en
Feedback
EECSF

EECSF

Open in Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Show more
508
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌 4ተኛ ሳምንት ርዕስ - በእምነት መኖር (walk by faith) + ከሀሰተኛ አስተማሪዎች መጠበቅ 1 ዮሐ 4፥ 1-21 ቀን 3፦ ልመና 1 ዮሐ 4፥13-21 📌ስለክርስቶስ ሊመሰክር የተላከልን የዕውነት መንፈስ እርሱን የበለጠ እንዲገልጥልን 📌 የሕግ ሁሉ መደምደሚያ የሆነው ፍቅር ፤ ጌታ ለእኛ ያለውን ፍቅር በመረዳት በሕይወታችን የበለጠ እንዲገለጥ 📌ተግባራዊ የሆነ ሰዎችን የመውደድ ሕይወት እንዲበዛልን ⭕️ በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።❞ —1ኛ ቆሮንቶስ 13: 13   ********** የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች 2012 ዓ. ም.                             Join and share: @EECSF

#HOPE# As a Christian we always have hope... - Hope to rise up - Hope to strength - Hope to have peace, comfort, happiness, - Hope to be forgiven and still be called child of God... * Today we might feel happy, tired, scared, might have felt as if God has left us, confused ( due to our unanswer questions), worse case we might fail ( fail due to sin, or fail in our work) 👉👉BUT FOR THOSE WHO HOPED IN THE LORD WILL RENEW THEIR STRENGTH... God will help us pass through our situations. ## It is known for youth to go tired, weary and confused; for Young's to stumble and fall. 😊BUT God is there to renew, restore and help. (His goodness is beyond our understanding) Our situation still being the same God will renew our strength, our hope, our heart and help us run forward and not be stuck in the that situation... 🤔🤔🤔 I think the secret of Christian Life is in here👉👉 Despite us being like any other ppl we have God who will help us... When ppl say;- * " They(us) fail"... We will rise up * " They died"...we will live * " They have no option, they r finished"... We will start And when the devil say " They fail in my trap, I got them"... God with his grace will help us stand up and still be called HIS CHILDRENS... " He gives strength to the weary and increase the Power of the weak"

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

photo content

photo content

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌 4ተኛ ሳምንት ርዕስ - በእምነት መኖር (walk by faith) + ከሀሰተኛ አስተማሪዎች መጠበቅ 1 ዮሐ 4፥ 1-21 ቀን 2፦1 ዮሐ 4፥7-12 📌 ፍቅር የአማራጭ ሳይሆን የመኖርን ያህል አስፈላጊነት እንዳለው ተረድተን የሁልጊዜ የኑሮ ዘይቤአችን እንዲሆን እግዚአብሔርን እንለምን 🔴ለምንድነው በፍቅር መኖር የሚያስፈልገን? ▫️እግዚአብሔር ፍቅር ስለሆነና እርሱን የምናገኘው በፍቅር ስንመላለስ ብቻ ስለሆነ ▫️ከእግዚአብሔር ስንወለድ ያ የፍቅር ዘር በውስጣችን ስለሚኖር ▫️እግዚአብሔርን መውደዳችን የሚለካው በእርሱ በመኖራችን ስለሆነ ▫️ፍቅር አብንና እግዚአብሔርን ብሎም እኛን ከእግዚአብሔር ጋር እና እርስበርስ አካል ያደረገን የማይታይ ሙጫ ስለሆነ▫️የድነታችን ምልክት ስለሆነ ▫️ዕዳ ስለሆነ ⭕️ በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።❞ —1ኛ ዮሐንስ 4: 10   ****** የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች 2012 ዓ. ም.                             Join and share: @EECSF

#EECSF_ Hymn Tips Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_ Hymn Tips Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

እንግዲህ ጥያቄያችንንም ፕሮግራማችንንም ጨርሰናል አብራችሁን ስለቆያችሁ ጌታ ይባርካችሁ እደጉ በመንፈስም የጠነከራችሁ ሁኑ!! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

ደረጀ ዳዊት 1:20 ላይ በትክክል መልሶታል👏👏👏👏👏👏👏👏

መላሽ አላገኘንም እስካሁን...

# 2. በአስቆሮቱ ይሁዳ ቦታ ለሐዋርያነት አገልግሎት እጬ ሆነው የቀረቡት ማን እና ማን ናቸው? ማን ዕጣው ወደቀበት? መልሳችሁን👉 @DETAE1

እሺ አማን 5th Arch 1:05 ላይ በትክክል መልሶታል👏👏👏👏👏👏👏

መላሽ አላገኘንም እስካሁን...

ጥቅሱንም መፃፍ ያስፈልጋል!!!

# 1. የዕለቱ የቃል ጥናት ጥቅስ ምን መፅሐፍ ውስጥ ነው? እና ክፍሉን? መልሳችሁን👉 @DETAE1

# 1. 😊

እሺ....ጌታ ይመስገን!! ዛሬ ቀለል ያሉ የ 100 MB ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄዎች አሉ። ቀድሞ ለመለሰ ብቻ😊!!! እንሂድ...................

መልዕክቱን ካነበባችሁ በኃላ ለ2 ደቂቃ እንደፀለያችሁ ተስፋ አደርጋለሁ ስለ ቃሉ ጊዜ ጌታችን የተመሰገነ ይሁን!! ቃሉ የሚለንን ሰምተን የምናደርግ እንድንሆን ጌታ ይርዳን፤ አሜን። መልዕክቱን ያካፈለንን ወንድም ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን፣ያሳድግልን!!

📌እውነተኛ መንፈሳዊነት ማለት ክርስቶስን በመምሰል ማደግ ማለት ነው፡፡ 📌በኢየሱስ ካመነ ውጪ ተፈጥሮአዊው ሰው ሁሉ እውነተኛ መንፈሳዊነትን ሊለማመድ አይችልም፡፡ 📌በክርስቶስ አምኖ ሁለተኛ የተወለደ ማንኛውም ሰው ግን እውነታኛ መንፈሳዊነትን ለማዳበር የሚያስፈልገው ሁሉ ተሰጥቶታል፡፡ 📌ከተሰጡን ነገሮች ዋነኞቹ ደግሞ በ 2ኛ ጴጥ ምእራፍ 1 ላይ የተገለጹት የመለኮት ባህሪ ተካፋይ መሆናችን እና መንፈስ ቅዱስን መቀበላችን ናቸው፡፡ 📌የመለኮት ባህሪ ተካፋይ መሆን ማለት የእግዚአብሄር ባህሪ ከሆኑት ባህሪያት መካከል ጥቂቶችን መጋራታችንን እንጂ እግ/ርን መሆናችንን ፈጽሞ እንደማያመለክት ልብ ልንል ያስፈልጋል፡፡ 📌ከነዚህ ነገሮች በተጨማሪ የእግዚአብሄር ቃል( መጽሃፍ ቅዱስ) ለእውነተኛ መንፈሳዊነት እንደሚጠቅም 2ኛ ጢሞ 3፡16 ይናገራል፡፡ 📌ስለዚህም እግ/ርን ለመምሰል የሚያስፈልገን ሁሉ እንደተሰጠን እንረዳለን፡፡ 📌ታዲያ ምንም እንኳን እግ/ርን ለመምሰል የሚያስፈልገን ሁሉ የተሰጠን ቢሆንም ከኛ የሚጠበቅ ነገርም አለ፡፡ እርሱም ትጋት ነው(ቁ. 5)፡፡ በፍጹም ትጋት ከ ቁ 5-7 ድረስ የተጠቀሱትን ሰባት መንፈሳዊ ልምምዶችን በህይታችን ለማሳደግ መጣር አለብን፡፡ 📌ይህን ብናደርግ ህይወታችን ፍሬያማ ይሆናል፡፡ ለማድረግ ቸልተኞች ብንሆን ደግሞ ከልዳኑ ሰዎች የተለየ ህይወት የማንኖር እውሮች እና ፍሬ ቢሶች እንሆናለን....!! 📌ስለዚ ወንድሞቼና እህቶቼ እውነተኛ መንፈሳዊነት ምን እንደሆነ ከ እግ/ር ቃል ተምረናል፦ "፥ ስለዚህም በአዲሱ በመንፈስ ኑሮ እንገዛለን" (ሮሜ 7:6) 📌እግ/ር የሚፈልገውን እውነተኛ መንፈሳዊነት በኛ ሕይወት እንዲቀጥል እንዲበዛ ፀጋው እንዲረዳ በአምሮ እናት በመንፈስ እንፀልያለን🙏🙏🙏 ለ ሁለት ደቂቃዎች 🕰🕰 ይሕንን እናደርጋለን ጌታ ይባርካችሁ ይሔን ስለምታደርጉ✋✋✋።

እውነተኛ መንፈሳዊነት 2ጴጥ 1፡3-10📖📖📖 📌የሁለተኛ ጴጥሮስ መልእክት ፀሃፊ ሐዋሪያው ጴጥሮስ ሲሆን የመልእክቱ ተደራሲያን ደግሞ በወቅቱ ከነበረው ስደት የተነሳ ወደ ተለያዩ ሀገራት የተበታተኑ አማኞች ናቸው፡፡ እነዚህ አማኞች ከሚደርስባቸው መከራ እና ስደት የተነሳ ከእምነታቸው ማፈግፈግ እየጀመሩ ነበር፡፡📉📉📉 ከዚህም በተጨማሪ በዛን ጊዜ ሃያል የነበረው እና በጊዜው የነበሩ በርካታ አብያተ ክርስቲያናትን ያጠቃው ኖስቲሲዝም የተሰኘው የስህትት አስተምህሮ እነዚህን አማኞችም አጥቅቶ ነበር፡፡📚📚📚 ኖስቲሲዝም "ኖሲስ" ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም እውቀት ማለት ነው፡፡📚📚📚🔖 የዚህ አስተምህሮ አቀንቃኞች ወደ ድነት ለመድረስ በኢየሱስ ከማመን በተጨማሪ ሌላ "ልዩ እውቀት" ያስፈልጋል ብለው ያስተምራሉ፡፡🔖🔖🔖 ከዚህም በተጨማሪ በስጋ የሚሰራ ማንኛውም ሀጢያት እንደ ሀጢያት አይቆጠርም እያሉ ያስተምራሉ፡፡❌❌❌ 📌ሐዋሪያው በመጀመሪያው መልእክቱ አማኞቹ በሚገጥማቸው ስደት እንዲጸኑ እያበረታታና ስለሚያጸናው ጸጋ እያስረዳ ይጽፍላቸዋል፡፡ በዚህ በሁለተኛ መልእክቱ ደግሞ የዚህን አስተምህሮ ስህተት በማስረዳት በእውነተኛው የክርስቶስ አስተምህሮ ላይ እንዲጸኑ ያሳስባቸዋል፡፡💬💬💬 ዛሬ የምንካፈለወ የጴጥሮስ መልእክት የጀመረው እግ/ር ለህይወት (ለድነት) እና ለእውነተኛ መንፈሳዊነት የሚያስፈልገውን ሁሉ እንደሰጠን በማስረዳት እነዚህ የስህተት መምህራን የሚያስተምሩት ለድነት የሚረዳ ሌላ ተጨማሪ "ልዩ እውቀት" እንደማያስፈልግ በማስረገጥ ነው፡፡✔️✔️✔️ ከዚህም በማስቀጠል ክርስትና እምነትን ከእውነተኛ መንፈሳዊነት ጋር ያዋሀደ መሆኑን በማስረዳት አማኞች ጤናማ በሆነ አካሄድ እንዲተጉ ያበረታታል፡፡✅✅✅

EECSF - Statistics & analytics of Telegram channel @eecsf