EECSF
Open in Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Show more508
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
508
🔥👉 DAY 14 👈🔥
የተቀጠረውም ሰአትም ሲደርስ ከሴት የተወለደውን አንድ ልጁን ላከው። ስለዚህም ነገር መጽሃፍ ቅዱስ ሲናገር ”በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚኣብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዷልና” ይላል። በዚህም መሰረት እግዚኣብሔር አለምን ከጥፋት የሚያድነው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንደሆነ አስተማረን። ስለዚህ ማንም ሰው የሃጢያቱ ዉጤት በሚያመጣው በእግዚኣብሔር ቁጣ ላለመጥፋት ከፈለገ የሃጢያቱን ዉጤት ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ላይ እንደተሸከመ ማመን አለበት።
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#BY_CRUCIFICATION_SALIVATION_FULFILLED
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!!
In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team!
ተባረኩ!!
508
🔥👉 DAY 13 👈🔥
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#BY_CRUCIFICATION_TRUTH_AND_MERCY_ARE_AGREED

ሰውንና እግዚአብሔር አምላክን ሊያስታርቅ በመካከላችን ያለውን የጥልን ግድግዳ አፍርሶ ሰው በመሆን በቀራንዮ መስቀል ለይ ደሙን በማፍሰስ የቀድሞ ህብረታችንን መልሶልናል።ይህም የሆነው በታሪክ አጋጣሚ ተስማምተው ማያውቁትንና ወደፊትም በፍርድ ምክንያት ሊስማሙ የሚችሉትን እውነትና ምህረትን በልጁ በክርስቶስ ደም አስማምቶ ለሰው ልጆች ሁሉ የዘላለም ህይወትን በር ከፍቶልናል።እናም በልጁ በክርስቶስ የሚያምን፤ከእግዚአብሔር አብ ጋር ያለውን ህብረት እንድያድስና የዘላለም ህይወትን እንድያገኝ ኢየሱስ ክርስቶስ መካከለኛ ሆኖልናል።

+3
🔥👉 DAY 12 👈🔥
በእርግጥም ሞት ጠላታችን ነው። ነገር ግን መልካሙ ዜና፣ ይህ አስፈሪ የሆነው ሞት ተሸንፏል። ቅዱሳት መጸሐፍት እንደሚሉት ኢየሱስ በሞቱ፣ ሞትን አሸንፏል። ይህ አስደናቅ ክስተት ነው፤ ይህ እውነት በጣም ጥልቅና የሰውን የማሰብ ችሎታ የሚያልፍ ነው። ሆኖም፣ ቅዱሳት መጸሐፍት ደጋግመው ይህን እውነት በምስጋና ያውጃሉ። በሞቱ፣ ኢየሱስ ሞትን ድል አድርጎአል። በዚህም ምክንያት፣ ከእግዚአብሔር ርቀው ለነበሩት፣ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የሚገኝ የዘላለም ሕይወት በር ተከፍቷል። ሞት ጠላታችን ነው፣ ነገር ግን ሞት ተሸንፏል። መጽሐፍ ቅዱስ የሚመሰክረው ኢየሱስ ከሞተ በኋላ ስለ ነበረው ትውስታ ብቻ ሳይሆን፣ ነገር ግን ባዶውን ስለቀረው መቃብርም ነው።

#BY_CRUCIFICATION_DEATH_DEFEATED

Selam endet nachu? Znab yeyazachu ljoch botaw gibi wst ke churchu jerba nw, znabu endabara begze tegegnu, tilk dgs ale endayameltachu
508
🔥👉 DAY 11 👈🔥
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#BY_CRUCIFICATION_SIN_DEFEATED
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!!
In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team!
ተባረኩ!!
508
🔥👉 DAY 11 👈🔥
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#BY_CRUCIFICATION_SIN_DEFEATED
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!!
In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team!
ተባረኩ!!
508
🔥👉 DAY 11 👈🔥
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#BY_CRUCIFICATION_SIN_DEFEATED
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!!
In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team!
ተባረኩ!!
508
🔥👉 DAY 11 👈🔥
ኃጥዓት የሰው ልጆች ባህርይና የኑሮ ስርአት በመሆን ብዙወችን ወደዘላለም ሞት ሲሸኝ ኖሮአል። ከትንሹ እስከ ትልቁ፣ ከሀይማኖት የለሽ እስከ ሀይማኖተኛው ፣ ከደካማው እስከ ብርቱው በዚህ ምድር ያልገዛው የሰው ዘር የለም ፣ ከአንዱ ከኢየሱስ ክርስቶስ በስተቀር። የእግዚአብሔር ቃል በሮሜ 3:23 እንደሚናገር “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤” ይላል።
ታዲያ ይህንን አገዛዝ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ ሆኖ ተገለጠ ፤ ስለሰወችም ሁሉ ኃጢአት በመስቀል ለይ በመሰቀል ተጨነቀ ተሰቃየ ደሙንም አፈሰሰ ሞተም፤ ነገር ግን በሶስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ ከሞት በመነሳት ኃጢአትን አሸነፈ።

🔥👉 DAY 10 👈🔥

#DY_CRUCIFICATION_SATAN_DEFEATED

በመሰቀሉ ታላቅ ገድል ተፈጸመ። ሰይጣንም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ ተሸነፈ። እርግማን ሆኖልን እርግማናችንን ኢየሱስ ወሰደው። የተወሰደውም ጸጋ በደሙ ተመለሰ። ሰውም ከወጣበት ከተባረረበት ከዚያ በክርስቶስ ድፍረት በቀኝ ተቀመጠ። በመስቀሉ ስራ ሰይጣን ተሸነፈ። አዎን ሰይጣን ተሸነፈ። ክብር ድፍረታችን ለሆነው ለክርስቶስ ይሁን። አሜን

#IT_BECAME_THE_NEW_COVENANT