣ የእኛ ጭንቅላት ነው። ቀራንዮ ዛሬ ይተረካል እንጂ መስቀሉ የለም። መስቀሉ ያለው በምእመናን (አማኞች) ጭንቅላት ውስጥ ነው።   -አለቃ አያሌው ተምሩ #Share @Christisallsufficient @Christisallsufficient @Christisallsufficient
Show all...
In many ways, faith and fear are two sides of the same coin. Faith is trust in God; fear is a lack of trust in God. There is a result of trusting God, and there is a result of failing to trust God. Good night 😊
Show all...
የተወደድክ/የተወደደሽ የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ባለንበት ሰአት ሀገራችን ኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ አሳሳቢ ሁኔታ ውሰጥ ትገኛለች። በኢኮኖሚ፣ በኮሮና ወረርሽኝ፣ ከዚህ ሁሉ በሚብስ ሁኔታ ደግሞ በአሰቃቂ በጦርነት ፣ በግጭት እና በተለያዩ ኢሰብዓዊ ጥቃት ውስጥ እያለፈች ትገኛለች። ~ ክቡሩ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረው ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ እየተገደለ ይገኛል። ~ ክቡሩ ኢየሱስ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰለት ሰው እንደ ቀላል እየተገደለ ይገኛል። አመጻ፣ ጭካኔ፣ ነፍስ ማጥፋትና ዘረኝነት ምንጫቸው ክፉው ዲያብሎስ ነው። ***ከዚህም ሁሉ በላይ ብዙዎች የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ሳይሰሙ ወደ ሲኦል ባህር እየወረዱ ይገኛሉ። * ቅዱሳን እንንቃ! *ንስሐ እንግባ! *ስለ ነፍሳት ግድ ይበለን! *ከራሳችን አዳራሽ ባለፈ ሌሎችንም እናስብ! *ምድራችንን በጸሎትና በምልጃ እንታደግ! *ሰላም የሆነውን ኢየሱስ እንስበክ! *ፍቅር የሆነውን ኢየሱስ በህይወታችን እናሳይ! *የዘላለም ህይወት የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስ እንስበክ! *እርስ በእርስ እንዋደድ ፤ እርስ በእርስ እንፋቀር ! *ከክርስቶስ የተቀበልነውን ፍቅር ለሰው ዘር ሁሉ እናጋራ! " ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።" 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:8 #ለሀገራችንእንጸልይ!!!!!!!!!!!!!!! #ይህን መልእክት ቢያንስ ለ10 ቅዱሳን እንዲያጋሩ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ! #ለሀገራችንእንጸልይ!!!!!!!!!!!!!!!!!! @jehoram
Show all...
❤️የአባቴ ውድ ልጅ ❤️ የመዳን ምስጢር ተፈቶልህ ኢየሱስ ነክቶህ በትናንትህ በፍቅሩ ስንቴ ተፅናንተሀል ሁሉም ትቶህ ከጎንህ ቆሞልሀል ዛሬ ግን ስንፍና ተበተበህ አጥርተህ እንዳታይ አይንህን ከለለ ከዘላለሙ ይልቅ ለሚያልፈው ተገኘ ጌታን በመተውህ እንደምን ተሞኘ የጌታ ውድ ልጅ የገዛህ በደሙ ከአሰረህ እስራት ያድንሀል ስሙ የተበተበህን በጣጥሰ ተራመድ ከነፍስህ አብልጠ ዓለምን አትውደድ ብርሀን ትተ ወደ ጨለመበት ትገሰግሳለ የነፍስ ሰላም ከማታገኝበት ሰፈር ትሮጣለ ምንስ ብትኮበልል ከኢየሱስ ፍቅር ወዴት ትሸሻለ ላንተ ሲል አይደል ወይ ነፍሱን የሰጠል በመስቀል የዋለ የአባቴ ውድ ልጅ የገዛህ በደሙ ከአሰረህ እስራት ያድንሀል ስሙ የተበተበህን በጣጥሰ ተራመድ ከነፍስህ አብልጠ ዓለምን አትውደድ እንዴት ይሆን ሰበብ ያንተ መገፋት ቢነሳብ ዱላ ይከፍል የለ ወይ ሁሉን እንደስራው ብትታገስ ዋላ ወንድሜ ተመለስ ጌታ ነው ሚበጅህ ምን ቢበዛ ሰልፏ ዛሬም ይወድሀል አልቀነሰም ፍቅሩ የአባቴ ውድ ልጅ የገዛህ በደሙ ከአሰረህ እስራት ያድንሀል ስሙ የተበተበህን በጣጥሰ ተራመድ ከነፍስህ አብልጠህ ዓለምን አትውደድ #ተመለስ ወደ ኢየሱስ @Jcyouth @Jcyouth @Jcyouth
Show all...
Yetbe - Meskeleh_231118071457.mp35.50 MB
በእኔ ቦታ ትንሽ በትንሽ የጀመርኩት ክፉ ጠባይ አድጎብኝ፣ ሀገር ያወቀው አመጸኛ፣ ሰው ሁሉ የጠላው ወንጀለኛ አረገኝ። ያልፈጸምኩት በደል፣ ያልሰራሁት ክፋት የለም። ብዙዎች ነፍስ በላው የሚል ቅጽል አውጥተውልኛል። አመጻኛነቴ ድፍረት ሰጠኝ። ሀገር አማሽ ሰላም አደፍራሽ ሆንኩ። እኔ ባለሁበት ሁከት ፍርሃትና ክፋት ብቻ። ሁልጊዜ በፖሊስ እታደን ነበረ። አንድ ቀን እጃቸው ላይ ወድቅኩ። እግሬና እጄ ሰንሰለት ውስጥ ገባ። በእኔ ዘመን ወንጀለኛ ይቀጣ የነበረው ወይ ተሰይፎ ወይም በስቅላት ነበረና ከሞቴ ይልቅ አሟሟቴ አስፈራኝ። አንድ ቀን በማለዳ ብዙ ሰው ሲጮህ ሰማሁ። ይሰቀል፥ ይሙት፥ አስወግደው ይላሉ። ሰውነቴ በፍርሃት ራደ። እኔን ካልሆነ፥ ይህን ያህል የተጠላ ሰው ይኖራል ብዬ ልገምት አልችልም። ትንሽ ቆይተው የእኔ ስም እየጠሩ ይፈታ ነጻ ይሁን ብለው ሲጮኹ ማመን አቃተኝ። ምን እየሆን እንደሆን ከቶ ሊገባኝ አልቻለም። የወህኔው ጠባቂ ከሩቅ ጠራኝና፣ ና ውጣ፥ ነጻ ተብለሃል አለኝ። ቶሎ ብሎ መጥቶ የእጅና የእግሬ ሰንሰለት ፈታልኝ። የእውሸት መስለኝ። እኔ አይደለሁም እንዴ? ብዬ ራሴን ጠየቅኩ። ውጣ፥ ውጣ እያለ አጣደፈኝ። ሀሳቡን እንዳቀይር እየፈራሁ ፈጠን ፈጠን ብዬ ወድ ውጭ ወጣሁ። ከፊት ለፊቴ አንድ ሰውነቱ ሁሉ ከግርፋት የተነሳ ደም የለበሰ ሰው ቆሞ አየሁ። ድንግጥ አልኩ። ውስጤ ይህ ለአንተ ነበር አለኝ። ቶሎ ላልፈው ስል ዐይኑ ሳበኝ። ፍቅር፥ እጅግ ታላቅ ትህትና፥ ርህራሄ፥ ይቅርታ፥ ንጽህና ከዓይኑ ውስጥ እንደ ጨረር ይፈሳል። ላነጋግረው አልቻልኩም እንጂ በዓይኑ እወድሃለሁ የሚለኝ መሰለኝ። ድንግጥ ብዬ መራመድ ጀመርኩ። እርሱ እኔ ወደመጣሁበት አርገው እየገፈተሩ እያዋረዱ ሲወስዱት ተላለፍን። እንደድሮ የሰው ዓይን እኔ ላይ አይደለም። የእርሱ ስም እየጠሩ፣ ይገደል፥ ይሙት፣ ይሰቀል እያሉ ይጮኻሉ። ከሩቅ ላየው ወስኜ በዓይኔ ተከተልኩት። ትልቅ እርጥብ እንጨት አሸክመው እያዳፉ ወሰዱት። ሶስት አራት ያህል ጊዜ ከተሸከመው እንጨት ጋር አብሮ ወደቀ፥ ስቃዩ ባየሁ ቁጥር፣ ውስጤ ይህ ለአንተ ነበር ይለኛል። ከዚያም ወደሚገሉበት ቦታ ደረሰ። ጥቂት ሴቶች ብቻ ያለቅሳሉ እንጂ አብዛኛው ሰው ያላግጥበታል። እርጥቡ እንጨት ላይ አጋድመው በሚስማር ሲቸነክሩት ሲጮህ ይሰማኛል። አሁንም ውስጤ ይህ ለአንተ ነበር ይለኛል። እንጨቱ ላይ እርቃኑን አንጠለጠሉት። ሰው ሁሉ በእፍረት አንገቱን አቀረቀረ። ተጠማሁ ብሎ ሲጮህ ሰማሁት፣ ግን የሚረዳው አልነበረም። የሆነ የሚያስፈራ ሀሳብ መጣብኝ። ይህ ንጹህ ሰው ተሳስተው ሰቅለዉት ቢሆንስ? ምናአልባት አንት ወንጀለኛው መስሎዋቸው ቢሆንስ የሚል የፍርሃት ስሜት ተሰማኝ። እግሬ አውጪኝ አልኩ። በርባን ነኝ ጠንክር ቴኒ ጥቅምት 5/2013
Show all...
Every man falls but the wise get back up.His promises give us something to hang onto when life becomes difficult. Stay with the Lord and Stay safe. ☝️ 🙏
Show all...
🐪🐕ግመልና ቀበሮ መንገድ እየሄዱ የሆነ ወንዝ ገጠማቸው። ግመሉ በቅድምያ ወንዙን ተሻገረ፤ ግመሉ ወንዙን ከተሻገረ በኋላ ቀበሮውም ለመሻገር መጣና ከመሻገሩ በፊት ስለወንዙ ጥልቀት ለማወቅ ፈልጎ በቅድምያ የተሻገረውን ግመል ጠየቀው። 🐪ግመሉም ከወንዙ በወድያኛው በኩል ቆሞ፦ "የወንዙ ጥልቀት እስከ ጉልበት ድረስ ነው" ብሎ መለሰለት። 🌊ቀበሮውም ይህን ሰምቶ "እስከ ጉልበት ድረስ ከሆነማ አያሰጥመኝም" ብሎ ለመሻገር ወደ ወንዙ ገባ። በሚያሳዝን ሁኔታ ትንሽ እንደሄደ ወንዙ ያሰምጠው ጀመረ።🌊🌊 ይሄኔ ቀበሮው ግመሉ እንደሸወደው ተረዳና እንደምንም ተፍጨርጭሮ ወደ ነበረበት ተመለሰ፤ ራሱንም ከሞት አተረፈ። 🐕ይሄኔ በንዴት ጮክ ብሎ "አንተ ያምመሀል እንዴ? ጥልቀቱ ጉልበት ድረስ ነው አላልክኝም?" አለው። 🐪ግመሉም "አዎና! ታዲያ በራሴ ጉልበት ነው እንጂ ባንተ ጉልበት ነው እንዴ?" በማለት መለሰለት። ❗️❗️❗️‼️❗️❗️❗️‼️❗️❗️ 🎍ቀበሮው በልምድ የቀደመውን አካል መጠየቁ ልክ ቢሆንም የግመሉን ማንነት ግን መርሳት አልነበረበትም። 🎍ግመሉም ልምዱን ሲያካፍል የቀበሮውን ማንነት መዘንጋት አልነበረበትም። 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍁🍁 አንተ ባለፍክበት መንገድ ሌሎችም እንዲያልፉ አታስገድዳቸው!!! አንተ በዚያ መንገድ አልፈሃል ማለት ሁሉም ሰው በዚያ መንገድ ማለፍ የግድ ይችላል ማለት አይደለም። ባይሆን የአንደኛው የህይወት ልምድ ለሌላኛው መጥፊያው ሊሆን ይችላልና ጥንቃቄ ማድረጉ በጣም ይበጃል። ስለዚህ የሌሎችን የህይወት ተሞክሮ ወደ እራሳችን ህይወት አምጥተን ለመትግበር ስናስብ በማስተዋል መሆን አለበት፡፡🙏🙏🙏 መልካም ቀን ............................... ...............................
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.