en
Feedback
CG Studio

CG Studio

Open in Telegram

3D modelling Graphics Design Animation ☏ ❥ 0915617082 Contact ☞ @Racker1

Show more
1 511
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Is your website struggling to rank on search engines? It's time for an SEO audit! Let our experts boost your SEO ranking. Contact us for a free consultation. 📈 #SEO #AuditService

Elevate your online presence with our expert Website Development services! Let's turn your vision into a captivating digital experience. #WebsiteDevelopment #DigitalTransformation #mernstackdevelopment Our Services: Custom Website Design Responsive Development User-Friendly Interface

Boost your search engine visibility with our top-notch SEO strategies. Unleash the power of organic growth! #SEO #DigitalMarketing #Zypher #ZypheDigital Services Include: Keyword Optimization On-page and Off-page SEO Analytics and Reporting

Ready to take your business online? Our Ecommerce Store Development solutions will make your brand stand out in the digital marketplace. #EcommerceDevelopment #DigitalStore #Zypher #zypherdigital Services Include: Secure Payment Gateways Product Catalog Management Mobile Optimization

Maximize your online presence with targeted PPC campaigns! Let's drive results and grow your business. #PPC #DigitalAdvertising #Zypher #ZypherDigital Ad Campaign Strategy Budget Management Conversion Tracking

Transform your brand visuals with our captivating Graphic Design services. From logos to social media graphics, we've got your design needs covered! #GraphicDesign #VisualIdentity Services Include: Logo Design Branding Materials Social Media Graphics

Join thid and earn money on daily basis👍👨‍💻🗞

🇺🇸 DV ሎተሪ ሊያልቅ 5 ቀን ብቻ ይቀረዋል በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ሚመጣ እድል ነው ባሉበት ቦታ ሆናችሁ መምላት ትችላላችሁ ፈጥነው እድሎን ይሞክሩ 🔥 🇺🇸 እና ምን ይጠብቃሉ?🇺🇸 📥
🇺🇸 DV ሎተሪ ሊያልቅ 5 ቀን ብቻ ይቀረዋል በአመት አንድ ጊዜ ብቻ ሚመጣ እድል ነው ባሉበት ቦታ ሆናችሁ መምላት ትችላላችሁ ፈጥነው እድሎን ይሞክሩ 🔥 🇺🇸 እና ምን ይጠብቃሉ?🇺🇸 📥 TELEGRAM: @Dv2025start 📲 PHONE: +2515617082

አሜሪካ የDV-2025 አመልካቾችን መቀበል ጀመረች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመታዊውን የዲይቨርሲቲ ቪዛ (#ዲቪ) ፕሮግራም / " ግሪን ካርድ ሎተሪ " በመባል የሚታወቀውን በአሜሪካ ለመኖር
+2
አሜሪካ የDV-2025 አመልካቾችን መቀበል ጀመረች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመታዊውን የዲይቨርሲቲ ቪዛ (#ዲቪ) ፕሮግራም / " ግሪን ካርድ ሎተሪ " በመባል የሚታወቀውን በአሜሪካ ለመኖር እና ለመስራት ለሚፈልጉ አመልካቾች ዛሬ ክፍት አድርጓል። እንደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ መግለጫ መርሃ ግብሩ ዛሬ ሩቡዕ ጥቅምት 4 ተጀምሮ ማክሰኞ ህዳር 7 ቀን 2023 ይጠናቀቃል። አሜሪካ አሁን ባለው ፕሮግራም 55000 ለሚደርሱ የውጭ ዜጎች የግሪን ካርድ እድል ትሰጣለች። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዲቪ ፕሮግራም ለመመዝገብ / ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ እንደሌለው አሳውቋል። ነገር ግን ወደፊት ለቃለ መጠይቅ ቀጠሮ የተያዙ ተመራጮች መደበኛ የቪዛ ማመልከቻ ከማቅረባቸው በፊት የቪዛ ማመልከቻ ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። እነዚህ ተመራጮች በቆንስላ ኦፊሰር አማካኝነት ለቪዛ ብቁ መሆን አለመሆናቸውን የሚወሰንላቸው ናቸው። በአጠቃላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ዲቪ ለመሙላት ብቁ ከሆኑ በርካታ ሀገራት 55,000 አመልካቾች በዘፈቀደ በውስጥ ስርዓት ይመረጣሉ። አስፈላጊ #መመሪያዎችን ፣ መስፈርቶችን እንዲሁም ለማመልከት ይህን ትክክለኛ ድረገፅ ይከተሉ፦ https://dvprogram.state.gov/ @Dv2025start @Dv2025start

you can se your result here👉https://dvprogram.state.gov/ good luck!!!

የ2024 ዲቪ ሎተሪ እድለኞች ከመጪው ቅዳሜ ጀምሮ ይፋ እንደሚደረጉ አሜሪካ አስታወቀች የዲቪ 2024 ማመልከቻ የሞሉ ዜጎች መመረጣቸውን እና አለመመረጣቸውን ከፊታችን ቅዳሜ ሚያዚያ 28/2015 ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ አሜሪካ አስታውቃለች። በዚህም መሰረት፤ አመልካቾች በዲቪ ሎተሪ ድረገጽ ላይ በመግባት ያመለከቱበትን ልዩ ቁጥር ወይም ኮድ በማስገባት አሸናፊ መሆናቸውንና አለመሆናቸውን ማረጋገጥ ይችላሉ ተብሏል። ኤምባሲው አክሎም፤ የዲቪ ሎተሪ አሸንፋችኋል፣ ከአሜሪካ ኢምባሲ ነው የምንደውለው በሚል የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ ያሳሰበ ሲሆን፤ የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ስለመመረጣቸውና አለመረጣቸው አመልካቾች በድቪ ሎተሪ ድረገጽ ow.ly/9E7A50O7plm ላይ በመግባት፤ በራሳቸው እጃቸው ላይ ባለው ሚስጢራዊ ቁጥር ማረጋገጥ ብቸኛው መንገድ እንደሆነም አመላክቷል። በተጨማሪም የ2023 ድቪ ሎተሪ አሸናፊዎች፤ እስከ ቀጣዩ መስከረም 2016 ድረስ ብቻ እንደሚስተናገዱ ኢምባሲው አስታውቋል። አሜሪካ በዓለም ላይ በየዓመቱ 50 ሺሕ ሰዎችን በ”ዳይቨርሲቲ ቪዛ“ ወይም ድቪ ሎተሪ አማካኝነት ወደ አገሯ የምታስገባ ሲሆን፤ ከእነዚህም ውስጥ የአፍሪካ፣ እስያ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ ዜጎች ይገኙበታል።             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @https://t.me/Dv2024start ╚═══════════╝

ዛሬ የመቸረሻ ቀን ነው 👀💥💥💥DV 2024 ዛሬ ማታ 6:00 ስዓት 29/02/14 ይጠናቀቃል DV lottery ማስሞላት የሚፈልግ ...ቶሎ በሉ ዛሬ ማለትም ጥቅምት 29 የመጨረሻ ነው....ከናን
ዛሬ የመቸረሻ ቀን ነው 👀💥💥💥DV 2024 ዛሬ ማታ 6:00 ስዓት 29/02/14 ይጠናቀቃል DV lottery ማስሞላት የሚፈልግ ...ቶሎ በሉ ዛሬ ማለትም ጥቅምት 29 የመጨረሻ ነው....ከናንተ የሚጠበቀው ነጭ background ያለው photo እና ስም ከነ አያት: የተወለዳቹበት ከተማ እና የተወለዳቹበት ቀን/ወር/አመተምህረት ብቻ ነው  ።       ማስሞላት የሚፈልግ በዚ አካውንት በtelegram አናግሩኝ  👉👉👉👉👉👉 @Racker1 +251915617082

DV 2024 መሙላት ይፈልጋሉ ⁉️ ▫️ሰላም እንዴት ናችሁ DV 2024 ሊያበቃ 24 ሰአት ብቻ ነው የቀረው እናም መሙላት የምትፈልጉ ሰዎች ፈጥናችሁ እድላችሁን ሞክሩ እንዳያመልጣችሁ .... የዚህ እ
DV 2024 መሙላት ይፈልጋሉ ⁉️ ▫️ሰላም እንዴት ናችሁ DV 2024 ሊያበቃ 24 ሰአት ብቻ ነው የቀረው እናም መሙላት የምትፈልጉ ሰዎች ፈጥናችሁ እድላችሁን ሞክሩ እንዳያመልጣችሁ .... የዚህ እድል ተቋዳሽ ይሁኑ ባሉበት ቦታ ሆናችሁ እንሞላላቹዋለን .... እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ :- Telegram : @Racker1 Phone : +251915617082

DV 2024 መሙላት ይፈልጋሉ ⁉️ ▫️ሰላም እንዴት ናችሁ DV 2024 ሊያበቃ 3 ቀናት ብቻ ነው የቀረው እናም መሙላት የምትፈልጉ ሰዎች ፈጥናችሁ እድላችሁን ሞክሩ እንዳያመልጣችሁ .... የዚህ እድ
DV 2024 መሙላት ይፈልጋሉ ⁉️ ▫️ሰላም እንዴት ናችሁ DV 2024 ሊያበቃ 3 ቀናት ብቻ ነው የቀረው እናም መሙላት የምትፈልጉ ሰዎች ፈጥናችሁ እድላችሁን ሞክሩ እንዳያመልጣችሁ .... የዚህ እድል ተቋዳሽ ይሁኑ ባሉበት ቦታ ሆናችሁ እንሞላላቹዋለን .... እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ :- Telegram : @et_dv2024 Phone : +251963857820

Repost from CG Studio
The #DV2024 entry period closes on November 8 at 12 pm EST (7 pm EAT). There is still time to enter. Remember, http://ow.ly/8
The #DV2024 entry period closes on November 8 at 12 pm EST (7 pm EAT). There is still time to enter. Remember, http://ow.ly/8LxU50Lqntb is the ONLY way to submit an entry. Do not be fooled by scams or fake websites.

The #DV2024 entry period closes on November 8 at 12 pm EST (7 pm EAT). There is still time to enter. Remember, http://ow.ly/8
The #DV2024 entry period closes on November 8 at 12 pm EST (7 pm EAT). There is still time to enter. Remember, http://ow.ly/8LxU50Lqntb is the ONLY way to submit an entry. Do not be fooled by scams or fake websites.

Done

photo content