cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🤑Øñë 💋 løvë👨‍👨‍👦

Music💽🎺🎶🎵🎤🎸🎼 Book📚📗📘 Fun🤪😆😁😁 F/b high light⚽️🏈🏐🏑🎾 News 🌍 Poem🎺 Neshida Everything guys Please🤚 join Share@ like 👍subscribe join follow 🎶📚😆⚽️

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
188
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Eslamic pic Le Eid yemihonu mert mert profle yemihonu photowoh yagegnalu Join&sher yargu ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉 @IYIYasir.....লাভ https://t.me/Eid_mubarek_Pic
Show all...
Eslamic pic

Le Eid yemihonu mert mert profle yemihonu photowoh yagegnalu Join&sher yargu ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉 @IYIYasir.....লাভ

❤️☪ የኢስላማዊ መንግስታት ታሪኮችን ከመነሻ እስከ ውድቀት የሚለቀቅበት ቻናል ከፈለጉ JOIN ይበሉ 🛡⚔ ☪❤️☪❤️ JOIN ❤️☪❤️☪
Show all...
☪⚔ የአንደሉስ ስልጣኔ ⚔☪
☪⚔ የሞንጎል ወረራ 😭☪
☪⚔ ሰልጁክ ሱልጣን አልፓርስላን ☪🛡
☪🛡 የሙጃሂዶች ታሪክ ☪🛡
☪❤️✨ JOIN ❤️✨☪
ለትውስታ ያክል ነው። አላህ ፊልስጤም ሰላም ያርጋት ሁላችንም በዱዓ አንርሳቸው ምክንያቱም ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን ነው እየሞቱ ያሉት። ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርጋት ሁሉንም በዱዕ አንዳትርሱ ማረኝ ማለትን እንኳን ቢሆን።
Show all...
🙏🧕👮‍♂Yaa jara keena jiruu duniya tana kessatti wanni akka nama qarqaaruu nam gammachiisu hin jiru Kanafu nuti hundu guyya borii buusii kenna ni eegalla namni hundu yoo xiqqate qarshi 5 buusuun. 🕌🕋🕍 mana kena kanbori qaa tolchanu miskina irra imimman haa haynuu "ومن يقردالله قردا حسنا فيضاعفه له أضعافا كثير" "enyu namni rabbin liqqessu liqaa gaarii kan rabbin dacha hedduun isaaf kaffalu" 👉ⒶⓈⒷ @NMSJ2
Show all...
#አራቱ_ሻማዎች በአንዲት ጠባብ ቤት ውስጥ የሚገኙ አራት ሻማዎች ቤቱን በብርሀን ፍክት አድርገው የራሳቸውን የግል ሀሳብ በሽክሹክታ መልክ ይመካከራሉ: 1ኛው ሻማ እንዲህ አለ "እኔ ሰላም ነኝ የእኔን አስፈላጊነት የተራዳ የለም ስለዚህ የኔ መኖር ከንቱ ነው ብሎ ሀሳቡን አቀረበ" ወድያው ነበልባሉን ቀንሶ ሙሉ ለሙሉ ጠፋ:: 2ተኛው ሻማ "እኔ እምነት ነኝ ብዙ ጊዜ እየታመምኩ እሰቃያለሁ ከአሁን በሗላ አላስፈልግም! እየበራሁ መቆየቴ ዋጋ የለውም!" ይህን እንደተናገረ ወድያው ክስም አለ. 3ተኛው ሻማ በብሶት ይናዘዝ ጀመረ "እኔ ፍቅር ነኝ በርትቼ የመቆየት አቅሙ የለኝም ስለ እኔ የሚዘምር እንጂ የሚኖር ጠፍቷል" ብሎ ጠፋ:: በቤቱ ትኖር የነበረች ልጅ ከውጭ ወደ ቤት ስትገባ 3ቱ ሻማዎች ጠፍተው ተመለከተቻቸው:: ደነገጠች ለምን አልበራችሁም! እስከ መጨረሻ መብራት ይጠበቅባችሗል! አለችና ተንሰቅስቃ ማልቀስ ጀመረች። ይህን ጊዜ 4ኛው ሻማ "አይዞሽ እኔ እየበራሁ እስካለሁ ድረስ ሌሎችን ሻማዎች ደግመን ማቀጣጠል እንችላለን #እኔ_ተስፋ_ነኝ" አላት:: #ከረበና_ተስፋ_አንቁረጥ:: @BestIslamic 🍁
Show all...
Najashi Muslim Students Jema'a (NMSH) https://t.me/NMSJ2 As wr wb kelay yalewun link bemechan Addis chanal wust yigbu
Show all...
NEJASHI Tube🕍 🕌🕋

"ይህ ነጃሺ tube ነዉ" ✅ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሰራ<<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ>>ካለም ሰው፤ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው❓(ቁርዓን፦41:33) 🌕ከናንተ በላጩ ለሰዎች ጠቃሚው ነው።ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለአስተያየት➡ @Nejashicomment_bot 👉በራስህ ብዕር መጣራት ካልቻልክ በሌሎች ብዕር ተጣራ።!! Discussion gruop➡ @NMSJ1

🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ዋላችሁ🙏 #ሰው_ሆይ_እባክህን ክፋት አይሙቅህ፤ መልካም ነገርም ብርድ ብርድ አይበልህ። ለክፋት አቅም ካለህ ለበጎ ነገርም አቅም አለህና ተግባርህ የምርጫ ውጤት ነውና አስብበት። ገንዘብ የሚመልሰው የገንዘብን ጥያቄ ብቻ ነውና ሁሉንም ነገር ገንዘብ ያስገኝልኛል ብለህ አታስብ። ወዳጄ ላለው አትሩጥ፤ ምጽዋትህና ተግባርህ በአቅምህ መጠን ይሁን እንጂ ከአቅምህ አትነስ። ድሃም ሆነህ ተበድረህ ስጦታ አትስጥ። በጣም ካልቸገረህ ለቅንጦት አትበደር። አዎን አደራህን ለሀብታም አትሳቅ፤ የደሀ ጉልበት አይለፍብህ፤ ያለ ሰው ሰው አልሆንክምና ሰው አትጥላ፡፡ የወጣህበትን መሰላል አትገፍትር፤ ለመውረድም ያስፈልግሃልና፤ ያየኽውን ሴት ሁሉ የመውደድ ጠባይህ ካለቀቀህ ትዳር አትያዝ (አትያዥ)፡፡ ካልጋበዙህም በቀር አማካሪ አትሁን፤ ባልጠሩህ ሥፍራ አቤት አትበል፤ ካልሾሙህ መሪ አትሁን፤ ጉድለት በሌለበት ቦታ ጊዜህን አታባክን፤ የሰው ፊት ጥገኛ ሁነህ ሲስቁልህ የምትስቅ ሲቆጡህ የምታለቅስ አትሁን፤ ነገርህን በልክ ፣ ቃልህን በጣዕም ፣ ድምፅህን በዝግታ ፈፅመው። እውር እንዳይሉህ ያልታየኽን አያለሁ አትበል። ጨካኝ እንዳይሉህ ያልተሰማህን ጩኸት እሰማለሁ አትበል። ንፉግ እንዳይሉህ ያለ አቅምህ እረዳለሁ አትበል። ነገር አይገባውም እንዳይሉህ ያልገባህን እንደገባህ አድርገህ አትለፍ። አንድ በጎ ዕውቀት ሳትጨብጥ የዋልክበትን ቀን እንደ ኖርክበት አትቁጠረው ፣ ስለዚህ መፅሐፍትን አንብብ ፣ አዋቂዎችን ጠይቅ ፣ ሁሉን ሳትንቅ ስማ። ደጋፊዎች ተከታዮች አይደሉም። ሰዎች ስለደገፉህም የያዝኩት እውነት ነው ብለህ መንቻካ አትሁን ፤ ምናልባት ዛሬ የሚጮሁልህ ዛሬን ሊረሱብህ ሊሆን ይችላልና። ሲያለቅሱልህም ቃልህ ማርኳቸው ሳይሆን የሞተ ዘመዳቸው ትዝ ብሏቸው ሊሆን ይችላልና አለቀሱ ብለህ ንግግርህን ድንበር አታሳጣው። እውነትንም በደጋፊ ብዛት እንዳትመዝናት ተጠንቀቅ። 🙌መልካም ቀን ቸር ያሳድረን👋 @RameYeH @NMSJ2
Show all...
ወላሂ ቆንጆ ነሽ ሙስሊሟ እህቴ አንቺ እኮ ቆንጆ ነሽ ሂጃብሽን መልበስ እንደምን ከበደሽ መቀነዳደቡ ጥርስ መፈንጨቱ ሽቶ መቀባቱ ለምን አስፈለገሽ የአላህን ትዕዛዝ ከጎን አስቀምጠሽ የነብዩን ሱና እንዳልሰማ ሆነሽ ህይወትሽን መግፋት ለምን አስፈልገሽ ሂጃብሽን ለብሰሽ በሃያእ አጊጠሽ አላህ ያዘዘሽን አሳምረሽ ሰርተሽ መስገጃሽ ላይ ታግሰሽ ሰላትን ከሰገድሽ ከአጓጉል ፋሽን እራስሽን ካራቅሽ አባት እናትሽን በደስታ ከታዘዝሽ በአላህ እምላለሁ ውቢቷ እህቴ አንቺ እኮ ቆንጆ ነሽ @NMSJ2
Show all...