ᴘᴇᴀᴋʏ ʙʟɪɴᴅᴇʀs🦁
Welcome ብለናል 😇😇 በቻናላችን ፈታእንደምትሉ አንጠራጠርም 💛 Hii guys this channel best channel 👉Music 🎼 👉Video 🎬 👉Profile Picture 📸 👉በተጨማሪም እንድለቅላችሁ የምትፈልጉትን ዘፈን @Eyoba0101 ጠይቁኝ። @Lovelypp For any comment &cross @Eyoba0101 @t_mami
Show more296
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-930 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
❤️❤️❤️✍✍✍❤️❤️🙏🙏
1 ቃል ኪዳን የሚታሰረው
በጣት ላይ ሳይሆን በ ❤️ ውስጥ ነው
ለፍቅርኛ
2 ይቅርታን መጠየቅ የፅድቅን
በር ማንኳኳት ነው
❤️❤️❤
3 ሰውን በሚሰራው ሥራ
ውደደው እንጂ እንደሚሸጥ
ዕቃ መልኩን አይተህ
አትውደደው
❤️❤️❤️
3 እውነተኛ ጋደኛህን
ለማወቅ የመከራህን
ግዜ ጠብቅ
❤️❤️❤️
5 ችግር ከስዋር ሰፈር ይጥልሃል
ክብርህንም ይነሳሐል
ውሸታም ያደርግሃል
❤️❤️❤️
6 መተዋወቅ አጋጣሚ ጉዳይ ነው
መለያየት ግን ከልብ የማይጠፋ
ትዝታ ነው
❤️❤️❤️
7 ቃል እንደመትግባት ቀላል
እንደመተግበር
ከባድ ነገር የለም
❤️❤️❤️
8 ማንኛውም ሰው የተወለደበትን ቀን
እንጂ የሚሞት በትን ቀን
አያውቅም
❤️❤️❤️
9 ሰውን ማመን ቀብር ሳይሆን
አቃጥሎ አመዱን ጨብጦ ነው
❤️❤️❤️
10 በእውነትኛ ፍቅር የተወጋ ልብ
ለዘላዓለም ሲደማ
ይኖራል
❤️❤️❤️
11 አስቸጋሪ የሚሆነው
በፍቅር መቁሰል ሳይሆን
ከህመሙ መዴን ነው
❤️❤️❤️
12 በፍቅር ውስጥ ሁል ግዜ እብደት
ሲኖር እብደቱ ውስጥ ግን በጥቂትም
ቢሆን ማመዛዘን አለ
❤️❤️❤️
13 የፍቅር ማረጋገጫ ዎች
ውብ ቃላቶች ሳይህኑ
ተግባሮች ናቸው
❤️❤️❤️
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒
. 💘💞👨❤️💋👨 @Official_Eyoba
❤️ 👩❤️👩➰ @Official_Eyoba
🌹.................................🌹
👱♀#ከቺኩ ጋር ተቀጣጥረው
ጀለስ ገላውን ታጥቦ, ሽቶ ተቀብቶ, ፀጉሩን ተቆርጦ ሲጠብቃት ደውላ አልመጣም ስትለው
👨ጀለስ እኔ ምን🤷♂አገባኝ ንፅህና ለራስ ነው አላለም😃🤣😅😂
Join us➜ @Mudmeyaz
😁 1🤯 1
#ባል: የኔ ፍቅር አንዴ card ገዝተሽልኝ ነይ
#ሚስት: እንዴ ማሬ መሽቷል እኮ
#ባል: እንዴ ቅርብ አይደል እንዴ
#ሚስት: እንዴ እኔ እፈራለሁ
#ባል: የማትረቢ በቃ ነይ በር ላይ ቁሚልኝ ገዝቼ ልምጣ😂🤣
Join us➜ @Mudmeyaz
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.