ልደታ ማርያም ድንግል
በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለጨለማው ዓለም የብርሀን መቅረዝ ሆና ትጠቅመን ዘንድ አንድም ትንቢቱና ምሳሌው የፈጸም ዘንድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚች ቀን በሊባኖስ ተራራ ተወለደች ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከኔ ጋር ነይ [መኃ ፬÷፰]
Show more569
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-2430 days
We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Show more