5 034
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-3430 days
Posts Archive
5 034
+2
አሸናፊዎች !
የመጀመሪያውን የ5 ቶንኮይን ጥያቄ ብዙ ሰው ሞክሮታል። ግን የአንድ ሰው መልስ ኮፒ ፔስት የማድረግ ነገር ይታያል።
ምላሽ መሰጠት ያለበት ምንም ሳይጓደል እ ስህተት ሳይሰራ እንደመሆኑ ትክክለኛውን መልስ የጻፈው Tesfanh የተባለ የቤተሰባችን አባል ነው።
የሁለተኛው ጥያቄም የስርየት ፊልም የተወሰነ መላሽ ቢኖረውም ምንም ቃል ሳይሳሳት የመለሰው Tsegaw ነው።
ከሱ በላይ የነበረው ትክክለኛ መላሽ Aman ሲሆን የአባት ስም ' Fekri ' ብሎ በመሳሳቱ ሽልማቱን አጥቷል።
በቀጣይ ለአሸናፊዎች ሽልማታቸውን መላክ ነው።
በቀጣይ ቀናት ሽልማቶቹ እያደጉ ይሄዳሉ።
ሰላም እደሩ።
@tikvahprize
5 034
መዝናኛ ጥያቄ
' ስርየት ' የተሰኘው ዝነኛ የኢትዮጵያ ፊልም #ጸሀፊ ስሙ ማን ይባላል ?
የአሸናፊ ብዛት ፦ 1 ብቻ
ሽልማት ፦ ቴሌግራም ፕሪሚየም
ደቂቃ ፦ 2 ደቂቃ ብቻ
@tikvahprize
5 034
Q.
የደርግ ስርዓት መውደቅን ተከትሎ ወደ ጣልያን ኤምባሲ ከገቡ በኃላ ከኤምባሲው ሳይወጡ 30 ዓመታት ያህል የኖሩና ከ4 ዓመት በፊት በአመክሮ ከኤምባሲው ወጥተው ህይወታቸውን እንዲቀጥሉ የተወሰነለቸው የቀድሞ የደርግ ከፍተኛ ባለስልጣናት ስማቸው ማን ይባላል ?
ሙሉ ስማቸውን ከነሙሉ ማዕረጋቸው !!!! ትንሽ ከተጓደለ ውጤት አያሰጥም።
የአሸናፊ ብዛት ፦ 1 ብቻ
ሽልማት ፦ 5 ቶንኮይ
ደቂቃ ፦ 3 ደቂቃ ብቻ
@tikvahprize
5 034
Q.
እኚህ የምትመለከቷቸው ሰው ማናቸው ?
ፍንጭ ፦ የጤና ባለሙያ (ዶ/ር) ናቸው ወደ ሀገራችን ለ3 ሳምንት ብለው መጥተው 61 ዓመት የኖሩ ትልቅ ባለውለታ።
የአሸናፊዎች ብዛት ፦ 10
ሽልማት ፦ 100 ብር ካርድ
ደቂቃ ፦ 4
@tikvahprize
5 034
ስለዚህ ብዙሃኑ በመረጠው መሰረት 10 ሰዎች በአንድ ጥያቄ ይሸለማሉ።
ጥያቄው በ5:02 ሰዓት ላይ።
የ5 ቶንኮይን ጥያቄ 5:30
የ1 ሰው ቴሌግራም ፕሪሚየም 5:50
@tikvahprize
5 034
ትክክለኛው ፈጣን አሸናፊ MBA ነው።
ማብራሪያ ፦ ይህ ጥያቄ ለሌላ ዙር የተዘጋጀ ቀለል ያለ ጥያቄ ነበር። ብዙ ስለሚታወቅም ጭምር። በስህተት በዚህ ዙር ቀርቧል።
በመሆኑን አሸናፊው ያሸነፈው ሽልማት የሚበረከትለት ቢሆንም ለዚህ ዙር የተዘጋጀው ጥያቄ እና ሽልማት 1000 ብር እንዳለ ይሆናል።
በናተ ምርጫ ፦
1. በአንድ ጥያቄ ለ10 ሰዎች 100 ብር ካርድ ይሸለም ?
2. በአንድ ጥያቄ 5 ሰዎች ብቻ 200 ብር ይሸለሙ ?
3. በአንድ ጥያቄ 2 ሰዎች 500 ብር ይሸለሙ ?
4. በአንድ ጥያቄ 1 ሰው 1000 ብሩን ይሸለም ?
ምላሻችሁን አሳውቁንና በብዙሃኑ ላይ ተመስርተን ወደ ጥያቄው እንገባለን።
ለተፈጠረው የጥያቄ ስህተትም ይቅርታ እንጠይቃለን።
@tikvahethiopia
5 034
Q.
ከላይ በምታዩት ምስል ላይ በመኪናው የተሸፈነው ቁጥር ስንት ነው ?
የአሸናፊ ብዛት ፦ 1 ሰው ፈጣን
ሽልማት ፦ 1000 ብር መጽሀፍ
ደቂቃ ፦ 4 ብቻ (ደቂቃው ከሞላ ጥያቄው ውድቅ ይሆናል ሽልማቱም ተመልሶ በተለየ መንገድ በሌላ ጥያቄ ተከፋፍሎ ይሰጣል።
@tikvahprize
5 034
ፈጣኖቹ 5 አሸናፊዎች ተለይተዋል።
Reddit
ቀጣዩ ወሳኙ ለአንድ ሰው ብቻ የ1000 ብር መጽሀፍ የሚያሸልመው ጥያቄ ይቀርባል። 4:40 ላይ ይጠብቁ።
@tikvahprize
5 034
Q.
ይህ የየትኛው የማህበራዊ ሚዲያ ሎጎ ነው ?
ፍንጭ ፦ በተለያዩ ጉዳዮች ጥያቄ እየጠየቁ ምላሽ ማግኘትም የሚቻልበት መድረክ ነው።
የአሸናፊ ብዛት ፦ 5
ሽልማት ፦ የ100 ብር ካርድ
ደቂቃ ፦ 4 ብቻ
@tikvahprize
5 034
+2
ሶስቱ ፈጣን አሸናፊዎች ተለይተዋል።
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ነው።
ለዛሬ የመጨረሻ የሆነው የካርድ ጥያቄ 4:17 ሲል ይላካል። 5 አሸናፊ ይኖረናል።
ከዚህ ቀጥሎ ያለው ፦
የ1000 ብር መጽሀፍ
የ5 ቶንኮይን (ከ30 ዶላር በላይ)
የ1 ሰው የ3 ወር ቴሌግራም ፕሪሚየም ነው።
@tikvahprize
5 034
Q
ከሀገራችን ክልሎች ይህ የየትኛው ክልል መለያ ምልክት ነው ?
የአሸናፊዎች ብዛት ፦ 3
ሽልማት ፦ 100 ብር ካርድ
ደቂቃ ፦ 2 ብቻ
@tikvahprize
5 034
ሰላም !
እንዴት አመሻችሁ ? ሙሉ ጤና እና ሰላም ተመኘንላችሁ።
የዛሬው ምሽት ፕሮግራማችን አሁን ይጀምራል።
ልክ 3:57 ሲል የመጀመሪያው ጥያቄ ይቀርባል።
@tikvahprize
5 034
+2
8 አሸናፊዎች ተለይተዋል።
Medium ይባላል።
ለዛሬ እዚህ ላይ ይበቃናል።
በቀጣይ ደቂቃ የዛሬው ሁሉም አሸናፊዎችን ከመጀመሪያው ጀምሮ ሽልማታቸውን ወደማድረስ እንገባለን።
ነገ ከምሽት 3:30 ጀምሮ ቀጠሮ ይያዝ፦
ለነገ የተላለፈው 1000 ብር መጽሀፍ ጨምሮ
ለ1 ሰው 5 ቶን (35 ዶላር)
1 ሰው ቴሌግራም ፕሪሚየም
የተወሰነ ደግሞ ካርድ ሽልማት ይኖራል።
ቀጠሮ እንዳይረሳ።
አስተያየት ካለም ከታች አስቀምጡልን።
ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ሰላም እደሩልን።
@tikvahprize
5 034
Q.
#ቴክ
ይህ የምትመለከቱት የምን ሶሻል ሚዲያ ምልክት ነው ?
ፍንጭ ፦ ረጃጅም ጽሁፎች ያስተናግዳል
የአሸናፊ ብዛት ፦ 8
ሽልማት ፦ የ100 ብር ካርድ
የተሰጠው ደቂቃ 2 ብቻ
@tikvahprize
5 034
+5
አሸናፊዎች ተለይተዋል
ድርቤ ወልተጂ ነው መልሱ።
ለዛሬ የመጨረሻው ጥያቄ ቀጣይ ይሆንና 8 ሰዎች ይሸለማሉ።
የ1000 ብር የመፅሀፍ ሽልማት እና የቴሌግራም ፕሪሚየም ሽልማት እንዲሁም የቶንኮይን ሽልማት ለነገ ምሽት ይሆናል።
ቀጣዩ ጥያቄ 6:03 ላይ
@tikvahethiopia
5 034
Q.
ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ እጅግ በዓለም ስሟ የገነነ ነው።
በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በታሪኳ 100ኛ የሆነውን ሜዳሊያ ያገኘችው በማን ነበር ?
ፍንጭ ፦ እድሜዋ ገና 22 ነው። በባለፈው የዓለም አትሌቲክስ ላይ የብር ሜዳሊያ አምጥታ ነበር። ከእድሜዋም አንጻር ብዙዎች ሲያደንቋት ነበር።
የአሸናፊዎች ብዛት ፦ 8
ሽልማት ፦ የ100 ብር ካርድ
ደቂቃ ፦ 4 ብቻ
@tikvahprize
