en
Feedback
Education News

Education News

Open in Telegram
880
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-2630 days
Posts Archive
Repost from N/a
photo content
+1

Repost from N/a
ቀን 22/04/2016 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በዛሬው ዕለት በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በሁለቱም ስርዓተ ትምህርት በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሒዷል።
+9
ቀን 22/04/2016 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በዛሬው ዕለት በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በሁለቱም ስርዓተ ትምህርት በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሒዷል። በዚህም ውድድር ላይ ትምህርት ቤታችን ጨፌ ትምህርት ቤት ወረዳ 3 ትምህርት ጽ/ቤትን በመወከል ካሉት 4 የውድድር ዘርፎች በ3ቱ ተሳትፈናል። በዚህም በ6ኛ ክፍል የአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ትምህርት የተሳተፈው ተማሪ መስፍን ደኑ 1ኛ በመውጣት ወረዳውን የዋንጫ ተሸላሚ አድርጓል። ተወዳዳሪ ተማሪውም ክ/ተማውን በመወከል በቀጣይ በከተማ ደረጃ ለሚካሔደው ውድድር ላይ የሚሳተፍ ይሆናል። ስለሆነም ለመጣው ውጤት አስተዋፅኦ የነበራቸው አካላትን ትምህርት ቤቱ ምስጋናውን እያቀረበን እንኳን ደስ ያላችሁ እንላለን።

Repost from N/a
photo content
+1

Repost from N/a
photo content
+4

Repost from N/a
photo content
+2

Repost from N/a
photo content
+1

Repost from N/a
ቀን 18/04/2016ዓም በዛሬው ዕለት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል የጥያቄ እና መልስ ውድድር በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ትምህርት ተካሒዷል። ትምህርት ቤታችን ጨፌ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤትም በውድድሩ ላይ በመሳተፍ የተለያዩ የግል እና የተቋም ሽልማቶችን ማግኘት ችለናል። በዚህም መሰረት 1.6ኛ ክፍል በአማርኛ የ3ኛ ደረጃን 2. 6ኛ ክፍል በአፋን ኦሮሞ 1ኛ ደረጃ 3. በአማርኛ 8ኛ ክፍል 1ኛ ደረጃ 4. በአፋን ኦሮሞ 8ኛ 1ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀናል። ለዚህም ውጤት መምጣት ጉልህ ሚና ለተጫወታችሁ መምህራን, ወላጆች እና ተማሪዎች የነበራችሁ ሚና የማይተካ ነበር። ይህም ውጤት ለወደፊቱ ከዚህ በተሻለ በርትተን እንድንሰራ የሚያበረታታ ስለሆነ ሁላችንም ርብርባችንን ከመቼውም ጊዜ በላይ አጠናክረን እንቀጥል እንላለን። በመጨረሻም በተመዘገበው ውጤት መላው የትምህርት ቤት ማህበረሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ።

+4
GRADE 8 ENGLISH.pdf4.26 KB

የቅዳሜ ትምህርት ነገ ቀን 13/04/2016 ተጠናክሮ እንደሚሠጥ አውቃችሁ መጥታች እንድትማሩ እናሳስባለን ።ነገር ግን አንዳንድ ተማሪዎች ትምህርት የለም በሚል መደናገር ወይም ወሬ ከትምህርት ገበታችሁ እንዳትቀሩ ግንዛቤ ለመፍጠር ነው

All subject final all.xlsx1.56 MB

photo content

photo content

ጨፌ ቅድመ አንደኛ, አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢውን የኮብል ስቶን ንጣፍ በማሰራት ላይ
+4
ጨፌ ቅድመ አንደኛ, አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢውን የኮብል ስቶን ንጣፍ በማሰራት ላይ

photo content
+9

በቀን 26/03/2016 የባህልና ኪነ ጥበብ አባላት የተለያዩ የጥበብ ስራዎቻቸውን አቅርበዋል።
+9
በቀን 26/03/2016 የባህልና ኪነ ጥበብ አባላት የተለያዩ የጥበብ ስራዎቻቸውን አቅርበዋል።

Best Countries For quality Education In Africa. 1. South Africa 🇿🇦 2. Egypt 🇪🇬 3. Kenya 🇰🇪 4. Tunisia 🇹🇳 5. Morocco 🇲🇦 6. Ghana 🇬🇭

photo content

ቀን 09/03/2016 ሰላም እንዴት ናችሁ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች ነገ ትምህርት አለ ወይስ የለም የሚል ግርታ የተፈጠረባችሁ እንዳላችሁ በለያዬ መንገድ መረዳት ችለናል። በዚህም መሠረት በሁሉም የትምህርት ደረጃዎች ነገ ትምህርት አለ። ነገርግን ትምህርት የሚሰጠው ግማሽ ቀን ነው። ከሰዓት ሌላ ፕሮግራም ስላለን።

photo content