en
Feedback
AVT - aviewtainment

AVT - aviewtainment

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel AVT - aviewtainment

Channel AVT - aviewtainment (@aviewtainment) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 687 subscribers, ranking 4 929 in the Sports category and 2 257 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 687 subscribers.

According to the latest data from 25 December, 2024, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -237 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 26 December, 2024), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

12 687
Subscribers
No data24 hours
-397 days
-23730 days
Posts Archive
ዋልያዎቹ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ነጥብ ተጋሩ June 6, 2024 Amen ኢትዮጵያ እና ጊኒ ቢሳው የሚገኙበትን ምድብ አንድ ግብጽ በስድስት ነጥብ ትመራለች፡፡ ቡርኪና ፋሶ በአራት ነጥብና ሶስት ንፁህ
ዋልያዎቹ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ነጥብ ተጋሩ June 6, 2024 Amen ኢትዮጵያ እና ጊኒ ቢሳው የሚገኙበትን ምድብ አንድ ግብጽ በስድስት ነጥብ ትመራለች፡፡ ቡርኪና ፋሶ በአራት ነጥብና ሶስት ንፁህ ግብ ሶስተኛ፣ ሴራሊዮን በግብ ክፍያ ተበልጣ በአራት ነጥብ ትከተላለች። አንድም ግብ ማስቆጠር ያልቻሉት ዋልያዎቹ በሁለት ነጥብ አምስተኛ ላይ ይገኛሉ። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64216 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ቫር በፕሪሚየርሊጉ ይቀጥላል .................................. ከሳምንታት በፊት ዎልቭስ የቫር ዳኝነት ከቀጣይ አመት ጀምሮ በፕሪሚየርሊጉ እንዳይቀጥል ባቀረበው ጥያቄ መሰረት የሊ
ቫር በፕሪሚየርሊጉ ይቀጥላል .................................. ከሳምንታት በፊት ዎልቭስ የቫር ዳኝነት ከቀጣይ አመት ጀምሮ በፕሪሚየርሊጉ እንዳይቀጥል ባቀረበው ጥያቄ መሰረት የሊጉ ክለቦች ለመወሰን ዛሬ ተሰብስበዋል። በዚህም መሰረት የቫር ዳኝነት በሊጉ እንዲቀጥል በድምፅ ብልጫ ወስነዋል። በቪዲዮ የተደገፈ ዳኝነት (ቫር) ይቀጥል አይቀጥል የሚለውን ለመወሰን ከፕሪሚየር ሊጉ 20 ክለቦች 19ኙ ክለቦች ቫር ሥራ ላይ መዋሉን እንዲቀጥል ሲስማሙ ጥያቄውን ያቀረበው ዎልቨር ሃምፕተን ግን ተቃውሟል፡፡ ቫር እንዲሰረዝ ከ20 የፕሪምየር ሊግ ክለቦች 14ቱ መቃወም ነበረባቸው።

የከሸፈው የሮናልዶ የኢንተር ማያሚ ዝውውር ................................................. የአሜሪካው ኢንተርሚያሚ ባለቤት ዴቪድ ቤካም ክርስቲያኖ ሮናልዶን በኢንተርሚያ
የከሸፈው የሮናልዶ የኢንተር ማያሚ ዝውውር ................................................. የአሜሪካው ኢንተርሚያሚ ባለቤት ዴቪድ ቤካም ክርስቲያኖ ሮናልዶን በኢንተርሚያሚ ክለብ ከሜሲ ጋር በጋራ ለማጫወት ጥረት ሲያደርግ ቢቆይም እንዳልተሳካ ታውቋል። ቤካም ስልክ በመደወል ሮናልዶ ወደ ኢንተርሚያሚ እንዲዛወር ያቀረበለትን ጥያቄ ፖርቹጋላዊው ኮከብ በደስታ የተቀበለው ሲሆን ክለቡ አልናስር ግን ውሉን ሳይጨርስ አለቀውም ብሏል ። የ39 አመቱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአልናስር ውሉ ሊያበቃ አንድ አመት ብቻ ቀርቶታል። ተጫዋቹ ውሉ ሲያበቃ በ2025 ወደ ኢንተርሚያሚ ዝውውሩን አድርጎ ከሊዮኔል ሜሲ ጋር በጋራ እንደሚጫወቱ ያለውን ተስፋ ዴቪድ ቤካም ተናግሯል።

የለቅሶ ነገር…! June 5, 2024 Amen በየፈርጁ በጣም ብዙ ለውጦች እየተከሰቱ ነው፡፡ እነዚህ ለውጦች የት እንደሚያደርሱን አይታወቅም፡፡ ምን እንደሚያስከትሉብንም ለመረዳት ከመሀል ነጠል ብሎ
የለቅሶ ነገር…! June 5, 2024 Amen በየፈርጁ በጣም ብዙ ለውጦች እየተከሰቱ ነው፡፡ እነዚህ ለውጦች የት እንደሚያደርሱን አይታወቅም፡፡ ምን እንደሚያስከትሉብንም ለመረዳት ከመሀል ነጠል ብሎ ወጥቶ መመልከት ያስፈልጋል፡፡ ለጊዜው ግን ለውጦቹ በጣም ግዙፍ እና ፈጣን ስለሆኑ ቆም ብሎ ማሰቢያ እድል አልተገኘም፡፡ 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64210 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ሜዳ ላይ የቀረው ተናፋቂ ኮከብ June 5, 2024 Amen በእግር ኳስ ከተከሰቱ አሳዛኝ ታሪኮች አንዱ የተፈጠረው በዚህ ኮከብ ላይ ልክ በዛሬዋ እለት ጁን 05-2017 ከሰባት አመት በፊት ነበር።
ሜዳ ላይ የቀረው ተናፋቂ ኮከብ June 5, 2024 Amen በእግር ኳስ ከተከሰቱ አሳዛኝ ታሪኮች አንዱ የተፈጠረው በዚህ ኮከብ ላይ ልክ በዛሬዋ እለት ጁን 05-2017 ከሰባት አመት በፊት ነበር። እግር ኳስ ለመጫወት ወጥተው ድንገት ሜዳ ላይ ከቀሩ የአለማችን ከዋክብት አንዱ ሆኖ የሚታወሰው ቲዎቴ በድንገት ህይወቱን ሜዳ ላይ ካጣ አመታት ቢነጉዱም ሁሌም ሲታወስ የሚኖር ኮከብ ነው። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64207 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

መድፈኞቹ የተመኙት አጥቂ June 5, 2024 Amen በበርካታ ክለቦች እየተፈለገ የሚገኘው ወጣቱ ስሎቬኒያዊ አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ ቀጣይ ማረፊያውን ከአውሮፓ ዋንጫ በፊት ያሳውቃል። ወደ አርሰናል የ
መድፈኞቹ የተመኙት አጥቂ June 5, 2024 Amen በበርካታ ክለቦች እየተፈለገ የሚገኘው ወጣቱ ስሎቬኒያዊ አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ ቀጣይ ማረፊያውን ከአውሮፓ ዋንጫ በፊት ያሳውቃል። ወደ አርሰናል የመዘዋወር እድሉም ሰፊ ነው። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64201 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

በአይነቱ ልዩ የሆነው የአትሌቲክስ ቻምፒዮና June 4, 2024 Amen የአለም፣ የኦሊምፒክ፣ የዳይመንድሊግ ቻምፒዮኖችን፣ በውድድር አመቱ ድንቅ አቋም ያሳዩ አትሌቶችን በአንድ ላይ የሚያፋልም የአሸ
በአይነቱ ልዩ የሆነው የአትሌቲክስ ቻምፒዮና June 4, 2024 Amen የአለም፣ የኦሊምፒክ፣ የዳይመንድሊግ ቻምፒዮኖችን፣ በውድድር አመቱ ድንቅ አቋም ያሳዩ አትሌቶችን በአንድ ላይ የሚያፋልም የአሸናፊዎች አሸናፊ ቻምፒዮና ሲሆን በየሁለት አመቱ ሲካሄድ 10 ሚሊየን ዶላር አጠቃላይ የሽልማት ገንዘብ ተበጅቶለታል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64194 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ምባፔ በይፋ የማድሪድ ንብረት ሆኗል ............................................... ባለፈው ቅዳሜ 15ኛ የቻምፒዮንስሊግ ዋንጫውን ያነሳው ሪያል ማድሪድ በጉጉት ሲጠበቅ የ
+1
ምባፔ በይፋ የማድሪድ ንብረት ሆኗል ............................................... ባለፈው ቅዳሜ 15ኛ የቻምፒዮንስሊግ ዋንጫውን ያነሳው ሪያል ማድሪድ በጉጉት ሲጠበቅ የቆየውን ፈረንሳዊውን ኮከብ ኪሊያን ምባፔን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል!! የ25 አመቱ ምባፔ በቤርናባው የአምስት አመት ኮንትራት የፈረመ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ ኢንስታግራም ላይ ያለዉን Bio ወደ "Real Madrid" ቀይሮታል። ምባፔ "አሁን ህልሜ እውን ሆኗል፣ የህልሜ ክለብ አካል በመሆኔ ትልቅ ደስታ እንዲሁም ኩራት ይሰማኛል። አሁን ላይ ምን ያክል ደስተኛ እንደሆንኩ መግለፅ አልችልም፤ ማድሪድስታስ እናንተን ለማየት መጠበቅ አልቻልኩም፣ ሁላቹም ለሰጣችሁኝ ደጋፍ አመሰግናለሁ ። ሃላ ማድሪድ! በማለት አስተያየቱን የሰጠ ሲሆን በማድሪድ ቤት 9 ቁጥር ማልያ እንደሚጠብቀውም ዘገባዎች አመልክተዋል።

የአፍሪካ ዋንጫው ኮከብ ግብ አግቢ በፊፋ ታገደ June 3, 2024 Amen ፊፋ ከተጫዋቹ እገዳ በተጨማሪ የኢኳቶሪያል ጊኒን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ውጤት ሰርዞ እግር ኳስ ፌዴሬሽኑም 164ሺ ዶላር ወ
የአፍሪካ ዋንጫው ኮከብ ግብ አግቢ በፊፋ ታገደ June 3, 2024 Amen ፊፋ ከተጫዋቹ እገዳ በተጨማሪ የኢኳቶሪያል ጊኒን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ውጤት ሰርዞ እግር ኳስ ፌዴሬሽኑም 164ሺ ዶላር ወይም 129ሺ ዩሮ በቅጣት መልክ እንዲከፍል ወስኗል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64190 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

የቀድሞው መድፈኛ ወደ ሳውዲ ፕሮሊግ June 3, 2024 Amen ላካዜት ከሳውዲው ክለብ የቀረበለትን አማላይ ገንዘብ በመቀበል ለሁለተኛ ጊዜ የልጅነት ክለቡን ጥሎ ለመሄድ ፍላጎት እንዳለው ተረጋግጧል
የቀድሞው መድፈኛ ወደ ሳውዲ ፕሮሊግ June 3, 2024 Amen ላካዜት ከሳውዲው ክለብ የቀረበለትን አማላይ ገንዘብ በመቀበል ለሁለተኛ ጊዜ የልጅነት ክለቡን ጥሎ ለመሄድ ፍላጎት እንዳለው ተረጋግጧል። የሳውዲው ክለብ ላካዜት አሁን በሊዮን ከሚያገኘው ደመወዝ አራት እጥፍ ሊከፍለው ፍቃደኛ መሆኑን ተከትሎ ተጫዋቹ በአዲስ ኮንትራቱ ዙሪያ ስምምነት ላይ ደርሷል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64185 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ለታዳጊዎች ዓለም አቀፍ በር የከፈተው ስምምነት June 3, 2024 Amen ኢዲዋይ አካዳሚ ከሰሞኑ አንድ ዓለም አቀፍ ስምምነት አድርጓል። ይህ ስምምነት ቲኤፍ ኤ ኢሊት ከሚባል በዱባይ የሚገኝ ፕሮፌ
ለታዳጊዎች ዓለም አቀፍ በር የከፈተው ስምምነት June 3, 2024 Amen ኢዲዋይ አካዳሚ ከሰሞኑ አንድ ዓለም አቀፍ ስምምነት አድርጓል። ይህ ስምምነት ቲኤፍ ኤ ኢሊት ከሚባል በዱባይ የሚገኝ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ክለብ ጋር ነው። ቲኤፍ ኤ በዱባይ ሊግ በሶስተኛ ዲቪዚዮን ይወዳደራል። ከዚህ በተጨማሪ ተጫዋቾችን እየመለመለ ስልጠናም እየሰጠ ወደ አውሮፓ መላክ ላይ ትኩረት አድርጎ ይሰራል። ይህ አካሄድ ለተስፈኛ ተጫዋቾች ትልቅ እድል ይዞ መጥቷል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64181 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ቪኒሺዬስ ጁኒዬር የአውሮፓ ቻምፒዮንስሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። የሪያል ማድሪዱ ብራዚላዊ ኮከብ ክለቡ ሪያል ማድሪድ ለ15ኛ ጊዜ የአውሮፓ ቻምፒዮንስሊግ ዋንጫ ማንሳት በቻለበት በዘን
ቪኒሺዬስ ጁኒዬር የአውሮፓ ቻምፒዮንስሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። የሪያል ማድሪዱ ብራዚላዊ ኮከብ ክለቡ ሪያል ማድሪድ ለ15ኛ ጊዜ የአውሮፓ ቻምፒዮንስሊግ ዋንጫ ማንሳት በቻለበት በዘንድሮው የውድድር ዓመት በ10 ጨዋታዎች ተሰልፎ 6 ጎሎችን ሲያስቆጥር 4 ለግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል።

ኢትዮጵያውያን የደመቁበት የስቶክሆልም ዳይመንድሊግ June 3, 2024 Amen ለሜቻ ግርማ በዓለም ቻምፒዮናና በኦሊምፒክ ሁለት ጊዜ የወርቅ ሜዳሊያ ላሸነፈው የርቀቱ ፈርጥ ለሆነው ሞሮካዊው አትሌት
ኢትዮጵያውያን የደመቁበት የስቶክሆልም ዳይመንድሊግ June 3, 2024 Amen ለሜቻ ግርማ በዓለም ቻምፒዮናና በኦሊምፒክ ሁለት ጊዜ የወርቅ ሜዳሊያ ላሸነፈው የርቀቱ ፈርጥ ለሆነው ሞሮካዊው አትሌት ሱፊያን አል ባካሊ በቀጣይ የፓሪስ ኦሊምፒክ ግልፅ መልዕክት ያስተላለፈበትን ብቃት አሳይቷል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64174 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ማስጠንቀቂያ ወይስ ማስታወቂያ! June 3, 2024 Amen በዚህ ዘመን መታወቅ ከፍተኛ ዋጋ አለው፡፡ መታወቁ ከተቻለ በበጎ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ካልሆነ ግን በመጥፎም ቢሆን መታወቅ ይፈለጋል፡፡ በጭራ
ማስጠንቀቂያ ወይስ ማስታወቂያ! June 3, 2024 Amen በዚህ ዘመን መታወቅ ከፍተኛ ዋጋ አለው፡፡ መታወቁ ከተቻለ በበጎ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ካልሆነ ግን በመጥፎም ቢሆን መታወቅ ይፈለጋል፡፡ በጭራሽ የማይፈለገው ነገር አለመታወቅ ነው፡፡ 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64170 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

"ይህ ማለያ የሰውነቴ ቆዳ ነው፣ እግር ኳስ ስሜት ነው እና ያንን ስሜት ለማድመጥ የተሻለና የተለየ ቦታ አያስፈልግም፣ ከፕሬዝዳንቱ ጋር ከተገናኘሁበት ጊዜ ጀምሮ ለእናንተ ልጫወት እፈልግ ነበር፣ ምክ
"ይህ ማለያ የሰውነቴ ቆዳ ነው፣ እግር ኳስ ስሜት ነው እና ያንን ስሜት ለማድመጥ የተሻለና የተለየ ቦታ አያስፈልግም፣ ከፕሬዝዳንቱ ጋር ከተገናኘሁበት ጊዜ ጀምሮ ለእናንተ ልጫወት እፈልግ ነበር፣ ምክኒያቱም እናንተ የክለቡ ነፍስ ለሆናችሁ። የእናንተ የሁላችሁም አሰልጣኝ ለመሆን እፈልጋለሁ፣ አሁን ህልማችሁ ህልሜ ሆኗል"፤ ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ አሰልጣኝ መሆናቸው ይፋ መደረጉን ተከትሎ ለክለቡና ለደጋፊዎቹ ያደረጉት ንግግር ነው።

የወላጆች የመስዋዕትነት ውጤት… June 2, 2024 Amen ቤሊንግሀምና ታናሽ ወንድሙ ከመንደር ሜዳዎች እስከ አካዳሚዎች በነበራቸው የታዳጊነት ዘመን ቤተሰቦቻቸው አብረዋቸው ነበሩ። እናትና አባት ል
የወላጆች የመስዋዕትነት ውጤት… June 2, 2024 Amen ቤሊንግሀምና ታናሽ ወንድሙ ከመንደር ሜዳዎች እስከ አካዳሚዎች በነበራቸው የታዳጊነት ዘመን ቤተሰቦቻቸው አብረዋቸው ነበሩ። እናትና አባት ልጆቻቸው ላይ የሚሰሩት ስራ አንድ ቀን ፍሬ እንደሚያፈራ አምነው ፍላጎታቸው እንዳይጓደል ይተጉ ነበር። በመጨረሻም የዘሩትን እያጨዱ ይገኛሉ። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64167 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

አዲሱ የባሎን ዶር ተስፋ June 2, 2024 Amen ቀጣዩ የባሎን ዶር ሽልማት ከቻምፒዮንስሊጉ ንጉስ ከነጮቹ ቤት እንደማይወጣም በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከበቂ በላይ ፍንጮች ታይተዋል። አሁን ጥ
አዲሱ የባሎን ዶር ተስፋ June 2, 2024 Amen ቀጣዩ የባሎን ዶር ሽልማት ከቻምፒዮንስሊጉ ንጉስ ከነጮቹ ቤት እንደማይወጣም በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከበቂ በላይ ፍንጮች ታይተዋል። አሁን ጥያቄው የትኛው የቤርናባው ኮከብ ሽልማቱን ይወስዳል የሚለው ነው። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64162 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ዋልያዎቹ ነገ ወደ ጊኒ ቢሳዉ ይጓዛሉ ............................................ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጊኒ ቢሳዉን ከሜዳቸው ውጪ ለመ
+3
ዋልያዎቹ ነገ ወደ ጊኒ ቢሳዉ ይጓዛሉ ............................................ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጊኒ ቢሳዉን ከሜዳቸው ውጪ ለመግጠም ነገ ወደ ስፍራው ይጓዛሉ። አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌም የመጨረሻ ሥብሥባቸውን ይፍ አድርገዋል። ዋልያዎቹ ወደ ጊኒ ቢሳው ከማምራታቸው አስቀድሞ የመጨረሻ የሀገር ቤት ልምምዳቸውን ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያከናወኑ ሲሆን፣ 23 ተጫዋቾችን ያካተተው ልዑክ በነገው ዕለት ማለዳ ወደ ጊኒ ቢሳው እንደሚያመራ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተገኘው መረጃ አመልክቷል። በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ጅቡቲ ጋር ተከታታይ ጨዋታ የሚያደርጉት ዋልያዎቹ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾች በአሰልጣኝ ገብረመድህን የተለዩ ሲሆን፣ በዚህ መሰረት በግብ ጠባቂነት ፍሬው ጌታሁን፣ ሰይድ ሐብታሙ እና አቡበከር ኑራ፣ በተከላካይ ቦታ ረመዳን የሱፋ፣ ፈቱዲን ጀማል፣ብርሀኑ በቀለ፣ ፍቅሩ አለማየሁ፣ሚሊዮን ሰለሞን፣ ፍሬዘር ካሳ፣ ጊት ጋትኩት እና ያሬድ ካሳየ ተመርጠዋል። ፉአድ ፈረጃ ፣ቢንያም አይተን፣ አብዱል ከሪም ወርቁ፣ ቢንያም በላይ፣ ብሩክ ማርቆስ፣ አብነት ደምሴ፣ ጋቶች ፓኖም እና ወገኔ ገዛኸኝ ደግሞ የመሀል ተጫዋቾች ናቸው። አጥቂዎች ከነዓን ማርክነህ፣ መስፍን ታፈሰ፣ ቢንያም ፍቅሩ እና ምንይሉ ወንድሙ ሆነዋል።

🚨 ሪያል ማድሪድ 15ኛ የቻምፒዮንስሊግ ድሉን ዌምብሌ ላይ ባሳካ ማግስት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን ፈረንሳዊ ኮከብ ኪሊያን ምባፔ በእጁ ማስገባቱ ተረጋግጧል። ላለፉት በርካታ ወራት ሲጠበቅ የቆየው
🚨 ሪያል ማድሪድ 15ኛ የቻምፒዮንስሊግ ድሉን ዌምብሌ ላይ ባሳካ ማግስት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን ፈረንሳዊ ኮከብ ኪሊያን ምባፔ በእጁ ማስገባቱ ተረጋግጧል። ላለፉት በርካታ ወራት ሲጠበቅ የቆየው የማድሪድና የምባፔ ስምምነት አሁን ላይ ሁሉም ነገር በወረቀት ደረጃ ተጠናቆ መፈራረማቸውን ፍብሪዚዮ ሮማኖ ይፋ ያደረገ ሲሆን በቀጣይ ሳምንትም ኮንትራቱ በይፋ ይገለፃል ተብሎ ይጠበቃል።

የምንፈራቸው ነገሮች… June 2, 2024 Amen መፍራት የሚበረታታ ባይሆንም በልኩ መፍራት ግን አግባብ ነው፡፡ከፈራን አይቀር ደግሞ መፍራት ያለብን እውነተኛውን አደጋ እንጂ አእምሮአችን የፈጠረውን
የምንፈራቸው ነገሮች… June 2, 2024 Amen መፍራት የሚበረታታ ባይሆንም በልኩ መፍራት ግን አግባብ ነው፡፡ከፈራን አይቀር ደግሞ መፍራት ያለብን እውነተኛውን አደጋ እንጂ አእምሮአችን የፈጠረውን መሆን የለበትም፡፡ 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64154 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503