cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Suraya Tube

✥----- -----✥ SURAYA TUBE ✥----- ----✥ 🙏ጌታችን ሆይ እባክህን ዱአችንን ተቀበለን!! Channel 👇 @AYMi_GFX አስተያየት ካሎት👇 @Aymi_Am Or @Aymi_aman_official_bot Join 👇 @Surayatube

Show more
Advertising posts
3 415
Subscribers
No data24 hours
-177 days
-8430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from ከልቤ ላይ❤
Photo unavailableShow in Telegram
ከወራት በፊት Ukraine ላይ የተነሳ ፎቶ ነው(ትኩረቴን የወሰደብኝ ፎቶ🥹)...ቻው እየተባባሉ ወይ አብረው እንዲሄዱ እያሳመናት ይሆናል.... ብቻ በደቂቃ ውስጥ የሚፈጠሩ ነገሮች ሁለቱን የመለየት አቅም አላቸው እና ፈርተዋል.... መለያየት እኮ ብርቅ አይደለም ፤ ይሄኔ በደናው ግዜ ስንቴ ተኮራርፈው ተለያይተው ተታርቀው ይሆናል ፥ ይሄኛው ግን የሚከብደው ሳይፈልጉ መሆኑና ምናልባትም ለመጨረሻ ግዜ መሆኑ ነው.....እኛም እንደዚሁ ነን......ብዙ የኛ የነበሩ ነገሮች ዋጋቸው(value) ሳይገባን ድንገት አጥተናቸዋል ፥ ዋጋቸው የገባን ግን ካጣናቸው በሆላ ነው..... ስለዚህ ትላንትናችንን አንድገም ፤ ዛሬ ከኛ ጋር ላለ ሰው ፣ እጃችን ላይ ላለ ስራ ፣ በውስጣችን ላለ አቅም ፣ ለተሰጠን ፀጋ ትልቅ ቦታ እንስጥ ..... እስክናጣው አንጠብቅ...!!! ስላችሁ... የምቶዱትን ጠበቅ አድርጉማ🥰 ከልቤ ላይ🖤 @fromZheart
Show all...
Repost from ከልቤ ላይ❤
Photo unavailableShow in Telegram
ጀምበር ስትፈነጥ'ቅ ጀምበር ስታዘቀዝ'ቅ ትዝ ትዝ ትለኛለህ ከነ'ሳቅ'ህ ከልቤ ላይ🖤 @fromZheart
Show all...
Repost from ከልቤ ላይ❤
Photo unavailableShow in Telegram
የጠዋት ድባቤ...ካንተ ጋ...!🥰 ቀድሜህ ነቅቼ ስጠብቅህ...ስጠብቅህ...እያየሁህ... እያየሁህ... ስፈግግ እስክትነቃልኝ...እዉይ እንዴት ነው ማማርህ በረቢ🥹🖤 እነዚያ አፍቃሪ ልቦች ምነኛ ታደሉ..?! ከልቤ ላይ🖤 @fromZheart
Show all...
Repost from ከልቤ ላይ❤
Photo unavailableShow in Telegram
መሻቴ🥰 ...አሁን በወጉ መኖር ነው..ያውም ከሩህ አለሜ ጋ...! እስካስፈለገኝ ድረስ ያለ ገደብ ውስጥ'ህ መወሸቅ..! መሸንቆር..! አንተን እስክሆን...! ጊዜ እስኪቆም...! አለም እስኪጠፍ...! ደሞ ይለኛል ሩህአለሜ🖤<<ይኸውልሽ ፍቅሬ... አለም ስሪቷ አንድ ሰው የጣረበትን ነገር የለፋበትን ነገር የፈለገውን ነገር የማግኘት እድሉ ከፍ ያለ ነው >> እንዲህ  ባለኝ ቅፅበት ደሞ ይህን ማለት ያምረኛል... እውይ🥰ከወደዱት ጋ አለም እንዴት ነው ማማሯ..! ከልቤ ላይ🖤 @fromZheart
Show all...
Repost from ከልቤ ላይ❤
Photo unavailableShow in Telegram
ጠዋት ማለዳው ላይ ደገፍ አልከኝ በቁም እየሄድን....ምን አይነት ነው ደሞ የአፍቃሪ ሰው እዳ ...?! እውነትም...እነዚያ የሚዋደዱት ነብሶች በየቅፅበቱ ይዋኻዳሉ...!🥰 ከልቤ ላይ🖤 @fromZheart
Show all...
Repost from ከልቤ ላይ❤
Photo unavailableShow in Telegram
ለቀናችን🥰 ከልቤ ላይ🖤 @fromZheart
Show all...
Repost from ከልቤ ላይ❤
Photo unavailableShow in Telegram
ለዘመና'ት አልሽር ያለው ህመሜ...በአንድ እቅፍህ ሲከስም (ፍግም እንዳለው)..! ከልቤ ላይ🖤 @fromZheart
Show all...
Repost from ከልቤ ላይ❤
Photo unavailableShow in Telegram
የልቤ መሻቴ ከቀድሩ ጋ ገጠመ እናም ተደሰትኩ...አመሰገንኩም...! ለከል ሃምድ ወደህ ላሶደድከኝ ..🥹🖤 ከልቤ ላይ🖤 @fromZheart
Show all...
Repost from ከልቤ ላይ❤
Photo unavailableShow in Telegram
ብቻ ብቻ አብሽሩልኝ እሺይ🥰 ይሄም ያልፋልና.💔 ከልቤ ላይ🖤 @fromZheart
Show all...
Repost from ከልቤ ላይ❤
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ'ሩህአለሜ🖤 ስትስቅ  አለሜ ይረጋል...ሲስቅ ከማማር ከራሱ ማማር ያምራል ወረቢ..!...ስትስቅ ነብሴ ሃሴት ታደርጋለች....እየሳቅ'ህ ከመጀመሪያው በብዙ እጥፍ በፍቅር ማዕበል ታጥለቀልቀኛለህ...ደሞ በብዙ አፈቅርሃለው..! ስለ ሳቆችህ እንዴት ላውጋ..?! ከልቤ ላይ🖤 @fromZheart
Show all...