en
Feedback
EECSF

EECSF

Open in Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Show more
508
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
https://forms.gle/auC154tP4ZAQ5DYr6 👉ለ 5ኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ 🏃‍➡️🏃‍♀️‍➡️ፎርሙን በተቻላቹ ፍጥነት ሙሉት 🕔እስከነገ 5፡00 ድረ

Sunday June 30, 2024 #EvaSUE_Graduation_2024
Sunday June 30, 2024 #EvaSUE_Graduation_2024

DEAR FELLOWSHIP, ALL OUR FELLOWSHIP FAMILIES ALL OF YOU ARE INVITED COME AND HAVE MEMORY AND LETS PRAISE GOD TOGETHER.
DEAR FELLOWSHIP, ALL OUR FELLOWSHIP FAMILIES ALL OF YOU ARE INVITED COME AND HAVE MEMORY AND LETS PRAISE GOD TOGETHER.

ተመራቂዎች ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ይሁን ። ❤️❤️❤️❤️ #EiABC_Fellowship
ተመራቂዎች ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ይሁን ። ❤️❤️❤️❤️ #EiABC_Fellowship

Sunday June 30, 2024 #EvaSUE_Graduation_2024
Sunday June 30, 2024 #EvaSUE_Graduation_2024

ተመራቂዎች ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ይሁን ። ❤️❤️❤️❤️ #EiABC_Fellowship
ተመራቂዎች ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ይሁን ። ❤️❤️❤️❤️ #EiABC_Fellowship

ነገ የመውጫ ፈተና ለምትፈተኑ ሁሉ መልካም ፈተና። እግዚአብሔር አብሮአችሁ ይሁን። ማስተዋል እና ጥበብ ይስጣችሁ።ፈተናችሁን በመረጋጋት ስሩ። እንወዳችኋለን ተባረኩ። ❤❤❤❤❤❤

photo content

hi every one how are you? Join Us for an Unforgettable Art Exhibition for the National Event! Are you an seeking to showcase your talent on a national stage? Or an art enthusiast eager to experience the creativity of diverse artists? Look no further! We are thrilled to invite you to participate in our upcoming National Art Exhibition. 📅 Date: july 8 Why You Should Participate: Showcase Your Talent: Gain exposure and recognition for your artistic creations in front of a national audience. Network with Fellow Artists: Connect with other talented artists, art collectors, and enthusiasts. Inspire and Be Inspired: Experience a rich variety of artworks and share your artistic journey. Media Coverage: Benefit from extensive media coverage that can boost your profile. Event Highlights: Art Workshops and Talks: Enhance your skills with workshops conducted by renowned artists. Live Art Demonstrations: Watch live art demonstrations and learn new techniques. Cultural Performances: Enjoy performances that celebrate the rich cultural heritage of our nation. Interactive Sessions: Engage in interactive sessions and discussions about contemporary art trends. How to Join: Submit Your Application: @bornagin44 Send Your Artwork: send us ur art work in picture format

✨✨✨✨ ሰላም እንዴት ናችሁ ውዶቼ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለናንተ ይሁን ። ነገ እንደተለመደው የማክሰኞ ፕሮግራማችን ይቀጥላል። 💥 ነገ በአይነቱ ለየት ያለ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል። ተመራቂ ተማሪዎችም ለ Exit Exam ስለሚፀለይ ተጠራርተን እንምጣ ❗️❗️ እግዚአብሔር በሀይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል🙏🙏🙏 “ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥6 በፍፁም አይቀርም❗️❗️❗️ #EiABC_Fellowship

✨✨✨✨✨✨✨✨✨ሰላም እንዴት ናችሁ ውዶቼ ዛሬ የ ተመራቂ ተማሪዎችን የምንሸኝበት Good bye ቀን ነው እና ሁላችሁም በጊዜ ተገኙ። እንወዳችኋለን❤️❤️❤️

✨✨✨✨✨✨✨✨   ማስታወቂያ 📢📢ለEiABC fellowship አፓረንት ላይ ላላችሁ 4ኛ አመት urban እና Cotm ተማሪዎች በአጠቃላይ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለናንተ ይሁን 🙏 ሁላችሁም ኢንተርንሺፕ ተማሪዎች የ አፓረንት አስራታችሁን ለfellowshiፓችሁ እንድታስገቡ ስንል በታላቅ ፍቅር እና በታላቅ ማሳሰብ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን ። በታማኝነት በመክፈል እግዚአብሔርንም እንታዘዝ። 🙏 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 “ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም፦ የሰረቅንህ በምንድር ነው? ብላችኋል። በአሥራትና በበኵራት ነው።”   — ሚልክያስ 3፥8 ለምታውቁት አፓረንት ተማሪ Forward ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ❤️❤️❤️ እንወዳችኋለን🙏 የንግድ ባንክ -1000583348321

Mehed mifelg yaltemezegebe sew contact me @ praklitos

ሰላም እንዴት ናችሁ 👋👋 እንደሚታወቀው ነገ ፋይናል ይጀምራል እናም ለተፈታኞች በሙሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ እንላለን፤ ጁሪ ያለባችሁ 2ተኛ አመት ተማሪዎችም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን። ለሁላችሁም እግዚአብሔር እንዲረዳችሁ እና የሰራችሁትን እንዲባርክላችሁ እንፀልያለን። 👉👉👉ደግሞ "መኮረጅ ሀጥያት ነው" እንዳትኮርጁ❗️❗️❗️❗️

ሰላም የተወደዳችሁ 👋 የማክሰኞ ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው። በሚመጣው ማክሰኞ (ግንቦት 27) የ ተመራቂ ተማሪዎች መሸኛ እንደሚሆን አሳውቀን የነበረ ቢሆንም  የመመረቂያ ፅሁፍ የሚያስገቡት ዕሮብ ስለሆነ ወደ ሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ (ሰኔ 4) ተዛውሯል።

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ይህ በፍካት counciling የተዘጋጀ ስልጠና ነው እና መሳተፍ የምትችሉት ተመራቂዎች እና ኢንተርን ላይ ያላቹ ብቻ ናችሁ ። ስለዚህም መሳተፍ የምትፈልጉ ልጆች ለመመዝገብ google form ን እንድትሞሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ተባረኩ❤️❤️❤️❤️ https://forms.gle/zSpe19ndRFuriEEr9

ይህ በፍካት counciling የተዘጋጀ ስልጠና ነው እና መሳተፍ የምትችሉት ተመራቂዎች እና ኢንተርን ላይ ያላቹ ብቻ ናችሁ ። ስለዚህም መሳተፍ የምትፈልጉ ልጆች ለመመዝገብ google form ን እንድትሞሉ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ተባረኩ❤️❤️❤️❤️

I am dedicated to representing your needs and values. I promise to work tirelessly to make positive changes in our community.
I am dedicated to representing your needs and values. I promise to work tirelessly to make positive changes in our community. Your vote for me is a vote for progress and a brighter future for all. Thank you for considering me for this important role. http://Portal.eiabc.edu.et