cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ አምደ ብርሃን

Advertising posts
14 090
Subscribers
-2524 hours
-1417 days
-61930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌿🌿 መርጌታ አምደ ብርሃን 🍀: 🌿 ነኝ🌿  እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን መፍትሔ ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 09 73 81 13 35
Show all...
Photo unavailable
መርጌታ አምደ ብርሃን, [02/05/2023, 09:42] [Posted by መርጌታ] ሰላምና ጤና ለአለም ይሁን ብየ እየተመኘሁኝ እኔ መርጌታ አምደ ብርሃን  ይህንን መልእክት ማስተላለፍ ፈለኩኝ🙏🙏🙏✍  ዉድ ደንበኞቻችን ሀገር ቤትም ሆነ በውጭ ሀገራት ያላችሁ እኛ ላይ ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለን ለችግርዋ መፍትሄ ለማግኘት 09 73 81 13 35 ብለው ይደውሉ።የምንሰራው ጥበብ   አገልግሎት ============ 1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.የሴት ድንግልና መመለሻ 28.ለቁማር (ለዕድል) 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን 33.ዝናብ ለማዝነብ 34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር 35.መንፈሶችን ለማዘዝ 36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር 37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ 38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ 39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት 40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር 41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን 42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ 43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ 09 73 81 13 35 መርጌታ አምደ ብርሃን, [05/05/2023, 08:34] [Posted by መርጌታ] #እፅ የሀዩ ወእፅ ይቀትል እንዲሉ ጠበብት። #እፅዋት ምግብናቸው መድሐትናቸው አዳኝምናቸው ከልክ ሲያልፉ ግን እንደማዳናቸው የመግደል አቅምም አላቸው። #በተለምዶ (በባሕል ) የሚሰጡ መድሐኒቶች ሁሉም እንደመርዛማና እንደገዳይ ሁነው ይሳላሉ ነገርግን ይህ አመለካከት የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው ሁሉም ነገር በባለሙያ ከተቀመመና ከተመጠነ አዳኝእንጅ ጎጅም ገዳይም አይደለም ። #ለዚህ አመለካከታችን እናስፋ መጽሐፍቶችን አብዝተን በማንበብ እውቀታችን እናዳብር በሀገራችን የእፅዋት ጥበብ እንመራመር #ከምግብነት እስከ እናች የቤት ለቤት መድሐኒት ቅመማ እንዲሁም በሊቃውንት አባቶች ከፍተኛውን የመድሐኒት ቅመማነት ስለሚያገለግለው አንድ እፅዋት በዝርዝር እናያለን #ፌጦ ምንያህል ጥቅም እንዳለው ያወቃሉ ? #ፌጦ ለተለያዩ የመድኃኒት ቅመማና ለምግብነት የሚያገለግል አዝዕርት ( እፅዋት ) ሲሆን መገኛውም በቆላም በደጋም በየገበሬው ቤትና በየገብያው ይገኛል። #ከዘርፈ ብዙጥቅሞቹ ውስጥ ፦ #ለመፍትሔ ሥራ ከተለያዩ እፅዋቶች ጋር በውሀ ተዘፍዝፎ ቢረጩት ቢጠመቁበት ሥራይን ይፈታል የታመመ ያድናል። #ለሆድ በሽታ ተፈጭቶ ተበጥብጦ በጤፍ እንጀራ ይበላል በባዶ ሆድ ጥዋት  ጥዋት የሆድ ቁርጠት ያድናል። #ለመተት ሥራይ ፈጭቶ ዱቄቱን ከአሞሌ ጨውጋር በቀይጤፍ ቂጣ ተጋግሮ ለ 3 ቀን ቢበላ ያድናል መተት ይፈታል ። #ከእናቶች ልምድ የተወሰደ ፦ በዘመን መለወጫ እለት የፌጦ ዱቄት በእንጀራ ተፈትፍቶ ጥዋት በባዶ ሆድ ይበላል ለሆድ በሽታና ለተለያዩ በሽታዎች ያድናል ይጠብቃል። #የሀብት የእህል የገንዘብ ሰላቢ መመለሻነው። የጋንንትና የአይነጥላ የቁራኛ መድሐኒት ነው #ለመተንፈሻ አካል ፦ለጉንፋን፣ አስም፣ ሳል፣ ራስ ምታት፣ ለጉሮሮ ቁስል ሁለት ማንኪያ ፌጦ ፈጨቶ ከማር ጋር በመለወስ ጥዋት ጥዋት ቢውጡት ይፈውሳል፡፡ #በብረት (iron) ማነስ ምክንያት የሚከሰትን አኒሚያ የተሰኘ በሽታን ለማቃለል ያገለግላል። #ከፍተኛ የብረት ማዕድን የያዘው ፌጦ በአንጀታችን ውስጥ በቀላሉ ስለሚመጠጥ በደም ውስጥ የሚገኘውን የሂሞግሎቢን መጠን ይጨምራል፡፡ # ለብርድ በሽታና የቆዳን ችግርን ለማስተካከል ያግዛል #በፀሐይ የተቃጠለ ቆዳ፣ የተቆጣ ቆዳ፣ ደረቅ ቆዳ ካሎት የተፈጨ ፌጦ ከማር ጋር ቀላቅለው ይቀቡት ችግሩን ለማባረር ይረዳዎታል፡፡ #ለአንጀትና ለሆድ ዕቃ  ድርቀት ወሳኝ መፍትሔ ነው ችግሩን ይፈታዋል #ለተቅማጥ፣ ለሆድ ድርቀት እና ለምግብ ያለመንሸራሸር ወይም የመፈጨት ችግር ሁነኛ መፍትሔ ነው፡፡ በተለይ የፌጦ ፍትፍት ምርጥ ነው፡፡ #ደም ግፊትን ይቀንሳል፣ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጠናክራል። #ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ አሲዶችን ማለትም ፋቲ አሲድ፣ አስፓርቲክ አሲድ፣ ግሉታሚክ አሲድ፣ ሊኖሊክ አሲድ፣ ኦሊክ አሲድ፣ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ ያሉት በመሆኑ ደም ግፊትን ይቀንሳል፣ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጠናክራል፣ የደም ስኳር መጠንን ይቀንሳል፣ ለአእምሮ እና የልብ ጤናን ከመጠበቅ በተጨማሪ ድባቴንና ጭንቀት አዲዮስ ያሰኛል፡፡ #በአየርና በኬሚካል ሳቢያ የሚከሰትን የካንሰር ዓይነት ነጥሎ ይዋጋል። #ፀረ-ብግነት እና ቫይታሚን ኢ ስለያዘ በአየርና በኬሚካል ሳቢያ የሚከሰትን የካንሰር ዓይነት ነጥሎ ይዋጋል፡፡ የሕዋሳትን ውድመት በመከላከሉም ያለዕድሜ ማርጀትን ይከላከላል፡፡ #የወር አበባ አመጣጥን ያስተካክላል #ፌጦ የወር አበባ አመጣጥን ያስተካክላል እንዲሁም ለምታጠባ እናት የጡት ወተቷን ይጨምራል፡፡ #የፀጉር መነቀልን ይከላከላል #መጥፎ የሰውነትን ጠረን ከማስወገዱ በተጨማሪ የፀጉር መነቀልን ይከላከላል፡፡ #የአይን ጤንና ያሻሽላል ምን ያህል መወሰድ እንዳለበት በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም የመድሐኒት ያህል በትንሹ ብቻ መጠቀም ይመከራል። ከዚህም በተጨማሪ ወደቴሌግራምአችን ይቀላቀሉ የተለያዩ አስተማሪና ፈዋሽ ጥበቦችን ያገኛሉ ጥበብን በቤተዎ ሁነው ይማሩ ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራ 📞#09 73 81 13 35  በስራ ሰዓት ይደውሉ #እናመሰግናለን
Show all...
Photo unavailable
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል) #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው። ለበለጠ መረጃ 📞09 73 81 13 35 ይደውሉ
Show all...
Photo unavailable
በወንዶች ላይ ደግሞ የምታድረው የሴት ዛር ትባላለች ። ብዙ ጊዜ ዓይነጥላ የምትቀመጠው ህሊናችን ላይ ነው ። ከስጋ ከልቦናና ከአዕይምሮ አልፋ ህሊናችን ላይ ተቀመጠች ማለት ደግሞ መቆጣጠር አንችልም ሁሉም ነገር አለቀ ማለት ነው ። መፍረድ አይቻልም ሁለቱም ፆታዎች ሳያገቡ ዕስከሽበት ድረስ የሚያዘገይ በተለይ በሴቶች ላይ ዕስከማረጥ ጊዜ ድረስ ከቤተሰብ ጋር አብሮ በማስቀመጥ ማለት ነው በብዙ ዕንከን አጉል የሆነ ህይወት ማሳለፍ ይሄ ሁሉ የዓይነጥላ ስራ ነው:: ሌሎች የዓይነጥላ ምልክቶችም አሉ ለምሣሌ #> ትዳር ማስጠላት #> ጓደኝነት ጀምሮ ያለምክንያት መለያየት #> እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) #> በሆነ ባልሆነው ነገር መበሳጨት #> ተስፋ መቁረጥ #> ዝም ብሎ ማስለቀስ #> የፀባይ መቀያየር #> ወንድ ልጅን ለማውራት መፍራት #> ባል እየመጣ መመለስ #> ወንዶች ስጦታ ሲሰጡ ፈቃደኛ አለመሆን #> የግለ ወሲብ ተጠቂ መሆን #> በሕ ል መ ሌ ሊ ት መሠቃየት #> እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት ) #> የሱሶች ሁሉ ተጠቂ መሆን #> የ እ ድ ሎ ች መ ዘ ጋ ጋ ት #> የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) #> የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) #> ማስወረድ (አቦርሽን ማለችን ነው) #> ዘ ወ ት ር መ ጨ ና ነ ቅ #> ሂጅ ሂጅ ማለት ወይም አለመረጋጋት #> ቤተሰብ ማስጠላት/ድብርት #> ስራ ማስጠላት ምንም ሳይሰሩ መዋል። #> ከፍቅር አጋር ጋራ ፆታዊ #> ግንኙነት ማስጠላት #> ከፍተኛ የሆነ የራስ ህመም #> ተ ኝ ቶ መ ቃ ዥ ት #> ፍርሐት ፍርሃት ማለት። #> ከፍተኛ በሆነ ላብ መ ዘ ፈ ቅ። #> የጠረን መቀየር /የሰውነት መሽተት ወይም መጥፎ የአፍ ጠረን #> በሰው > >መሐል>> ሐሳብን መግለፅ >>> አ ለ መ ቻ ል። #> በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ወይም ከስራ መባረር ወዘተ #> የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነ ጥላ (የክፉ መንፈስ ችግር) እንደሆነ የምናውቀው ? ♈️> ወንዶችና ውብ ሴቶችን ያለ ባል ማስቀረት #> ምርጫ ማብዛት #'> አቃቂር ማውጣት #> በውበት መኩራትና መመጻደቅ #> በፋሽን ምክንያት የሰውነት መገላለጥና በወንዶች እይታ ውስጥ መግባት ዕንዲሁም #> በወንዶች የዓይን መንፈስ መያዝ #> የመንፈሷ ግልጽ ውጊያዎች ናቸው። *> መንፈሱ ውበቷን ቀይሮ ለወንዶች ማሳየት *> ወንድ ሲያያትና ሲፈልጋት ወንዱ በራስ ምታት መመታትና በቁርጠት ሕመም መያዝ *> በቀረቤታ ወቅት ደግሞ ወንዱን ሌሊት ማቃዠት ማስፈራራትና እንቅልፍ መከልከል። *> የሩካቤ አካሉን ማዳከምና ፍላጐቱን ማጨለም። *> የመኝታውን ጠረንና የቤቱን ሽታ ማበላሸት ወይም መለወጥ። #> ለወንዱ የማትደፈር ክፉ አድርጎ ማሳየት #> በተመሳሳይ ወንዶችም ያለሚስት ቆመው እንዲቀሩ ይህ ክፉ መንፈስ እንደ ሴት እህቶቻችን ሁሉ መራጭና አቃቂር አውጪ ወዘተ... ያ ደ ር ጋ ቸ ዋ ል :: ♈️> በአጠቃላይ ዓይነ-ጥላ በውጣዊ አካላችን ላይ በጉልህ የሚታይ የጤና እንከን አንዳንዴ ባያመጣም አእምሯችንን በማድማት መንገዳችን ላይ ቀድሞ እንቅፋት በማኖርና አልፎ ተርፎ ግባችንና ውጤታችን ላይ ገብቶ የሚጠብቀን ለብዙ አደጋ እንድንጋለጥ የሚጋብዝ እግዚአብሔር ለሰዎች ከሰጠው ጤናማ ባሕርይ የወጣና የራቀ የዝሙት ጠባይ በማለማመድ በማውረስ በማዛባትና በማስነወር ኑሯቸውንና ሕይወታቸውን በማርከስ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሣደር የሚችል ክፉ መንፈስ ነው :: ቢሆንም ለሀያሉ አምላካችን ለእግዚአብሔር ከተገዛን ሣይወድ በግዱ የሚንበረከክና የሚሸነፍ ጠላት ነው:: ✝️➔ ከዚህ ምስቅልቅልና ውስብስብ ረቂቅ መንፈስ ሰራሽ ከሆነ ችግር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ነፃ ለመውጣትና ለመፈወስ የጥንት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶች ዕንዲሁም ክቡራት ዕናቶቻችን 🅰️➔ከተለያዩ ድርሳናትና የብራና ዕፀደብዳቤዎችን ስናገላብጥ ካገኘናቸውና ምንም የጎንዮሽ ጉዳት ዕንደሌላቸው በሣይንሣዊም ሆነ በባህላዊ ጥናት ተደረጎባቸው አመርቂ ውጤት ካስገኙት ሀገር በቀል ዕፀዋቶች መካከል እንካችሁ ለማለት ወደድን 1️⃣ኛ ➡ በግዕዝ ዕፀዋጊኖስ/በአማረኛ የደጋ አባሎ 2️⃣ኛ በግዕዝ ዕፀቦዝ በአማረኛ አሽኮኮ ጎመን 3️⃣ኛ ➡ዕርጥብ ፌጦ እነዚህን ከ3 ከ3 ቦታ ላይ ከነስር ቅጠላቸው በቀንድ ቢላ / ካራ ቆርጦ አምጥቶ ከትክቶ ወቅጦ ወፍ ባልቀመሰው/ ሌሊት በተቀዳ ውሃ በመራራ ቅል ለ3 ቀን ዘፍዝፎ በንፅህና ሆኖ ለ7 ቀን ጧት ጧት ልክ ዕንደፀበል መጠመቅ ነው :: ✝️➛ሞክሩት መፍትሔ ስታገኙ ታመሰግኑኛላችሁ በዚች ከፉ የዓይነጥላ መንፈስ ዕንደብረት ተቸንክረው ተይዘው ከስራ ስራ ከትዳር ትዳር ከጓደኛ ጓደኛ አጥተው መላ ዘመናቸውን በሐዘንና በትካዜ ቀኑ ጨለማ የደስታዋ ዓለም መቃብር ለሆነችባቸው ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ወይም ፔጃችንን/Like ማድረግዎን አይርሱ 💟➡ከዚህ በተጨማሪ የምንሰጣቸውን የሕክምና አግልግሎቶችን ይጠቀሙባቸው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1🌿 ለስንፈተ ወሲብ 2🌿 ለአዕምሮ ጭንቀት 3🌿ለአይነ ጥላ 4🌿 ለጨጓራ ህመም ለበለጠ መረጃ ወይም ➡09 73 81 13 35

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.