cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መዝሙረ ተዋህዶ ዘኦርቶዶክስ

መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደሆነች እወቁ፣ በእርስዋም ዘንድ ሂዱ፣ ለነፍሳችሁም እረፍት ታገኛላችሁ።

Show more
Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

+ + + እንባሽ ያወራኛል፣ አዲስ የእመቤታችን ስደት ግጥም በዘማሪ እስጢፋኖስ ሰጤ
Show all...
እንባሽ ያወራኛል.mp33.14 MB
7ቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን Comment @kokuhahaymanotbot 💚 @kokuha_haymanot 💚 💛 @kokuha_haymanot 💛 ❤️ @kokuha_haymanot ❤️
Show all...
ሰባቱ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን.pdf9.35 MB
ከ14ቱ ቅዳሴ አንዱ የሆነው አባ ሕርያቆስ የደረሰው ነብስን የሚያረሰርሰው ቅዳሴ ማርያም 💚 @kokuha_haymanot 💚 💛 @kokuha_haymanot 💛 ❤️ @kokuha_haymanot ❤️
Show all...
ቅዳሴ ማርያም.pdf1.06 MB
ሼር ያድርጉ ↗️
#ገድለ_አዳም Wifi ብትጠቀሙ ይመረጣል 💚 @kokuha_haymanot 💚 💛 @kokuha_haymanot 💛 ❤️ @kokuha_haymanot ❤️
Show all...
ገድለ አዳም.pdf183.24 MB
ሼር ያድርጉ ↗️
ተዓምረ ማርያም 💚 @kokuha_haymanot 💚 💛 @kokuha_haymanot 💛 ❤️ @kokuha_haymanot ❤️
Show all...
64ቱ_ተአምረ_ማርያም_በግዕዝና_በአማርኛ.pdf6.56 MB
💚 @kokuha_haymanot 💚 💛 @kokuha_haymanot 💛 ❤️ @kokuha_haymanot ❤️
Show all...
መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት.docx1.54 KB
የኪዳን ጸሎትና የትምህርተ ህቡአት ጸሎት አንድምታ / ትርጓሜ 💚 @kokuha_haymanot 💚 💛 @kokuha_haymanot 💛 ❤️ @kokuha_haymanot ❤️
Show all...
ኪዳን ወ ህቡአት አንድምታ.pdf2.38 MB
እንባሽ ያወራኛል በወለድሽው መድህን ነፍሰ በላው ሄሮድስ ቀንቶ ስለነበር፣ ይቀናቀነኛል ይቀማኛል ብሎ የመንግስቱን ወንበር፣ በክፋት ልቡ ኣብጦ ቀንና ሌሊቱን ኣይኖቹ እንቅልፍ ኣጥተው፣ ሺህ ጭፍራ እያንጋጋ ያደባ ጀመረ ልጅሽን ሊገድለው። ሰው ለሆነው ልጅሽ የሄሮድስ ጥላቻ ቀድሞ ስለገባው፣ ቅዱስ ገብርኤል በህልም ዮሴፍን ተነስተህ ወደግብጽ ሽሽ ኣለው። ያለሙን ጌታ ኣቅፈሽ በዋእይ በብርዱ ሳትይ ቀን ጨለማ፣ ስጋሽ ብቻ ኣይደለም ለምትወጅው ልጅሽ ነፍስሽ እየደማ፣ ጋራ ተራራ ኣልፈሽ ወንዝና ጅረቱን ያን ጥልቅ ሸለቆ፣ ስለሆነብሽ ግፍ ካንቺ በቀር ሌላ ስላንቺ ማን ኣውቆ። ካሁን ኣሁን ልጄን ድንገት ደርሰውብኝ ይገሉታል ብለሽ፣ እንደክረምት ውሃ ያላንዳች ኣይዞሽ ባይ መሬት ፈሰሰ እንባሽ። ቅድስተ ቅዱሳን ምሳሌ የሌለሽ እመቤት ስትሆኚ፣ ለሰው ልጆች ሁሉ የምህረት ኣማላጅ ጽድቅ የምትለምኚ፣ የተንገላታሽው በዱር በገደሉ ያኔ በዛ ዘመን፣ ትውስ ባለኝ ጊዜ እንባሽ ያወራኛል ወስዶ በሰመመን። ኣፍላጋት የሰራው የዝናማት ጌታ ከጀርባሽ ላይ ሳለ፣ ንዳድ በረሃ ላይ ውሃ ጥም ጸንቶብሽ ኣፍሽ ደርቆ ዋለ። መች ተስኖት ሆነ እንዲያው መች ኣቅቶት ላንቺ ውሃ ማውረድ፣ ስልጣኑን ሸሽጎ ኣስቦ ነው እንጂ ክብሩን ለማዋረድ። የደረሰብሽን ያን ኣስፈሪ ስቃይ መለስ ብዬ ሳስብ፣ ይቀድመኛል እንባ ኣልችልም መቆጠብ። እኔ ልንከራተት እኔ ልበል ፍግም ስላንቺ ልገፋ፣ ቃጠሎ ረሞጫው ሁሉም ተጠቅልሎ በላዬ ይደፋ። የከበበሽ ጭንቀት ፊትሽን ያከሰመው ያስተናገድሽው ግፍ፣ ያየሽው ኣበሳ ኣንድያ ልጅሽን ኣምላክን ለማትረፍ፣ ይህን ባሰብኩ ጊዜ እስከነፍሴ ዘልቆ ሃዘንሽ ያመኛል፣ ስደትሽን ሳስብ የደረሰብሽን የሆንሽውን ሁሉ እንባሽ ያወራኛል። ኣንቺ መንገደኛ ኣምላክን ታቅፈሽ ስደት የጀመርሽው፣ ያሸዋውን ግለት ቁርና ሃሩሩን ከቶ እንደምን ቻልሽው። ቀና ሳትይ ላፍታ ኣንገትሽን ደፍተሽ እንዲያ ስታነቢ፣ ራርቶ ሚያስጠጋ ቁራሽ እንኳን ሚሰጥ ሳይኖርሽ መጋቢ፣ ጥልቅ ሃዘንሽ ጎድቶት ስሜትሽን ተጋርቶ ማን ኣብሮሽ ኣልቅሷል፣ እያልኩኝ ስጠይቅ ይህን ሁሉ ኣስቤ፣ ይባስ ብሎ ደግሞ እንባሽ ያወራኛል ተስሎ በልቤ። ሳይገባሽ ድንግል ወንዝና ጅረቱን ኣቋርጠሽ መሄዱ፣ ለመውደቅ መነሳት ለዚህ ሁሉ ሚያደርስ እስከመሰደዱ፣ ስላልተገባችሽ ላንቺ ስላልሆነች ይህቺ ኣለም ፈጽሞ፣ በየደረስሽበት ደግ ኣልገጠመሽም ሰውዉ ከፍቷል ቀድሞ። ደም ግባት የሚረጭ ጸሃይን የሚያስንቅ ኣብረቅራቂው ፊትሽ፣ ከጨረቃ ድምቀት ከንጋት ጎህ ጸዳል የተዋበው መልክሽ፣ ወበቅ ያወየበው ያን ያምላክን ዙፋን ሰውነትሽን ሳስብ፣ ኣብረህ ሂድ ይለኛል ከእርሷ ጋር ተሰደድ ክንፍ ኣብጅ እንደእርግብ።
Show all...
ግሸን የሚነበበው ስለ መስቀሉ አመጣጥ ታሪክ የሚናገረው መጽሐፈ ጤፋት 💚 @kokuha_haymanot 💚 💛 @kokuha_haymanot 💛 ❤️ @kokuha_haymanot ❤️
Show all...
መጽሐፈ ጤፉት.PDF4.17 MB
bookworm.zip70.91 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.