cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

"ያህዌ"

👉“ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።” — ራእይ 1፥8 😘ኢየሱስ እርሱ ያለ የነበረ የሚኖር ነው አልፋ ና ዖሜጋ ነው። 👉“እግዚአብሔርም ሙሴን፦ «ያለና የሚኖር» እኔ ነኝ አለው፤ እንዲህ ለእስራኤል ልጆች፦ «ያለና የሚኖር» ወደ እናንተ ላከኝ ትላለህ አለው።” — ዘጸአት 3፥14 Focus on christ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
210
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

“ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና።” — ራእይ 3፥8 ይህ መልዕክት ለአንድ ሰው ነው እኔ አሜን ብዬ ተቀበልሁ!!
Show all...
“በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክህ ከአንተ ጋር ነውና አይዞህ፤ በርታ፤ ጽና፤ አትፍራ፤ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?”” — ኢያሱ 1፥9 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
+ ኢየሱስ ሆይ ከሀገራችን ሒድልን + ሰዎች ኢየሱስን በብዙ ምክንያት ለምነውታል:: "ማረኝ" "ዓይኔን አብራልኝ" "ልጄን ፈውስልኝ" "ሙት አስነሣልኝ" ብለው የጮኹ ብዙዎች ናቸው:: የጌርጌሴኖን ሰዎች ግን ጌታን በአንድ ላይ ተሰብስበው "ከሀገራቸው እንዲሔድላቸው ለመኑት" ማቴ. 8:34 "ኢየሱስ ሆይ ውጣልን ! : ኢየሱስ ሆይ ሒድልን : ኢየሱስ ሆይ አትድረስብን : ኢየሱስ ሆይ አትምጣብን ! " የሚል ድምፅ እያሰሙ ተረባረቡበት:: ውጣልን ያሰኛቸው ሁለት ጋኔን የያዛቸውን ሰዎች ከላያቸው አጋንንቱን አውጥቶ ወደ አሳማ መንጋ እንዲገቡ በፈቀደ ጊዜ አጋንንቱ አሳማዎቹን ወደ ገደል እንዲገቡ ስላደረጉ ነበር:: የምታነበውን ታስተውለዋለህን?? ጌታችን አጋንንቱ ወደ አሳማ መንጋ እንዲገቡና ገደልም እንዲሰዱአቸው በመተዉ ትልቅ መልእክትን ለሰው ልጅ አስተላልፎ ነበር:: አጋንንቱ ወደ አሳማው ከመሔዳቸው በፊት ሁለት ሰዎች ላይ ነበሩ:: እነዚያን ሰዎች ላይ ቢቆዩም ግን ሰዎቹን ወደ ገደል አልከተቱአቸውም:: ልክ አሳማዎቹ ላይ እንደሰፈሩ ግን ወደ ገደል ጨመሩአቸው:: ክርስቶስ በዚህ ያስረዳን "እኔ በቸርነቴ ባልከለክለው ሰይጣን በእያንዳንዳችሁ ላይ ያለው ዕቅድ በቅጽበት ወደ ገደል እስከ መጨመር የጨከነ ነው" የሚል ነው:: ሰዎቹን ገደል እንዳይሰድ የከለከለው እሱ ነበር:: ዛሬም እኛን ከአፋፉ ላይ ሆነን ወደ ገደል ያልወረድነው "ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው" በተጨማሪም ሰይጣንም እንኳን በሰው ልጅ ላይ ቀርቶ በአሳማ ላይ እንኳን እንደፈለገ የመስፈር ሥልጣን እንደሌለውም በዚህ ታሪክ ተረዳን:: የጌርጌሴኖን ሰዎች ግማሾቹ ጌታችንን ስለኃይሉ በትሕትና ፈርተውት ግማሾቹ ደግሞ በአሳማዎቹ መሞት ተበሳጭተው ክርስቶስን ውጣልን አሉት:: ክርስቶስ የሰው ልጅ ከሚሰቃይ ጊዜያዊው ንብረት ቢጠፋ ይሻላል ብሎ ቅድሚያ ሲሠጥ ሰዎቹ ደግሞ ንብረታችን ከሚወድም ሁለቱ ሰዎች ጋኔን ቢጫወትባቸው እንመርጣለን ብለው ውጣልን አሉት:: አሣማ ቆሻሻ እንስሳ ነው:: በግእዝ ሕሱም ሐሳማ ማለት አስቀያሚ ማለት ነው:: ቆሻሻ ወዳዱ ሰይጣን ወደ ማደሪያው ገብቶ ሕዝቡንም በጌታ ላይ አሳመፀ:: ሕዝቡም ኢየሱስ ሆይ ሒድልን አሉት:: ጌታ ሆይ ከእኛ ጋር እደር ጌታ ሆይ ቶሎ ና ተብሎ ለሚዘመርለት ጌታ ሒድልንን አዜሙለት:: አፍ አውጥተን አንበለው እንጂ እኛም ጌታችንን ብዙ ጊዜ "ሒድልን" ብለነው እናውቃለን:: የምታነበውን ታስተውለዋለህን?? ወዳጄ አንተስ “ክርስትና በአፍንጫዬ ይውጣ" ብለህ አታውቅም? ያም ባይሆን መንፈሳዊ ነገር ማሰብ ወይም መዝሙር መስማት የማትፈልግበት ቀን ወይም ቃሉን ማዳመጥ የምትሸሽበት ቀን የለም? ዛሬስ ይቅርብኝ ብለህ ከልብህ ሀገር ኢየሱስን እንዲሔድልህ የለመንክበት ቀን : በቂም በቀል ልብህ ቆስሎ አኩርፈህ የይቅር ባዩን ጌታ ስሙን መስማት የጠላህበት ዕለት የለም? ነጋዴው ከንግዱ ላይ ኢየሱስ ዘወር ቢልለት አይጠላም:: ኢየሱስ ከመጣ ገደል የሚጨምራቸው ብዙ ቆሻሻ ሥራዎች ያሉበት ሰው ጌታን ከሥራው ቦት ዞር በልልኝ ይለዋል:: ሌብነት ማሙዋረት ጥንቆላ ዝሙት ሙስና የሚባሉ አሳማዎችን ገደል እንዳይገቡ ለመንከባከብ ስንል የናዝሬቱን መድኃኒት ዘወር በልልን ብለን የተማጸንን ብዙዎች ነን:: እንደፈለግን ለመኖር ከቆሸሸ አሳማ ጋር ለመዋል መርጠን በሀገራችን ላይ አጋንንት ሲጨፍሩ ሳያስከፋን የጌታችንን መምጣት ግን ያልፈለግን ብዙዎች ነን:: ከእኛ መካከል እንደ አሳማ የከፋ ልማዱ እና ሱሱ ወደ ጥልቅ እንዳይወረወርበት ፈርቶ የሚሸሽ ስንት አለ? የጌታችንን ቃል ለመስማት የማንፈልግ መንፈሳዊ ነገር ስንሰማ ጆሮአችንን የምንደፍን "ሒድልን እባክህ" ብለን የምንለምን ስንቶች ነን:: ጌታ ሆይ ክፋትን መርጠን ከሀገራችን ሒድልን ከቀዬያችን ውጣልን ስላልንህ አትቀየመን:: በሽተኛ ሲነጫነጭ ክፉ የሚያናግረው በሽታው ነው እንደሚባለው ክፉ የሚያናግረን ኃጢአታችን ነውና አትቀየመን:: የኃጢአት ፍቅር እንደ አሣማ ፍቅር ከባድ ነው:: ሽታው ቢከረፋም እኛ ግን ለምደነዋልና በቀላሉ መላቀቅ አቅቶናል:: አንተ ግን ሒድልን ብንልህም አትስማን:: አሳማ ኃጢአታችንን ከሚፈትኑን አጋንንት ጋር ወደ ጥልቁ ጣልልን:: ያን ጊዜ ነቢዩ የተናገረው ቃል ይፈጸማል:- "ተመልሶ ይምረናል፤ ክፋታችንንም ይጠቀጥቃል፥ ኃጢአታችንንም በባሕሩ ጥልቅ ይጥለዋል" ሚክ 7:19 የምታነበውን ታስተውለዋለህን??
Show all...
የናፈቀኝ ያንተ መንፈስ ነው😭 የናፈቀኝ መገኘትህ ነው 😭 አላስችልም አለኝ የውስጤ ረሀቡ😭 መንፈስ በኔ ይፍሰስ በመቅደሱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የመንፈስ ቅዱስ ረሀብ ያለበት ሰው በዚ መዝሙር ተናገሩት መንፈስ ቅዱስን @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen
Show all...
yenafekegn_%E1%8B%A8%E1%8A%93%E1%8D%88%E1%89%80%E1%8A%9D_Biniyam.m4a6.48 MB
🙌ሻሎም ቅዱሳን 🙌 ዛሬ የተካፈልሁትን ቃል አካፍላችኋለው ። ርዕስ:- የእግዚአብሔር ቃል የማይሰራልህ ለምንድን ነው? 😳 👉 ሀ, የእግዚአብሔር ቃል የማይሰራልህ ! 1. ቃሉ እንዲሰራልህ እየጠበቅህ ስለሆነ ነው ። :- መፅሐፍ ሲናገር የጠየቃችሁትን እንደተቀበላችሁ እወኑ ይለናል ገና ይሆናል ብላቹ አደለም እንደተቀበላችሁ ሆኗል ብላችሁ እመኑ ነው እያለን ያለው so ለምን የእግዚአብሔር ቃል አይሰራልንም ስንል ይሆናል እንጂ ሆኗል ስለማንል ነው ። አብርሃምን ስንመለከት በጣም አርጅቶ ነበረ አንድም ልጅ አልነበረውም ነገር ግን እግዚአብሔር ዘርህን እንደ ባህር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት አደርገዋለሁ ሲለው አብርሃም እንዴት ይህ ይሆናል አላለም ነገር እግዚአብሔር ካለ ይሆናል እንጂ መፅሐፍ ሲናገር አብርሃም እግዚአብሔርን አመነ ፅድቅም ሆኖ ተቆጠረለት ይለናል ብራዘር የጠየከው ነገር ወይም ያነበብኸው የእግዚአብሔር ቃል በህይወትህ የማይገለጠው ይሆናል እንጂ ሆኗል ስለማትል ነው ። 2. ስለማታስተውል ነው። መፅሐፍ ሲናገር :- ማቴዎስ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ እንግዲህ እናንተ የዘሪውን ምሳሌ ስሙ። ¹⁹ የመንግሥትን ቃል ሰምቶ በማያስተውል ሁሉ፥ ክፉው ይመጣል፥ በልቡ የተዘራውንም ይነጥቃል፤ በመንገድ ዳር የተዘራው ይህ ነው። የእግዚአብሔር ቃል በአንተ ውስጥ የሚዘራ ዘር ነው ይህ ዘር ደሞ ሰምተህ ብቻ ምትተወው አደለም ነገር ግን የሰማኸውን ስታስተውል ነው መፅሐፍ ሲናገር ዘሪው ዘርን ዘራ ነገር ግን የተዘራበት ሰው ክፋ ይመጣና ይነጥቀዋል ብራዘር አንተ የእግዚአብሔር ቃል ካነበብህ በዃላ አስተውል ምክንያቱም ያነበብኸው ቃል በህይወትህ እንዳይገለጥ ክፉ ይነጥቅሀል። ይቀጥላል ...................... 🙋‍♂ተባረኩ🙋‍♂ Join👇👇👇👇👇join @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen 🔥Share . Share🔥
Show all...
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” — ዮሐንስ 1፥12 የተቀበልነው ጌታ እርሱ ማነው ?😳😳 1. እርሱ ያለ የነበረ የሚኖር ነው።🙄 👉 ዮሐ 1÷1 በመጀመሪያ ቃል ነበረ። 👉 ራእይ 4፥8 ያለ የነበረ የሚኖር ኢየሱስ እርሱ ራሱ ለዮሐንስ እንዲህ ሲለው ነበር። 👉“ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።” — ራእይ 1፥8 🗣ኢየሱስ እርሱ " ያህዌ " ነው። ያህዌ ማለት ያለማንም እርዳታ መኖር የሚችል ማለት ነው። 2. እርሱ ፈጣሪ አምላክ ነው።🙄 🗣አምላክ ÷ ማለት የፈጠረ : ያለ የነበረ የሚኖር ያልጀመረ እና የማይጨርስ ሲሆን ነው ማለትም አልፋና ኦሜጋ። 👉 ዮሐንስ 1፥3 : ሁሉ በእርሱ ሆነ። 👉 ሮሜ 11፥36: ሁሉ በእርሱ ከርሱ ለእርሱ ሆነ። 👉“እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤” — ቆላስይስ 1፥15-16 🗣እግዚአብሔር በመጀመሪያ ያለ የነበረ ደግሞም የሚኖር መሆኑን ይነግረናል እንዲሁም እግዚአብሔር የሚታየውና የማይታየውን አለም ፈጥሯል ዘፍ 1÷1 እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን ፈጠረ። 👉“እንዲህም አሉ፦ እናንተ ሰዎች፥ ይህን ስለ ምን ታደርጋላችሁ? እኛ ደግሞ እንደ እናንተ የምንሰማ ሰዎች ነን፥ ከዚህም ከንቱ ነገር ሰማይንና ምድርን ባሕርንም በእነርሱም ያለውን ሁሉ ወደ ፈጠረ ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” — ሐዋርያት 14፥15 👉“ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውም ሁሉ ተፈጸሙ።” — ዘፍጥረት 2፥1 🗣🗣🗣 የእግዚአብሔር ሀሳብ በዘመን መጨረሻ ሰማይንና ምድርን በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። 👉“በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።” — ኤፌሶን 1፥10 ከመንፈስ ቅዱስ የተላከ መልዕክት 😍😍ኢየሱስ ይወዳችኋል 😍😍 ✝ @Focusonjesusamen✝ 🕎 @Focusonjesusamen🕎 ➕join @Focusonjesusamen join and share blessed ➕
Show all...
በጠም ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ ተባረኩበት @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen
Show all...
Abraham_Halake_ላይህ_ናፍቃለሁ_Layeh_Nafekalew_New_Ethiopian_Gospel_Song.m4a5.84 MB
ሃያላን ጌታ የሚናገረንን እንሰማለን አለም የትኛውንም ጥበብ ያሉትን አግኝተዋል ብዙ ነገር ሰርተዋል አውቀዉማል እኛ ግን ከእነሱ የሌላቸው ጥበብ በእኛ ዘንድ አለ አነሱ አምላክ የታለ በማለት አምላክን ለማግነት mars jupiter እየሄዱ ይፈልጋሉ ህይወታቸውን የማያገኙትን አምላክ ይፈልጋሉ ኢየሱስ በቃሉ ራሱን ገልጦልናል ጠቢባን ያላወቁትን ጥበብ አውቀናል ስሙ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን አሜን!!! አሁን በሚገርም ሁኔታ ጌታ ይናገረናል በቃሉ ያስተምረናል አለም ያላወቀዉ ጥበብ በዚህ ቻናል ይለቀቃል ጠብቁ ትምህርቶችን ጀምረናል ሙሉውን በደንብ ስሙት ኢየሱስን ባላወቅነው dimension ማወቅ ይሆንልናል !!! ተባርካችኋል @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen 😍Join and share😍 አብረን የእግዚአብሔር መንግስት እናስፋ በመረዳት ሳይሆን በመገለጥ ኢየሱስን ማየት ይሁንልን 😘😘😘😘😘😘እወዳችኋለሁ😘😘😘😘😘
Show all...
" የተቀበልነው ጌታ እርሱ ማነው" ? part 1 Part 1 ኢየሱስን በምን መልኩ ነው የምንቀበለው ? 1: እርሱ በመጀመሪያ የነበረ ያለ የሚኖር ነው። 👉ዮሐ 1÷1-3 :ይህም ማለት መጀመሪያ በሌለው መጀመሪያ የነበረ መሆኑን 👉ራዕይ 11÷17 : የነገረ የገዛ የሚገዛ ነው ይህም ማለት ኢየሱስ ገዢ ሆኖ ነገር ግን #እርሱ #የነበረ #ያለ #የሚኖር ነው። 👉ራዕይ 4÷8 ዘፀ 3÷14 Part 2 ይቀጥላል ..... በኢየሱስ ስም በአባታችን በኢየሱስ ያለንን እምነት ያጠነክርልናል። join join .... @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen @Focusonjesusamen
Show all...
የተቀበልነው ጌታ እርሱ ማነውው.m4a10.26 MB