cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍቅር እስከ ጀነት ቁ.1

❤️ልብን እንድታፈቅር ላደረገ አላህ♡ ♡ምስጋና የተጋባ ይሁን!!! አላህ ሀላሉን ይወፍቀን አሚን🙏 ለአስተያየታችሁ👉 @Fiamanillah2

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
2 843
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በመላ ሀገራችን ዛሬ የሚጀምረውን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች በያሉበት ቦታ መልካም ዕድል እንመኛለን። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ይቅናቹ 🫶
Show all...
የስልክ አጠቃቀማችንን እናሳምር ! ሣይታሰብ ሊመጣ የሚችለውን ሞት እናስታውስ! ነገ ሟቾች ነን! ጨለማውን ቀብር እናስታውስ ! አጠገባችን ማንም፣ ምንም ሣይኖር አሏህ ፊት መቆም አለ ! የማይቻለው ና ከባድ የሆነው የእሳት ቅጣት አለ ! ከዚህም ጋር ፣ ሐራም ነገርን በመመልከትና በመስማት ደስተኛ ህይወትን መግፋት በፍፁም አይታሰብም ! በአምላክህ ላይ አመፀኛ እየሆንክ ደስታን እጎናፀፋለሁ ማለት ቂልነት ነው! አሏህን እንፍራ ! ስልኮቻችን የተከለከሉ ነገሮችን መስሚያ ና መመልከቻ ከሚሆኑ ከነ አካቴው አለመጠቀሙ ይሻላል ! #መሀመድሲራጅ
Show all...
የአሹራ ፆም ሙሐረም 10 ነብዩላህ ሙሳ(ዓ.ሰ) ከአንባገነኑ የፊርዓውን ጭቆና ነፃ የወጡበት ቀን ነው:: ይህን ቀን አንድ ቀን ቀደም ተብሎ ሙሐረም 9 አልያ ሙሐረም 11ን በማስከተል መፆም ይወደዳል:: የፊታችን እሁድ የሙሀረም ወር ዘጠነኛው ቀን ነው - ረሱል ስለ አሹራ ፆም ሲናገሩ "ምናልባት ለሚቀጥለው አመት በህይወት ከቆየሁ ዘጠነኛውንም እፆማለሁ ብለዋል (ሶሒሁ ሙስሊም 1134) ሙሐረም 10 የአሹራ ቀን ዕለተ ሰኞ ነው:: ይህን ቀን መፆም የአላህ መልዕክተኛ(ሰዓወ) "የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለው ብለዋል (ሶሒሁ ሙስሊም 1163) ቤተሰባችንንም ሌላውንም ይህን መልዕክት እናስታውስ! @Zakiiir12
Show all...
❤️አልወድህም አፈቅርሃለሁ💋 ባሏን ሁልጊዜም እንደምትወደው ትነገረው ነበር፤ ሆኖም እንደቀልድ ይወስደው ስለነበር በጣም አዝና አንድ ቀን፡- እንደምወድህ ስነግርህ ለምንድነው የምትስቀው😄 ብላ ጠየቀችው፡፡ ባሏም እንድህ አለ፡- እንደምትወጂኝ ሳይሆን እንደምታፈቅሪኝ ስለማውቅ አፈቅርሃለሁ ከማለት ይልቅ እወድሃለሁ ማለቱን ማዘውተርሽ ስለሚገርመኝ ነው ብሎ መለሰላት፡፡ 😒 ልጅቷም ጭንቀት እና ሃዘን የተሞላበት ፊቷን ወደ ፈገግታ ቀይራው😁 ኦ… የኔ ፍቅር በጣም አፈቅርሃለሁ አለችው፡፡ 😍 ባሏም፡- የኔ ውድ አንድ ለየት ያለ ነገር እንድታደርጊልኝ እፈልጋለሁ ልጅቷም፡- ምን? ባሏም፡- ማታ ቤት ስትገቢ እናትሽን አመስግኚልኝ 🙏 ልጅቷም፡- እሺ… ግን በምን ምክንያት? ልጁም፡- በሕይወቴ መጥታ ደስታን የሰጠችኝኝ ነገ ደግም የትዳር አጋሬና የልቤ መርጊያ አንቺን ስለወለደች ነው፡፡ ብሎ መለሰላት ደስ አይሉም?? በአሏህ!!! #ጥሩን ለጥሩ ነው አላህ የኸለቀው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Join us 👇👇 @Zakiiir12
Show all...
«#ነፃ_ጥቅል_ከኢትዮ_ቴሌኮም ! ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 በጀት አመት 61.3 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ይህም የእቅዱን 87.6 በመቶ ነው ብሏል። ይህን በማስመልከት ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነጻ ጥቅል ስጦታ ማቅረቡን ገልጿል። ኢትዮ ቴሌኮም ያስመዘገበውን ስኬት አስመልክቶ ከህብረተሰቡ ጋር ለመጋራት ሲል የዳታ፣ ድምፅ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታዎችን ማቅረቡን ነው ዛሬ ያሳወቀው። በዚህም፦ 👉 1.5 ጌጋባይት ዳታ በቀን 512 ሜባ፤ 👉 45 ደቂቃ በቀን 15 ደቂቃ፤ 👉 100 መልዕክት በቀን 33 መልዕክቶችን፤ 👉 የ10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ በቀን 3 ደቂቃ ለተጠቃሚዎች በነጻ አቅርቧል። (ማስታወሻ ፦ ዓለም አቀፍ የጥሪ ስጦታው የተበረከተው ያልተገደበ የድምጽ ጥቅል፣ የጹሑፍና የኢንተርኔት ለሚጠቀሙ ነው) ስጦታው ከዛሬ ሐምሌ 21 ከሌሊቱ 06:00 ሰአት - እስከ ምሽቱ 12 ሰአት ድረስ ለ3 ቀናት ይቆያል።» ©: ቲክቫህ 👉ለመልካም ነገር እንጠቀምበት @Zakiiir12
Show all...
00:15
Video unavailableShow in Telegram
እባካችሁ አጥብቃችሁ እሰሩ¡ በተለይ እንደዚህ የመሮጥ አቅሙ የሌላችሁ¡
Show all...
1.70 MB
🛑 ኢድ ሙባረክ፤ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን! ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል
Show all...
የአረፋ ዱዓ
Show all...
የአረፋ ዱዓ.mp37.12 KB
🔴 የአረፋ ቀን ፆም! ከአቢ ቀታዳ ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ‎﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 📌 ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል። 📌 ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል።ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው። 📌 ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም። 📌 በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣ 1/ ቀኑን መጾም 2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር 3/ ዱዓእ ማብዛት 📌 ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም። ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል። 📌 ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ አርብ ሐምሌ 1 ነው።ለወዳጅና ዘመድም እናስታውስ። ለራሳችን፣ለቤተሰባችንና ለሀገራችን ዱዓ እናድርግ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.