en
Feedback
ቺፍ ኮርነር እስቶን የቴሌግራም ቤተሰብ

ቺፍ ኮርነር እስቶን የቴሌግራም ቤተሰብ

Open in Telegram

አላማችን ሰዎች በእግዚአብሔር የተፈጠሩበት አላማ እና የተጠሩበት ህይወት ገብቶአቸው በዛ የህይወት ደረጃ እና መንገድ እንዲጓዙ እና እንዲገለጡ ማድረግ ነው። (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18) መስታወት የራሱ መልክ የለውም ከፊቱ የቆመውን የዛን ሰው መልክ እና ማንነት ብቻ ነው የሚያንጸባርቀው። እኛም በፊታችን የቆመውን የኢየሱስን ህይወት በማንጸባረቅ በምድር ላይ እንመላለሳለን።

Show more
934
Subscribers
-124 hours
-27 days
-1030 days
Posts Archive
መርሃግብራችን ተጠናቀቀ መልካም ምሽት

የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ አገልጋይ ሄርሜላ የውልሰው #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ

የአምልኮ ጊዜ ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ

የጸሎት ጊዜ እህት መክሊት ሀብተአብ #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ

ዛሬ የመርሃግብራችን ምሽት ነው 🔥 ከ 3:00 ጀምሮ 🔥

ነገ በእግዚአብሔር ቃል የምታገለገለግለን እህታችን በተለይም ከ ወንጌል ጋር በተያየዘ በተለያዩ ማህበራዊ ድህረገጾች ምስሎቿ በስፋት ሲዘዋወሩ የምናቃት፣ የቤተክርስቲናችን አገልጋይና እና የወንጌል ስር
+3
ነገ በእግዚአብሔር ቃል የምታገለገለግለን እህታችን በተለይም ከ ወንጌል ጋር በተያየዘ በተለያዩ ማህበራዊ ድህረገጾች ምስሎቿ በስፋት ሲዘዋወሩ የምናቃት፣ የቤተክርስቲናችን አገልጋይና እና የወንጌል ስርጭት ህብረት መሪ የሆነችው ሄርሜላ የውልሰው ነች።

የአምልኮ ጊዜ ዘማሪ ዘካርያስ ታደሰ #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ

የፊታችን ማክሰኞ በ #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ ከአገልጋይ ሄርሜላ የውልሰው እና ከ ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ ጋር ልዩ ምሽት ይኖረናል። ከ 3:00 ጀምሮ ከያላችሁበት በመግባት ጸጋን እንድትካፈሉ እ
የፊታችን ማክሰኞ በ #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ ከአገልጋይ ሄርሜላ የውልሰው እና ከ ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ ጋር ልዩ ምሽት ይኖረናል። ከ 3:00 ጀምሮ ከያላችሁበት በመግባት ጸጋን እንድትካፈሉ እንጋብዛችኋለን። የቴሌግራም ቤተሰባችንን ለመቀላቀል ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/chiefcornerstoneministries

እንዴት ናችሁ ቅዱሳን የፊታችን ማክሰኞ ከሁለት ተወዳጅ አገልጋዮች ጋር የተለመደው መርሃግብራችን ይቀጥላል። ይጠብቁን!

መርሃግብራችን ተጠናቀቀ መልካም ምሽት

የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ አገልጋይ ምስጋና ሳሙኤል #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ

የአምልኮ ጊዜ ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ

የጸሎት ጊዜ እህት ምስጋና ሙሉጌታ #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ

ሰላም ቤተሰቦች ማክሰኞ ምሽት በ #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ ከአገልጋይ ምስጋና ሳሙኤል እና ከ ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ ጋር ልዩ ምሽት ተዘጋጅቷል። ከ 3:00 ጀምሮ ከያላችሁበት በመግባት ጸጋን እ
ሰላም ቤተሰቦች ማክሰኞ ምሽት በ #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ ከአገልጋይ ምስጋና ሳሙኤል እና ከ ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ ጋር ልዩ ምሽት ተዘጋጅቷል። ከ 3:00 ጀምሮ ከያላችሁበት በመግባት ጸጋን እንድትካፈሉ እንጋብዛችኋለን። የቴሌግራም ቤተሰባችንን ለመቀላቀል ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/chiefcornerstoneministries

የቃል ጊዜ አገልጋይ ማራማዊት ውብሸት #ቺፍ_ኮርነር_የቴሌግራም_ቤተሰብ

መርሃግብሩ ተጠናቋል መልካም ምሽት