en
Feedback
Education News

Education News

Open in Telegram
880
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-2630 days
Posts Archive
Chefee primary and Middle School.pdf4.78 KB

Date of commencement የሚለው ቦታ active ስላልሆነ ነው የተስተካከለውን ሊንክ እስከምንልክላችሁ በትግስት ጠብቁን።
+4
Date of commencement የሚለው ቦታ active ስላልሆነ ነው የተስተካከለውን ሊንክ እስከምንልክላችሁ በትግስት ጠብቁን።

AAEB and Schools Website address cheffie.xlsx0.45 KB

የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ማስታዎቂያ የተከበራችሁ የጨፌ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች እና ተማሪዎች እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በሰላም አደረሳችሁ እያልን የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 1-15 በ Online መሆኑን እያሳወቅን ትምህርት ቤት መምጣት ሳይጠበቅባችሁ እጃችሁ ላይ ባለ ኮምፒውተር ፣ ታብሌት ፣ ስልክ ወይንም ኢንተርኔት ቤት በመሄድ ከዚህ በታች በተቀመጠው የትምህርት ቤቱ ድህረ-ገፅ:- ድህረ ገፅ /website/: - chfeepp.sims.addislearning.edu.et በመግባት ልጆቻችሁን ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። ለመመዝገብ ወደ ትምህርት ቤታችን ድህረ-ገፅ ከመግባታችሁ በፊት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 5 (6) ነጥቦች ስካን በማድረግ መያዝ ይጠበቅባችኋል ። እነሱም : - 1. የተማሪው / ዋ ፎቶ 2. የወላጅ ወይም የአሳዳጊ ፎቶ 3. የተማሪዎች የልደት ካርድ ( ከሌለው ግዴታ አይደለም ) / PDF / 4. የተማሪዎች ካርድ የ 2016 ዓ.ም ( ከፊት ለፊቱ እና ከጀርባው ) / PDF / 5. የወላጅ ወይም የአሳዳጊ መታወቂያ / PDF / 6. ለአዲስ ተማሪዎች መሸኛ /PDF/ ማሳሰቢያ : - ፩. ስካን የሚደረጉት ፎቶዎች ከ 1 ሜጋ ባይት ( 1MB ) መብለጥ የለባቸውም ። ፪. በትክክል መረጃውን ሞልቶ የተመዘገበ ተማሪ ከትምህርት ቤቱ በተመዘገበበት ስልክ ላይ መመዝገቡን የሚገልፅ መልዕክት ( message ) ይደርሰዋል ። ያልተሟላ መረጃ ኖሮት ት/ቤታችን ካልተቀበለው (Accept) ካላደረግነው እና ስልኩ ላይ መመዝገቡን የሚገልፅ መልዕክት በስልኩ ካልደረሳችሁ ተማሪው አልተመዘገበም ማለት ነእ። ፫. የምዝገባ ግዜን የትኛውም የክፍል ደረጃ ከሀምሌ 01 እስከ ሀምሌ 15/2016 እጃችሁ ላይ ባለ ስልክ ወይንም ኢንተርኔት ቤት በመሄድ መመዝገብ ይቻላል ። ፬. ከ1-8ኛ ክፍል ከአጎራባች የመንግስት ት/ቤት አንቀበልም። ፭ . አዲስ የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች ዕድሜያቸው 4 (አራት) ዓመት የሞላቸውን እና የወረዳ 03 ነዋሪዎችን ብቻ የምንቀበል ይሆናል። ፮ የቅድመ አንደኛ ተማሪዎች እና የአንደኛ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ተማሪዎች መመዝገቢያ የተለያዬ ስለሆነ እናሳውቃለን። (ማለትም ቅድመ አንደኛ መካከለዝኛ ወይም መካከለኛ ደረጃ ቅድመ አንደኛ ላይ ቢመዘገብ ተቀባይነት የለውም::) ፯. የትምህርት ቤታችን የምዝገባ ድህረ-ገፅ ክፍት ሲሆን በቴሌግራም ቻናል እናሳውቃለን። ለማንኛውም ጥያቄ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስ.ቁጥሮች ይደውሉ:: -0925422442 0912401692 0912460609 0913669926 0915569921 ይደውሉ። የቴሌግራም አድራሻ :- cheffie primary school2013 ቴሌግራም ሊንክ (Link):- t.me/cheffeps #የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ማስታዎቂያ የተከበራችሁ የረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች እና ተማሪዎች እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በሰላም አደረሳችሁ እያልን የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 1-15 በ Online መሆኑን እያሳወቅን ትምህርት ቤት መምጣት ሳይጠበቅባችሁ እጃችሁ ላይ ባለ ኮምፒውተር ፣ ታብሌት ፣ ስልክ ወይንም ኢንተርኔት ቤት በመሄድ ከዚህ በታች በተቀመጠው የትምህርት ቤቱ ድህረ-ገፅ:- ድህረ ገፅ /website/: - repipp.sims.addislearning.edu.et በመግባት ልጆቻችሁን ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። ለመመዝገብ ወደ ትምህርት ቤታችን ድህረ-ገፅ ከመግባታችሁ በፊት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን 5 (6) ነጥቦች ስካን በማድረግ መያዝ ይጠበቅባችኋል ። እነሱም : - 1. የተማሪው / ዋ ፎቶ 2. የወላጅ ወይም የአሳዳጊ ፎቶ 3. የተማሪዎች የልደት ካርድ ( ከሌለው ግዴታ አይደለም ) / PDF / 4. የተማሪዎች ካርድ የ 2016 ዓ.ም ( ከፊት ለፊቱ እና ከጀርባው ) / PDF / 5. የወላጅ ወይም የአሳዳጊ መታወቂያ / PDF / 6. ለአዲስ ተማሪዎች መሸኛ /PDF/ ማሳሰቢያ : - ፩. ስካን የሚደረጉት ፎቶዎች ከ 1 ሜጋ ባይት ( 1MB ) መብለጥ የለባቸውም ። ፪. በትክክል መረጃውን ሞልቶ የተመዘገበ ተማሪ ከትምህርት ቤቱ በተመዘገበበት ስልክ ላይ መመዝገቡን የሚገልፅ መልዕክት ( message ) ይደርሰዋል ። ያልተሟላ መረጃ ኖሮት ት/ቤታችን ካልተቀበለው (Accept) ካላደረግነው እና ስልኩ ላይ መመዝገቡን የሚገልፅ መልዕክት በስልኩ ካልደረሳችሁ ተማሪው አልተመዘገበም ማለት ነእ። ፫. የምዝገባ ግዜን የትኛውም የክፍል ደረጃ ከሀምሌ 01 እስከ ሀምሌ 15/2016 እጃችሁ ላይ ባለ ስልክ ወይንም ኢንተርኔት ቤት በመሄድ መመዝገብ ይቻላል ። ፬. ከ1-8ኛ ክፍል ከአጎራባች የመንግስት ት/ቤት አንቀበልም። ፭ . አዲስ የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች ዕድሜያቸው 4 (አራት) ዓመት የሞላቸውን እና የወረዳ 11 ነዋሪዎችን ብቻ የምንቀበል ይሆናል። ፮ የቅድመ አንደኛ ተማሪዎች እና የአንደኛ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ተማሪዎች መመዝገቢያ የተለያዬ ስለሆነ እናሳውቃለን። (ማለትም ቅድመ አንደኛ መካከለዝኛ ወይም መካከለኛ ደረጃ ቅድመ አንደኛ ላይ ቢመዘገብ ተቀባይነት የለውም::) ፯. የትምህርት ቤታችን የምዝገባ ድህረ-ገፅ ክፍት ሲሆን በቴሌግራም ቻናል እናሳውቃለን። ለማንኛውም ጥያቄ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስ.ቁጥሮች ይደውሉ:: -011 369 4040 ይደውሉ። የቴሌግራም አድራሻ :- Repi Primary School ቴሌግራም ሊንክ (Link):- t.me/Maschalb #የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

photo content

Share 'E-School Student Registration Manual for Student- AMH.pdf'

photo content

photo content

photo content
+4

photo content
+3

photo content

እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም ተጠናቋል በጨፌ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2016ዓ.ም የስራ ዘመን ዛሬ ሰኔ 30/2016ዓ.ም በሰላም ተጠናቀቀ። በእለቱ የተማሪ ወላጆች፣ የወተመህ አካላት ፣ የወረዳ 03 ትም/ጽ/ቤት፣ተማሪዎችና መምህራን የተገኙ ሲሆን የተከናወኑ ተግባራትም፦ _አጠቃላይ በት/ቤቱ የተከናወኑ ተግባራትና የገጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ መፍትሔዎች _አጠቃላይ የተማሪዎች ውጤት ትንተና _በ2017ዓ.ም የት/ም ዘመን በወላጅ ኮሚቴ የሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ በመወያዬት ስምምነት መድረስ ተችሏል _በየክፍል ደረጃው ከ1_3ኛ ደረጃ የወጡ ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቷል _ለ2017ዓ.ም የትም/ዘመን ተማሪ አመዘጋገብ ዙሪያ ገለፃ ተደርጓል _ የተማሪ ሪፖርት ካርድ ተሰራጭቷል _በመጨረሻም ከወላጆች በተነሱ ሐሳቦች ዙሪያ ማብራሪያ በመስጠት የ2016ዓ.ም የስራ ዘመን በሰላምና በውጤታማነት ተጠናቋል።

photo content

photo content

E-School Student Registration Manual for Student- AMH.pdf8.94 KB

photo content
+2

Liul Abat: በጨፌ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አጠቃላይ የ2016ዓ.ም የመማር ማስተማር ስራ ግምገማ እና የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም ዛሬ ሰኔ 26/2016ዓ.ም ተካሄደ። ፕሮግራሙ የተካሄደው ከት/ቤቱ መምህራንና የአስ/ሰራተኞች ጋር ሲሆን በዕለቱ የተማሪዎች ውጤት ትንተና በሁሉም የክ/ደረጃዎች በየትም/ዓይነቱ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በውጤት ትንተናውና በመማር ማስተማሩ ተግባር የነበሩ ጠንካራና መሻሻል የሚገባቸው ጉዳዮችም በዝርዝር ቀርበው ግምገማዊ ውይይት ተካሂዷል። በቀረበው ሪፖርት ዙሪያ አንዳንድ ሀሳቦች የተነሱ ሲሆን በተነሱ ሀሳቦች ላይም በት/ቤቱ ር/መምህርት ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ዋቆማ ጠቅለል ያለ ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል። በመጨረሻም በአመቱ በተመደቡበት የስራ መደብ የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማት የተበረከተ ሲሆን ለቀጣይም ሁሉም ሠራተኛ በተመደበበት የስራ መስክ ውጤታማ ስራ በመስራት ሀገራችንን ወደተሻለ ደረጃ ከፍ ሊያደርግ የሚችል ዜጋ ለማፍራት የበኩላችንን አስተዋፅኦ ማበርከት እንዳለብን በመግለፅ የዕለቱ ፕሮግራም ተጠናቋል። Mana barumsaa caffee sadarkaa 1 ffaa duraa, sadarkaa 1 ffaa fi giddu galeessaatti gamagamni hojii baruuf barsiisuu,sirni beekamttii fi badhaasa kennuu kan bara hojii 2016 geggeeffame. Sagantaan kun kan geggeeffame barsiisota mana barumsichaa fi hojjettoota mana hojii mana barumsichaa waliin yoo ta'u, guyyaa kanattis daree barnootaa hunda irratti qaaccessi qabxii barataa gosa barnootaa hundaan gabaasa kan ta'ee fi dhimmoota baruuf barsiisuu, qabxii barataa, ciminoota jiranii fi hanqinoota jiran irratti  gamagamni fi mariin geggeeffameera.Gabaasa kenname irratti yaadonni fi gaaffileen tokko tokko kan ka'anii fi yaadota ka'an kana irrattis Hooggantuu mana barumsichaa kan ta'an Aadde Elsaabet Waaqumaa yaada walii galaa fi deebii barbaachisu kennaniiru. Guyyaadhuma kana bara hojii kana hojjettota mana hojii kanaa gahee isaaniif kenname irratti bu'aa gaarii fidanii fi qabxii gaarii fidaniif sirni beekamttii fi badhaasa kennuu raawwatameera. Dhuma irrattis ogummaa keenyaa fi imaanaa nutti kennamee beekuun biyya keenya sadarkaa barbaadame biraan gahuuf ittigaafatamummaa nutti kenname bahachuun dirqama hundaa ta'uu hubachiisuun sagantaan guyyaa kanaa goolabameera.

photo content
+9

photo content
+9