en
Feedback
EECSF

EECSF

Open in Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Show more
508
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የፀሎት ሰንሰለት 2.doc0.42 KB

photo content

Your ⏱2 minutes for millions........ Protect Ethiopia Children petition 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🎙Our voice for the little ones!!! CSE-comprehensive sexuality Education ❌ Why we do have to say “No” for CSE??? 👉 CSE runs counter to Ethiopia’s cultural values. CSE is a harmful Western- and UN-driven agenda that seeks to change Ethiopia’s gender and sexual norms under the guise of HIV and teen pregnancy prevention. Multiple UN agencies clearly revealed their harmful “rights-based” sex agenda in their 2018 publication, “International Technical Guidance on Sexuality.” 👉 This publication reveals that CSE promotes “the right to decide when and with whom” a child will have sex 😱😱rather than discouraging children of minor age from engaging in sex at all. 👉It also promotes harmful gender identity ideology, sexual promiscuity and abortion. It recommends asking children to “differentiate” their sexual values from their parents and to “question” social norms on sexuality. 👉 Rolling out CSE without prior parental involvement, guidance and approval violates well-established parental rights. According to multiple binding and nonbinding international human rights documents that Ethiopia is a party to, parents have the “prior right” to guide the education of their children, and yet parents have had #no opportunity to view, evaluate and approve of any proposed sexuality curriculum. 👉 UNFPA , among other UN agencies and foreign governments are driving the CSE agenda in Ethiopia and the rest of Africa. For example, UNFPA, in their publication funded by the #Swedish government titled, “Basic and Higher Institutions of Learning in KwaZulu-Natal,” calls for a “roll out and implementation of CSE nationally” and discusses the controversial issues of “sexual orientation,” “gender identity,” and “sexual diversity” and respect for “all sexual preferences.” 😱😱😱😱 👉 It also reveals, that through CSE “children will also be taught that you have the #right to say no to sex” rather than, again, discouraging children of minor age from engaging in sex #at all. 👉Yet teens who are sexually active often experience many of the following negative consequences: •Less likely to use contraception • More likely to experience an STI • More concurrent or lifetime sexual partners • More likely to experience pregnancy • Lower educational attainment (not necessarily linked to pregnancy) • Increased sexual abuse and victimization • Decreased general physical and psychological health, including depression • Decreased relationship quality, stability and more likely to divorce • More frequent engagement in other risk behaviors such as smoking, drinking and drugs • More likely to participate in antisocial or delinquent behavior • Less likely to exercise self-efficacy and self-regulation • Less attachment to parents, school and faith 👉 CSE programs, including those promoted by UN agencies and western governments , take a controversial “rights-based” rather than #health-based approach to sex education emphasizing “sexual rights” over sexual health. 📌 Using the Website below, Please sign the petition calling upon teachers, school administrators and government bodies at the local, state, national, regional and international levels to immediately stop promoting and funding harmful comprehensive sexuality education (CSE) https://www.comprehensivesexualityeducation.org/international-map/ethiopia/ 🙌 #Stay_Home And #Sign_the petition 🙌

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ቀን 7፦ ምልጃ ❖ ስለነበረን ሳምንታዊ ፀሎት ምስጋና እና ቀጣዩንም ጊዜ እንዲባርክልንን እንዲሁም ለሁላችንም የፀሎት አቅም እንዲጨመርልን:: ❖ ሀገራዊው የፀሎት አዋጅ ሁለንተናዊ ለውጥን እንዲያመጣ እውነተኛ መመለስ እንዲሆን እና የሰዎች ልብ ወደ እግዚአብሔር እንዲያዘነብል:: በቃል የሚጠና ጥቅስ ፦ ❝በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።❞ 1 ዩሐ 1: 9 የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት 2012 ዓ. ም.                            

💬 "...ግን አምላክ ምንም ቢሆን አንድን ልንረዳው ያልተዘጋጀንለት ነገር እንድናይ እንደማያደርገን እየተማርኩ መጣሁ፡፡ ይልቁኑ ለማየት የሚያስፈልገንን ልናይ በሚገባን ጊዜ እንድ ናይ ያደርገናል፡፡ ዓይናችንና ልባችን ክፍት እስኪሆኑለትም ይጠብቃል፡፡ ዝግጁም ሲሆኑ እግሮቻችንን ለኛ አመቺ በሆነው መንገድ ላይ ያስቀምጣቸዋል…. መራመዱ ግን የኛ ድርሻ ይሆናል፡፡ " 📖 ሁቱትሲ

*ANCIENT LAWS THAT NEVER FAIL* I wish we can write down these and paste them by our bed sides to memorize, and cross check our lives regularly!* *-To be rich, - Give.* *-To succeed, - Serve.* *-To laugh, - Make someone laugh.* *-To prosper, - Be honest.* *-To excel, - Be faithful.* *-To go far, - Get up early.* *-To change someone, - Change* *yourself.* *-To be great, - Be disciplined,* *-To be strong, - Pray often.* *-To do a lot, - Speak little.* *-To be fruitful, - Praise God.* *-To live well, - Forgive.* *-To talk well, - Bind anger.* *-To sleep well, - Work hard.* *-To be loved, - Love.* *-To be a good husband, - Listen to her.* *-To be a woman, - Submit yourself.* *-To be respected, - Be polite.* *-To bind Satan, - Sanctify yourself.* *-To grow in faith, - Meditate on the word of God always.* *None of these has ever failed!* *Give it a try and see for yourself. Forward this to any group or anyone you care for. And don't be selfish.

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ቀን 5 ❖ በማቴዎስ 19፥16-26ን በማንበብ ከእግዚከብሔር ስለተቀበልነው ሕይወት ፣ ከእርሱ ጋር ሊኖረን ስለሚገባ ሕብረትና እንደቃሉ እንድንኖር:: በፍፁም ልባችን እውነተኛ የክርስቶስ ደቀመዝሙር እንድንሆን:: ስለዚህ ፀጋ የተረዳነውን አብረውን ለሚፀልዩና ለሌሎችም እናካፍል:: በቃል የሚጠና ጥቅስ ፦ ❝ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ፦ ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው።❞ ማቴዎስ 19: 26

*REJOICE* How can a person be happy 🙂 always? Let alone rejoice in the lord always? 👉Things that happen around us doesn't always put a smile on our face. In life we pass through different moment; * Happy moments 😊 * Painfull moment 😭 * Terrifying moment 😱 *Uncertain moment 😕 In general different moments, so how can a person be joyful in the lord passing all through this...? # we don't know what tommorow holds for us, we actually don't know what will happen after this minute # plus questions like: What if something happens to my life, business, loved once pops up in our mind. We feel uncertain, confused coz most times we don't know, or be sure about our tomorrow. Today am happy coz I got all thing safe and sound, but what if tomorrow I loss something or someone? ,* Despite up and down, confusion, painfull experience of life how can a person rejoice in the lord always???? With all these questions circling through my mind A VOICE CAME THROUGH... *REJOICE IN ME!!!!! Be happy in who I am child. Don't look for materialistic things that are fulfilled, comfort that you got, success that you have, be a reason for you to rejoice in me. #Be happy in who I am to you. It doesn't change nor depend on things. 👉 I am God and father to you 👉 Every detail of your life concerns me 👉 Am righteous and fair father 👉I know what is best for you 👉 Anything that happens to you doesn't go unnoticed 👉 Am a very good defense for you 👉I am faithful 👉 You might not know what tommorow holds but know I hold tomorrow 👉 I give peace 👉 I give salvation 👉I protect 👉 I bless, every good and perfect gift is from me 👉 I forgive 👉 I give hope and help you move forward 👉 You might feel frustrated because of your weakness, fear, but know I can work that 👉 I will counsel, comfort you in your sadness 👉 I have good plan for you, I love you unconditionally 👉I am in control So child #rejoice in me. Don't look around for a reason to be happy in me. *I AM THERE FOR YOU REJOICE IN ME*

photo content

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ቀን 4 ፦ ንስሀ ❖ በ 1 ዮሐ 1፥8-10 መሠረት እኛ በብርሀን ባልተመላለስንበትና በግልጥ ወይም ማንም ሰው በማያይበት ሁኔታ ያደረግነውን ኃጢአት በመናዘዝ ንስሀ መግባት ❝ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።❞  —ምሳሌ 28: 13 ❖ በተመሳሳይ መልኩ በቤተሰባችን ፣ በሀገራችን ፣ በእኛና በሌሎች የትምህርት ተቋማት ፣ በቤተክርስቲያንና በአማኞች መካከል ስለተደረገው ኃጢአት ሁሉ ❖ በሚመጣው ዘመን በእግዚአብሔር ቃል እና በፀሎት ሁልጊዜ መንገዳችንን እየመረመርን መሄድ እንድንችል የመሚመለስ ልብ እግዚአብሔር እንዲሰጠን መለመን በቃል የሚጠና ጥቅስ ፦ ❝ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል፤❞

የፀሎት ሰንሰለት የመጀመሪያው ሳምንት ማጥኛ እና የፀሎት ርዕስ

ዘወትር በዕለተ ዕሮብ በዘመናት ታሪክ ውስጥ የተፈፀሙ እና ዛሬም ህያው የሆኑ የተሐድሶ እንቅስቃሴዎችን በ መጽሐፉ ቅዱስ እውነት እንቃኛለን:: ዛሬም ለመግቢያ እንዲሆነን ስለተሐድሶ(RIVIVAL) እንማራራል…… በመጀመረያ እስኪ ሰለተሐድሶ የተባሉ ነገሮችን እንመልከት “ተሐድሶ ወይም (revival) ማለት የሰማይን ሕይወት በምድር ላይ መለማመድ ማለት ነው።”…. D. Martin Luther “ተሐድሶ ማለት ሰለ እግዚአብሔር መኖር መረዳትና እንዲሁም ለጌታ አዲስ ፍቅርን ፤ ለኃጢአት አዲስ ጥላቻንና ለእግ/ር ቃል የተለየ ረሀብ እንዲኖረን ያደርጋል።” ዴል ፌንሰል በመጽሐፍ ቅዱስ (read ሐዋ 2-1-:47) What are preconditions for revival #prayer and fasting " እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር።" ሐዋ 1:14 በሐዋሪያት ህይወት ውስጥ የምናየው ጌታ ኢየሱስ ካረገ በኃላ 12ቱ ሐዋሪያት እና ሌሎችም እርሱ ያለውን ሰምተው ሲተገብሩና በጌታ ፊት በጸሎት ሲተጉ ከላይ የሚመጣውን፤ መንፈስ ቅዱስን በእምነት ጠብቁ እንመለከታለን። #Giving emphasis for the word of God and reading it frequently ሰለእግዚአብሔር ከማወቅ ያለፈ እግዚአብሔርን በቃሉ ነው ምናውቀው ታረካዊ ምስክርነት #ዌልስ revival #Azuzas street revival #ዌልስ revival ዌልስ revival የተነሳው EVAN ROBER በሚባል የማዕድን ቁፋሮ ቦታ በሚሰራ ሰው ነው። “EVAN ROBER” ጭምትና በትጋት የተሞላ ዘወትር የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትና ለመማር የተዘጋጀ ልብ የነበረው ከመሆኑም በላም ሁል ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስን ከእጁ ወይም ከኪሱ ፈጽሞ የማይለየው አስደናቂ መንፈሳዊ ቅናት የነበረው ታዳጊ ልጅ ነበር። ይህ revival ስድስት ወር ውስጥ 100,000 በላይ ሰዎች ጌታን ተቀብለዋል! Beyond this #የሰዎች መዳን #ክርስቶስን የመምሰል ህይወት (quality of Christian full life) #ቅድስና #የሰዎች ሁለንተናዊ ብልጽ #reaching many part of the world #At the time It was said that crimes has reduced till many judges and police officer became being idle. በዚህ ዘመን ከእኛ ምን ይጠበቃል #having time with God, ቃሉን በመራብና መጠማት #having strong prayer and fasting #ንጹህ ልብ #ለእግዚአብሔር ቃልና ለጸሎት ቅድሚያ መስጠት ፣ ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት በቋሚነት ስፍራ መስጠት፣ የቅዱሳን ህብረት There fore we are expected to have life that Jesus intended us to be in!! የተሐድሶ ዘመን፣ ክርስቶስን የምማይበት በኑሮና ቅድስና እግዚአብሔርን ምናሳይበት ይሁንልን!! አዘጋጅና አቅራቢ: ናዝራዊ አመሎ

Tesfaye Gabiso on ETV Join and share: @EECSF @EECSF

💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫 ይህ የጥበበኛው ልጆች የጥበብ ቤት ነው! ዘወትር አርብ ምሽት በ @EECSF ቻናል ወደ እናንተ ይቀርባል። 📌 በዚህ ሾው ላይ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች : 👉 ትረ
💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫 ይህ የጥበበኛው ልጆች የጥበብ ቤት ነው! ዘወትር አርብ ምሽት በ @EECSF ቻናል ወደ እናንተ ይቀርባል። 📌 በዚህ ሾው ላይ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች : 👉 ትረካ 👉 ወግ 👉 ግጥም 👉 ንግርት 📌 ይህን ሾው ስፖንሰር ለማድረግ የምትፈልጉ ሰዎች በ @AbexAB ልታገኙን ትችላላችሁ። 📌 ሀሳብና አስታየት ካላችሁም በ @AbexAB ማድረስ ትችላላችሁ። 📌 ፕሮግራማችን የፊታችን አርብ ይጀምራል። 🙌 #Stay_Home #Stay_Tuned 🙌

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ቀን 3 ❖ በ 1 ዮሐ 1፥5-6 በቀረበው ምሳሌአዊ ንግግር (metaphor) ስር ያሉ የሕይወት መገለጫዎችን በማጥናት እውነኛው ብርሀን በሕይወታችን ስለበራ ሊኖረን የሚገባውን ሕይወት በመረዳት ከእግዚአብሔር ፀጋን መለመን ፨ ሮሜ 13፥11-14 ፤ ኤፌ 5፥7-13 ፤ ዮሐ 3፥21 ❖ ከላይ ባሉት ክፍሎች ላይ የተፃፉትን እንዲሁም በሌሎች ክፍሎች ላይ ያሉ እኛም በግላችን የተረዳናቸውን እነዚህን ተግባራት በመዘርዘር ሕይወታችንን መፈተሽ በቃል የሚጠና ጥቅስ ፦ "ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው::" ዩሐንስ 1:12

ከኮሮና በላይ አሳሳቢው ጉዳይ ከስድሰት ወር በፊት ኮሮና ስለሚባል ቫይረስ የሚያውቁ ጥቂት ሰዎች ነበሩ፤ ዛሬ ግን ስለኮሮና ቫይረስ የዓለም ህዝብ ያውቃል በጣት ከሚቆጠሩ ሃገራት ውጭ ይህ ቫይረስ ያልገባበት፣ ያልነካቸው የሉም ከወራት በፊት የማይታወቅ ይህ ቫይረስ አለምን እንዲህ ማሸበር፣ የሰዎችን አይምሮ እና ህይወት መቆጣጠር እንዴት ቻለ? (ዶ/ር ማርቆስ ዘመዴነህ) የዓለማችን 41.6 % (3.19 ቢሊዬን) ህዝብ እንዴት ስለክርስቶስ የመስማት እድል አላገኘም? አንድ ከወራት በፊት የማይታወቅ ቫይረስ አለምን በደረሰበትን ፍጥነት እና ሂደት ወንጌላችን ለምን እየሄደ አይደለም ፡፡ በዓለማችን ካሉ ግዙፍ ተቋማት ውስጥ ኮካ ኮላ የተሰኘ የመጠጥ ፋብሪካ ይገኝበታል በዓለማችን አትራፊ እና ውጤታማ ከሚባሉት ውስጥ ይመደባል፤ በየቀኑ 1.7 ቢሊዬን ሰዎች በዓለማችን ይህን መጠጥ ይጠቀማሉ አስተውሉ (1.7 ቢሊዬን ሰዎች በየቀኑ) ፡፡ አለም ስለኮሮና ባወራችው ልክ፣ እያንዳንዳችን በየቀኑ ስለዚህ ወረርሽኛ ባሰብነው እና እራሳችንንም ሆነ በዙሪያችን ያሉ ሰዎችን ለማዳን እያደረግነው ባለው ጥረት ብቻ ሳይሆ ከዚያ በላይ የክርስቶስ ስም በዓለም ላይ ይታወቅ ዘንድ ለምን እየጮህን አይደለም? ኮሮና መድሃኒቱ ከተገኘ ታሪክ ነው ያበቃል፣ በዓለማችን ላይ ካሉ ገዳይ ከተባሉት ውስጥም የሚመደብ አይደለም ሳይንሱም ይህን ያሳያል ፡፡ መድሃኒት የተገኘለት ግን ሰዎችን በየቀኑ እየገደለ ካለ ከሐጢያት በሽታ ስለመድሐኒቱም ሚዲያ ሊወራለት፣ እያንዳንዳችን ልንጮህለት በዙሪያችን ላሉ ልናስተጋው የተገባ ጩኸት ቢኖር አምላክ ሰው እንደሆነ ለሰው ልጆች ሐጢያት እንደሞተ ደግሞም ሞትን ድል አድርጎ እንደተነሳ በዚህም ጌታ በማመን የዘላለም ህይወት እንዳለ ልናወራ፣ ልንጮህ ልናስተጋባ ግድ የሚለን ነው፡፡ ሐጢያት ከኮሮና በላይ ገድሏል ብዙዎችም በዚህ ሞተዋል ዘላለማዊውን ህይወትም በቅጣት ያሳልፋሉ ለዚህም ግን መፍትሄ አለው እርሱም ኢየሱስ ይባላል፡፡ ኮካ ኮላ የተባለ አንድ ተቋም ነው ፡፡ በየቀኑ ምርታቸውን 1.7 ቢሊዬን ሰው ይጠቀመው ዘንድ አለ የተባለውን የማሰራጫ መንገድ፣ አለ የተባለውን የማስተዋወቂያ መንገድ ይጠቀማሉ፡፡ ይህ እንዲሆን ይሮጣሉ፣ ይተጋሉ በቀን 7 ቢሊዬኑን የዓለም ህዝብ የሚደርስ አቅም ለመገንባት እንቅልፍ ያጣሉ፡፡ እኛስ የወንጌሉ ምስክሮች፣ የክርስቶስ ደቀ መዝሙሮች ይህን የሰውን ዛሬ እና ነገ ብቻ ሳይሆን የሰውን ዘላለም መቀየር የሚችል እውነት ይዘን የት ነን ፤ ቀን ሳለ የላከንን ስራ ልንፈጽም ግድ ይለናል፡፡ በምድራችን ኢትዬጽያ 32,321,000 ሰዎች ለአንድ ጊዜ እንኳ አምላክ ሰው እንደሆነላቸው፣ ለሃጢያታቸው እንደሞተ፣ ደግሞም እንደተነሳላቸው በእርሱ በማመን የዘላለም ህይወት እንደሚያገኙ ለመስማት እየጠበቁን ነው፡፡ መልካሙን የምስራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው እንደሚል ቃሉ መልዕክት እያለን መልክት አልባ ከሆንበት ህይወት እንውጣ፣ ልንሄድላቸው የተገቡ ብዙዎች እያሉ አራት በአራት ከሆኑ በራሳችን ላይ ካተኮሩ ቤተክርስቲያኖቻችን እንውጣ፣ ልንኖረው የተሰጠን ወንጌል እያለ ለራሳችን እየኞርንበት ካለ ህወት ጋር እንፋታ፡፡ ወንጌል ሳይሰበክ እንዴት መቅረዛችን በዘይት ይሞላ ታዲያ፡፡ እመኑኝ ቃሉ ይላልና ሙሽራው ይመጣል ያኔ ግን መቅረዛችን ዘይት አልባ ከሆነ ተኝተንም ከተገኘን አላወኳቹም ከሚባሉት ውስጥ ነን፡፡ ወንጌል ሰባኪነት ለበረቱት ወይም ጥሪ አለን ላሉት የተሰጠ የቤት ስራ ብቻ አይደለም ልጅ ለሆንን ሁሉ፣ የዘላለም ህይወት አግኝተናል ሁሉ ያልን የቤት ስራችን ነው፡፡ ይህ ጽሁፍ ጥሪ ነው እየሱስን ከኮሮና በላይ እናሳውቀው፣ ከኮኮ ኮላ በላይ እናሳውቀው አለም ላይ ታዋቂ ከሆኑ ነገሮች በላይ እናሳውቀው ነው ምክኒያቱም የእርሱ መታውቅ ለሰዎች ሰላለማዊ ህይወት ይሚሰጥ ነውና ፡፡ ይህ ጩኸት የአንድ ግለሰብ ሳይሆን የሰማይ ጩኸት ነውና እናስተጋባው !! ጌታሆይ በእኛ አንተ ልትታይ፣ አንተንም ለብዙዎች ልናሳይህ እውነተኛ መልዕክተኞች ልንሆንልህ ማስተዋልን ስጠን በእኛ የሞተ የመልዕክተኛነት ህይወት ዳግም ይነሳ! አሜን !! አማኑኤል ገዛኸኝ

👆👆👆👆👆 የዛሬው ፕሮግራማችን ይህን ይመስል ነበር😱😱 እንደተደሰታችሁ ተስፋ እናደርጋለን 🙏🙏 ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙏🙏 በሚቀጥለው ሳምንት በልዩ ዝግጅት ይጠብቁን............. #StayTuned #StayHome #StaySafe

🎊🎊🎊Congratulation🎉🎉🎉 2nd Round winners -@Urimye -@am2nddd መልሶቹ: 5,ሐ 6,ሐ 7,ሐ 8,ለ

📌ይነበብ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ከህብረቱ ሰብሳቢ( ናዝራዊ አመሎ) የተወደዳችሁ የህንፃ ኮሌጅ ቅዱሳን ተማሪዎች የከበረ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ:: በዚህ አስከፊ እና አስቸጋሪ ወቅት በህብረት አንድ ላይ ማምለክ ባንችልም: እግዚአብሄር ረድቶን በተለያየ መንገድ የልብ አንድነታችንን ጠብቀን በፀሎት እየተጋን እንገኛለን:: በቅርቡም እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ አንድ ላይ መገናኘታችን አይቀርም:: እስከዛ ጊዜ ድረስ ግን ባለንበት ቦታ ሆነን ከወትሮ ይልቅ ጌታን እንፈልግ: በፀሎት እንትጋ: ቃሉን እናንብብ: ከጌታም ጋር ሰፊ ጊዜ እናሳልፍ:: በተረፈም የተወሰነ ጊዜ ወስደን የተለያዩ መፅሐፍቶችን እናንብብ:: ጊቢ ስንገባም የሚጠቅሙንን #Software እንለማመድ:: በመጨረሻም ረብ የሆነውን እያደረገን እንቆይ:: ስለ ጊዜያችሁ አመሰግናለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!