cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

THE ANOINTING

" ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤(ትንቢተ ኢዮኤል 2:28) Contact -- @meshugaaa

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
983
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ከረካ ፊትህን አይቶለኝ ይህ አይኔ ከፈካ እንደ ጠዋት ጀምበር ዘመኔ ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥😢😢❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 When you start to Encounter the Holyspirit everyday, You start loosing self site and start being lost in the sight of Jesus “But we all, with open face beholding as in a glass the glory of the Lord, are changed into the same image from glory to glory, even as by the Spirit of the Lord.” — 2 Corinthians 3:18 (KJV) @In_the_secret_place
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
💆💆‍♂" የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። " (መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1:8)💆💆‍♂ Join us @the_annointing @the_annointing @the_annointing •═══•••🍃🌺🍃•••════• ════•••🍃🌺🍃•••════• ተ🀄️ላ🀄️ሉን
Show all...
💆💆‍♂" የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። " (መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1:8)💆💆‍♂ Join us @the_annointing @the_annointing @the_annointing •═══•••🍃🌺🍃•••════• ════•••🍃🌺🍃•••════• ተ🀄️ላ🀄️ሉን
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው።” — መዝሙር 27፥4 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
Amaizing👆👆❤️❤️
Show all...
01:52
Video unavailableShow in Telegram
VID_20211005_112602.mp43.37 MB
ርዕሰ :- ቅባት መነሻ ጥቅስ (መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕ. 16) 12፤ ልኮም አስመጣው፤ እርሱም ቀይ፥ ዓይኑም የተዋበ፥ መልኩም ያማረ ነበረ። እግዚአብሔርም። ይህ ነውና ተነሥተህ ቅባው አለ። 13፤ ሳሙኤልም የዘይቱን ቀንድ ወስዶ በወንድሞቹ መካከል ቀባው። የእግዚአብሔርም መንፈስ ከዚያ ቀን ጀምሮ በዳዊት ላይ በኃይል መጣ። ሳሙኤልም ተነሥቶ ወደ አርማቴም ሄደ። *ዳዊት በእናት እና አባቱ የተረሳ ሰው ቢሆንም እንኳ እግዚአብሔር የሚያውቀው ሰው ነበር። *ዳዊት ከተቀባ በውኋላ ተራ ሰው መሆን አይችልም። *"ቅባትን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው!" *እንደ ሳሙኤል የሚቀባው ኤልያብ ቢመስለውም የእግዚአብሔርን ልብ የማረከው ግን ዳዊት ነበር። *ዳዊት ከተቀባ እና ጎልያድን ከገደለ በኋላ የገባው ምድረበዳ ነበር፤ግዜው ሲደርስ ግን ወደ ንግስና መጣ። *ምንም እንኳን ምድረበዳ ቢሆንም እንኳን ከተማው ያወራ የየነበረው ስለእርሱ ነበር። *ዳዊት ቅባት ምን እንደሆነ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነበር። *የዳዊት የስኬት ምስጢር እግዚአብሔር ነበር! *እግዚአብሔር የጠራንን ጥሪ እና ተልእኮ በራሳችን ችሎታ ልንሰራው አንችልም፤ቅባት ያስፈልገናል! *የእግዚአብሔር ቅባት ማለት ለተጠራንበት ጥሪ የሚሆን የእግዚአብሔር ሀይል ማለት ነው። *ቅባቱ ሲመጣ ዘመን ተሻጋሪ ስራ እንሰራለን! *ክርስቶስ ማለት የተቀባ ማላት ነው!(Christ the anointed one) *በዚህ ምድር ላይ ያለ ተልዕኮ እግዚአብሔር ያመጣው ሰው የለም! *አንድ ሰው የእግዚአብሔር ቅባት በሃይል በእርሱ ላይ መስራት ሲጀምር ያ ሰው የእግዚአብሔር መለኮታዊ አሰራር ማስተላለፊያ ይሆናል። *ሳውል ያሳደደው ሐዋርያትን ነቀር ጌታ ኢየሱስ ግን ስለምን ታሳድደኛለህ አለው!(የተቀባን ሰው ስትነካ እርሱን ሳይሆን የእግዚአብሔርን አሰራር ነው ነክቶ የነበረው) *ቅባት በላያችን ላይ የሚፈስ ዘይት አይደለም! *ያለ ቅባቱ ባዶ መሆናችን ሊገባን ይገባል! *ቅባት ቀንበርን ይሰብራል! *ዳዊት ወደ ጎልያድ ሊገድለው ሲሮጥ ራሱን አይቶ ሳይሆን እግዚአብሔርን አይቶ ነው! *ቅባት ድፍረት ይሰጥሃል፤ቅባቱ ሲመጣ ድፍረት ይዞ ይመጣል። *ቅባት ሲመጣ ፍላጎትህን ይቀይራል፣አስተሳሰብህን ይቀይራል፣ሰዎች ፊት ያለህንም ተቀባይነት ይቀይራል! *ቅባት በህይወትህ ሲመጣ ይታወቃል! *የመጨረሻው ዘመን ቅባት በኢየሱስ ስም ያግኝህ/ሽ። *ተጨማሪ ጥቅስ: ሉቃስ 4:-17-19 2ቆሮንቶስ 1:-21-22 ኢሳይያስ 10:27 ሐዋርያት ስራ 10:38 @ChristJesusTV @ChristJesusTV @the_annointing
Show all...
And those who know your name put their trust in you, for you, O LORD, have not forsaken those who seek you. (Psalms 9:10) @the_annointing @the_annointing
Show all...
Show all...
"ምስጋና" MISGANA #Biniyam_Desalegn_ft_Brook(Remix) New Ethiopian Gospel Song 2021

ግጥም እና ዜማ ፦ ቢንያም ደሳለኝ

https://t.me/BiniyamDesalegn

ሙዚቃ ቅንብር ፦ ብሩክ አለማየሁ

https://www.youtube.com/channel/UCoT2MownfWfCMmXjiB-s6Rw

http://t.me/ProdBrook Lyrics አታየኝም ወይ አትሰማኝም ወይ ለምን ትላለህ ችግር እያለ ክፉ እያየለ ለምን ላመስግን ለምን ትላለህ አታየኝም ወይ አትሰማኝም ወይ ለምን ትላለህ ችግር እያለ ክፉ እያየለ ለምን ላመስግን ለምን ትላለህ ሁለት ጥያቄ፤ አጉረምርመህ መልስ አገኘህ? እ? እግዜሩንስ ወቅሰህ ከጭንቀት አረፍክ? ጠቢብ ለመሆን ከሰነፍ ተማር አመስግን እንጂ ፍፁም አታማር እንዳይሆንብህ ለልብህ ህመም ለጨጓራህ ቃር የምሬትን ቃል አርቅ ካንተ ጋር ማን ክፉን ያመጣል ከውሸት አባት ሌላ አባቴ እንደሆነ የለው የክፋት ጎተራ ለኔ የሚራራ፤ በጎ ስጦታና ፍፁም በረከት ነው ሁሌ የሱ ስራ ደስታና ሰላም ከውጭ አይመጣም የገንዘብ ብዛት እረፍት አይሰጥም የለኝም አትበል የሌለህ የለም እግዚአብሄር ካለህ የጎደለህ የለም አመስግንና መፍትሄው ይገለጥ 'ምታርፍበት ሰላም ከችግርህ ይብለጥ አዝማች፦ የምስጋናን ነዶ እወዘውዛለሁ እንደሰባ እንቦሳ በፊቱ ዘላለሁ ክብር ይገባዋል ሀሌሉያ እላለሁ ነፍሴ ታሠስግንህ እሰግድሀለሀሁ እረካሁ ተደሰትኩ ስል ሰይጣን በጆሮዬ ምን ኖሮህ ማን ሆነህ ይላል እንዳብድ ጨርቄን ጥዬ የሌለኝ ያልሆንኩት ደስታን አይሰጠኝም የአምላክ ልጅ ከመሆን የሚበልጥ ደስታ የለም ደስታና ሰላም በውስጤ አለ ለምን ላጉረምርም አባቴ ከኔጋ እያለ ላመስግን ዝም ብዬ ተመስገን ብዬ ያኔ ሁሉ ይቀላል አልኖር ታግዬ እንዴት እንደሚቀደም ከሰው ሳይጋፉ ገብቶኛል ዘንድሮ የበረከት ቁልፉ እንዴት እንደሚቀደም ከሰው ሳይጋፉ ገብቶኛል ዘንድሮ የበረከት ቁልፉ በምስጋና በውዳሴ ቀኑን…

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.