en
Feedback
EECSF

EECSF

Open in Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Show more
508
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
photo content

What Am I Called To Do? | A Messenger Short Film https://youtube.com/watch?v=uMNwB7Hki7A&si=6ZChU3sNny52axBT

🥲ከየት እንደምጀምርና ምን ብዬ ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ። ስለብዙ መታዘዛቹ፣ ስለብዙ ትጋታችሁ፣ ስለብዙ ትህትናና ቅንነታችሁ እግዚኣብሔር ይባርካቹ። በብዙ ትህትናና በብዙ እምባ ጌታን ምለምነው ይህንን ነው።😭 ላለፉት 16 ቀናት Digital Technologyን በመጠቀም በProfile picture እንዲሁም Story በማድረግ በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርሞች የዘመትንበት የMission ዘመቻ እጅግ መልካም ሆኖ ፍፃሜውን አግኝቷል። የረዳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፥ በዚህ የዲጂታል የወንጌል አገልግሎት ላይ ቀኛችሁን የሰጣችሁን የታዘዛችሁን እጅግ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን በድጋሚ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። በጥቂት ማየት የጀመርነው ተፅዕኖ ብዙ ፍሬን ያስገኝልን። በሚበልጥ ፀጋ ተገለጡ። እወዳችኋለው🥰❤ መልካም የፋሲካ በዓል!! 🔥MINTENA🔥

📌 ለህያው ተስፋና ለማይጠፋ እድፈትም ለሌለበት ለማያልፍ እርስት እንደምህረቱ ብዛት ለተወለድንበት 📌 የሙታንን ትንሳኤ ወዳገኘንበት፣ ህያው ወደ ሆንበት 📌 በሰማይ ለማይጠፋና፣ ለማይበላሽ፣ ለማይለወጥ ርስት እንደገና ለተወለድንበት 📌 ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ በኃይል ስለተገለጠበት 📌 ሞት ጉልበት እንደሌለው ወዳየንበት 📌 ጽድቅን ላገኘንበት ❤ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን❤️❤️ መልካም በዓል ✨ #EiABC_Fellowship

🔥👉 DAY 16 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.
🔥👉 DAY 16 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #WE_HAVE_REDEMPTION You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

🔥👉 DAY 16 👈🔥 “የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።” (ሉቃስ 19፥10) ። በገባንበት ደግሞም በወረድንበት ጥልቀት ወርዶ የእኛን መርገም ወስዶ ነፍሱን ስለእኛ ቤዛ
🔥👉 DAY 16 👈🔥 “የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።” (ሉቃስ 19፥10) ። በገባንበት ደግሞም በወረድንበት ጥልቀት ወርዶ የእኛን መርገም ወስዶ ነፍሱን ስለእኛ ቤዛ ያደረገ ስለመተላለፋችን ዋጋን የከፈለ ኢየሱስ ነው። በሰው አንደበት ሊብራራ በማይችል ስቃይ ወስጥ ሊያልፍ ሰለኛ ፈቃደኛ ሆነ ሊያድነን ከአብ ጋር ሊያስታርቀን ዋጋን ከፈለልን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት የተብራራበት የሰውን ልጅ ሊያድን ፣ ሊቤዥ በቁ የሆነ ሳያንገራግር ሰለ እኛ ራሱን አሳልፎ የሰጠ እውነተኛ የመቤዥት ትርጉም ነው። በሙሉ ፈቃደኝነት እኛ ልንከፍለው የማንችለውን የእኛን እዳ የከፈለ ከእግዚአብሔር ጋር የተቛረጠውን ሕብረት እንደገና በደሙ የመለሰ አየሱስ ነው። እግዚአብሔር በልጁ ጌታ በኢየሱስ በተከፍለው ዋጋ መልሶ የራሱ አደረገን። በኢየሱስ ስራ ዳንን ኢየሱስ ጌታችን ነው ፣ ኢየሱስ አዳኛችን ነው ፣ ኢየሱስ ቤዛችን ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #WE_HAVE_REDEMPTION You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

🔥👉 DAY 15 👈🔥 በህዝቅኤል 11:19-20 ላይ ❝በትእዛዜም ይሄዱ ዘንድ ፍርዴንም ይጠብቁና ያደርጉ ዘንድ አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ፥ በውስጣቸውም አዲስ መንፈስ እሰጣለሁ፥ ከሥጋቸውም ውስጥ የ
🔥👉 DAY 15 👈🔥 በህዝቅኤል 11:19-20 ላይ ❝በትእዛዜም ይሄዱ ዘንድ ፍርዴንም ይጠብቁና ያደርጉ ዘንድ አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ፥ በውስጣቸውም አዲስ መንፈስ እሰጣለሁ፥ ከሥጋቸውም ውስጥ የድንጋዩን ልብ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።❞ ተብሎ እንደተጻፈው የልብ ለውጥን አዋጅ ያለው፤ ይህም ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ በወጣልን ጊዜ ተፈፅሟል። በእርሱ ቁስል ተፈወስን እንደሚል መፅሀፍ የልባችን የሀጥያት በሽታ በእርሱ ታከመ። እስራኤላውያን በግብጽ ባርነት ስር 400 ዓመት ተገዙ ነገር ግን የእግዚአብሔር ምህረት በተገለጠ ግዜ እጅግ በበረታ ክንድ ከግብጻውያን እጅ ነጻ አወጣቸው። የዛሬ 2000 ዓመትም እግዚአብሄር የዘላለም ክንዱን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ሀጥያተኛ ለሆነው ልባችን ባርያ የሆነውን እኛን ነጻ አወጣን።ዘጸአት ሆነልን ። እንደ ተስፋ ቃሉም ልባችንን አወጣልን። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BEEING_EXODUS You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

🔥👉 DAY 15 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.
🔥👉 DAY 15 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BEEING_EXODUS You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

ኢሳይያስ 53 : 1 - 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።

የስቅለት መዝሙር ስብስብ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 SHARE SHARE SHARE

🔥👉 DAY 14 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.
🔥👉 DAY 14 👈🔥 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_SALIVATION_FULFILLED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!

🔥👉 DAY 14 👈🔥 የተቀጠረውም ሰአትም ሲደርስ ከሴት የተወለደውን አንድ ልጁን ላከው። ስለዚህም ነገር መጽሃፍ ቅዱስ ሲናገር ”በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይ
🔥👉 DAY 14 👈🔥 የተቀጠረውም ሰአትም ሲደርስ ከሴት የተወለደውን አንድ ልጁን ላከው። ስለዚህም ነገር መጽሃፍ ቅዱስ ሲናገር ”በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚኣብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዷልና” ይላል። በዚህም መሰረት እግዚኣብሔር አለምን ከጥፋት የሚያድነው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንደሆነ አስተማረን። ስለዚህ ማንም ሰው የሃጢያቱ ዉጤት በሚያመጣው በእግዚኣብሔር ቁጣ ላለመጥፋት ከፈለገ የሃጢያቱን ዉጤት ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ላይ እንደተሸከመ ማመን አለበት። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #BY_CRUCIFICATION_SALIVATION_FULFILLED You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!