ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች
Open in Telegram
3 608
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
3 608
አረፈ 😭
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ፦
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅና መሪ የነበረው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፉ ተስምቷል።
በሬድዮና በቴሌቭዥን መዝናኛ ፕሮግራሙ ለረጅም አመት በስፋት የሚታወቀው አስፋው ለወራት በህመም መቆየቱና ህክምናውንም በአሜሪካ ሲከታተል እንደነበር ይታወሳል።
ነፍስ ይማር
3 608
Repost from ሙድ እንያዝ በእኛ

እነሆ ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና ።
መልካም የገና በዓል