en
Feedback
Ebdoyaaa 😁😁😁

Ebdoyaaa 😁😁😁

Open in Telegram

U able to release pic 📷📷 tik tok 😛😜😝 Music🎶🎶 Voice🎤 Fun video📹 Photo wdedr And s o o n .....👍👍💜💜 Cross &Join @QueenMercy @Enuyaaaa0 @mikiyooo

Show more
732
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from Feta 😜
ጓደኛማቾች ስለ እድሜ እየተከራከሩ ሚኪ፦ እኔ እኮ ኢህአዴግ ሲገባ ታዝዬ ነበር!!! . . . . . ሳሚ፦ሰክረህ ነው የታዘልከው😳😂

Repost from Feta 😜
ፈጣሪ አዲስ ጅማሬ ሲሰጥህ የድሮ ስህተቶችህን አትድገም።

photo content
+1

photo content

photo content

photo content

ውሻ አንተ ላይ መጮህ ሲጀምር ሌላ ሰው እየመገበው መሆኑን ተረዳ ማወራው_ስለ_ውሻ_አይደለም😎😎 እወዳቹሀለው❤️❤️

photo content
+3

የምትወዳት ልጅ ሌሊት 8:00 ደውላ "ይቅርታ ከእንቅልፍህ ቀሰቀስኩህ አይደል" ስትልህ      #አይ_ቁርስ_ልሰራ_ምስር_ስለቅም_ነው_የደወልሺው😂😂

ሰቃይ ተማሪ አፍቅሬ ላይብረሪ ከላይብረሪ ስንከራተት የግቢው_ሰቃይ_ተማሪ_ሆኜ_አረፍኩ 😁😂

#ስልኬን እና #ብሬን የሰጠሁት የተቸገረን መርዳት ስለምውድ እንጂ ያወጣብኝን #ጩቤ  🗡️ ፈርቼ አይደለም... 😁😂😂

ብቸኝነት በጣም ነው ደስ የሚለው በተለይ....... #ጥብስ_ስትበላ👍😁😂

አስበህዋል man ከፍቅረኛህ ጋር እያወራህ ለምሳሌ : አንተ ቆንጆ ነህ እንበል ‼️ብላ ሞራልህን ስትነካው😢

photo content

photo content

photo content

ለፕሮፋይል የሚሆኑ፣ገራሚ PICTURE ለማግኘት 👇JOIN👇 አድርጉ
ለፕሮፋይል የሚሆኑ፣ገራሚ PICTURE ለማግኘት 👇JOIN👇 አድርጉ