cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

All Rounded Christian|ሁለገብ ክርስቲያን ✝️

1.ወደ ዘላለማዊ ሃገራችን የሚደረገውን ጉዞ በህብረት ማጠናከር 2.በሁሉም አቅጣጫ ያደገን ክርስትና ማበረታታት 3.በመታደስ፤በመንቃት ክርስቶስን መምሰል ከስር ያለው ደግሞ የዚህ ቻናል መወያያ ግሩፕ ነው፡፡ @all_rounded_christians join and share

Show more
Advertising posts
1 204
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-3830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
ድል አደረገ || Dil Aderege || አአሳቴዩ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት መዘምራን || AASTU ECSF Worship Team

ድል አደረገ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት መዘምራን "ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን።" 2ኛ ጴጥሮስ 3፥13 #Hiyaw_Tesfa_Concert @Bole Kalehiwot Church #Live_Worship #FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE_KINGDOM AASTU-ECSF SOCIAL MEDIAS =============================== 👥 - FACEBOOK:

https://www.facebook.com/ecsf.aastu.7

📸 - Instagram:

https://www.instagram.com/aastu_ecsf/

#AASTU_ECSF #Fellowship #originalsong #easter #fasika

1
ትንሳኤን በተመለከተ ይሄን መዝሙር ጋበዝኳችሁ። በAASTU የክርስቲያን ተማሪዎች የተሰራ መዝሙር ነው። 👇👇
Show all...
ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹-²
በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው።
³ በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ
ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።
⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ ⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። ⁸
ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
¹⁰ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን። ---------------------       እኛ ባንፈልገውም ሀጢያታችን ቢበዛም፣ሙታን ብንሆንም የእርሱ ፍቅር መሆን እኛን ከእግዚአብሔር ቁጣ አድኖናል።   ለእኛ ብሎ ክብሩን ትቶ ሰው ሆኗል   ተቸግሯል ፣ ተሰቃይቷል   በሰዎች የተጠላ ነበር   በመስቀል ስቃይ ለሀጢያተኞች አምጧል...       ሞቷል በ3ተኛውም ቀን ተነስቷል!!   ማንም ማይፈልገውን ሰው የፈለገ አምላክ ስሙ ለዘላለም ይክበር!!        ❤❤መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ❤❤ t.me/all_rounded_Christian
Show all...
All Rounded Christian|ሁለገብ ክርስቲያን ✝️

1.ወደ ዘላለማዊ ሃገራችን የሚደረገውን ጉዞ በህብረት ማጠናከር 2.በሁሉም አቅጣጫ ያደገን ክርስትና ማበረታታት 3.በመታደስ፤በመንቃት ክርስቶስን መምሰል ከስር ያለው ደግሞ የዚህ ቻናል መወያያ ግሩፕ ነው፡፡ @all_rounded_christians join and share

እናስተውል❗❗ እኛ ሁላችን ለተሰጠን ፀጋ፤ መንፈሳዊ ስጦታ እና መክሊት ባለአደራዎች እንጂ ባለቤቶች አይደለንም። “ለአክሪጳም፦ በጌታ የተቀበልኸውን አገልግሎት እንድትፈጽሙው ተጠንቀቅ በሉልኝ።”   — ቆላስይስ 4፥17
Show all...
👍 1 1
ራእይ 13 ይሄ ትንቢት ፍጻሜ እያገኘ ይሆን?? ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ፥ የበግ ቀንዶችን የሚመስሉ ሁለት ቀንዶችም ነበሩት እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር። ¹² በፊተኛውም አውሬ ሥልጣን በእርሱ ፊት ሁሉን ያደርጋል። ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰለት ለፊተኛው አውሬ ምድርና በእርሱ የሚኖሩት እንዲሰግዱለት ያደርጋል።¹³ እሳትንም እንኳ ከሰማይ ወደ ምድር በሰው ፊት እስኪያወርድ ድረስ ታላላቆችን ምልክቶች ያደርጋል። ¹⁴ በአውሬውም ፊት ያደርግ ዘንድ ከተሰጡት ምልክቶች የተነሣ በምድር የሚኖሩትን ያስታል፤ የሰይፍም ቍስል ለነበረውና በሕይወት ለኖረው ለአውሬው ምስልን እንዲያደርጉ በምድር የሚኖሩትን ይናገራል። ¹⁵ የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው። ¹⁶ ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥ ¹⁷ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ። ¹⁸ አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።
Show all...
All Rounded Christian|ሁለገብ ክርስቲያን ✝️

1.ወደ ዘላለማዊ ሃገራችን የሚደረገውን ጉዞ በህብረት ማጠናከር 2.በሁሉም አቅጣጫ ያደገን ክርስትና ማበረታታት 3.በመታደስ፤በመንቃት ክርስቶስን መምሰል ከስር ያለው ደግሞ የዚህ ቻናል መወያያ ግሩፕ ነው፡፡ @all_rounded_christians join and share

👍 1
01:37
Video unavailableShow in Telegram
ይህ ቪዲዮ ከሁለት አመት በፊት ጭንቅላቱ ውስጥ ይህ ቺፕ ተቀብሮበት የኮምፒውተር ጌም ሲጫወት የሚያሳይ ነው፡፡ ከ በኋላም በዚሁ ቺፕ ምክንያት ሞቷል፡፡ አሁን ምርምራቸውን ጨርሰው ሰው ላይ ወደመቅበሩ ገብተዋል፡፡ 😱 @all_rounded_christian
Show all...
😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ወዴት እየደርስን ነው??? ኒውራል ሊንክ ካምፓኒ የሚመራው በአለም ላይ ካሉት ሀብታም ሰዎች አንዱ የሆነው ኤሎን መስክ ነው፡፡ የዚህ ካምፓኒ ባለቤት ነው፡፡ ከ5 ቀን በፊት መነጋገሪያ የሆነውን የኒውራል ሊንክ ማይክሮ ቺፕስ የመጀመሪያው ሰው ላይ ተቀብሯል፡፡ የዚህ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ተጠቃሚዎች ደግሞ እጃቸውን፤ እግራቸውን ያጡ ሰዎች ናቸው ተብሏል፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ከሚሰጣቸው ጥቅሞች መካከል በጥቂቱ... 1. እጁ ወይም እግሩ ፓራላይዝድ የሆነ ሰው ቺፑ አዕምሮው ውስጥ ሲገባ ፓራላይዝድ የሆነውን የሰውነት ክፍል ነርቭ ሲሎች በማነቃቃት ሽባ የነበረው ሰው መንቀሳስ ይችላል፡፡ 2. አይኑ የማያይ ሰው በቺፑ አማካኝነት ማየት ይችላል 3. በማሰብ ብቻ ስልካችንን ፤ ስማርት ሰአቶቻችንን መቆጣጠር እንችላለን፡፡ እነዚህ ጥቂቶቹ እና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ጥቅሙን እንዳነበባቹት አስገራሚ ና አስደንጋጭ ነው... ግን ከኋላው ያለው ማነው??? ፟ ጉዳቱን በዝርዝር አቅርባለሁ፡፡ stay tuned! @all_rounded_christian @all_rounded_christian @all_rounded_christian
Show all...
👍 1
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለንጉሳችን ለአዳኛችን ለአፍቃሪያችን ለወዳጃችን  ልደት መታሰቢያ በዐል አደረሰህ  ይህ በዐል ለብዙዎች ስላገባቸው  እህልና መጠጥ ጭፈራ ዳኪራ መዘሞት  የመሳሰሉት አሰከፋፊ ድርጊት የልደቱን value  ባለመረዳት እንዲህ ያሳልፈሉ  አንተ የአዳኝህ ሊታደግህ  ከእግ/ር  ጋር ሊያስታርቅህ ልጁ ሊያደርግህ ካህኑ ሊያደርግህ  ሊሞትልህ ይህን እያሰብህ አሳልፍ አምላክ ነው ሰው የሆነው እንጂ ሰው አይደለምና አምላክ የሆነውና   ደግሞ  ንጉሱ      ሲወለድ እኮ በንጉስ ቤት በአመቺ ስፍራ ቦታ ሳይሆን በበጎች በረት በወረደ ቦታ  ለእኛ ሲል እንደመጣ  የበረቱ ባለቤት በጣም ነው የሚያሳዝነው ምክንያቱም በእርሱ በረት የተወለደው  የዐለም ፈጣሪ አዳኝ መሆኑን አልተረዳም  ስለዚህ ከዚህ ንጉስ ጋር የተላለፈው  ብዙ ሰውም ጌታው ፈጣሪው በእርሱ ደጅ ቤት መጥቶ አልተረዳውም 👉 ሌላው ደግሞ  ንጉሱ ሄሮድስ  ህፃኑ እንደተወለደ በሰማ ጊዜ ደነገጠ በነገራችን ሄሮድስ ምን አይነት ጨካኝ ሰው እንደሆነ ብናይ ልጆቹ ስልጣኑን በእርሱ እንዳይተኩ በአዲሱ መደበኛ ቋንቋ ወንበሩን እንዳይቀሙት 4ቱን ልጆቹን ያስገደለ ሰው ነው በእርሱ ብቻ አላበቃም  ክርስቶስ ሲወለድ ስለ ሰማ " የአይሁድ ንጉስ ተወለደ " ብለው ሲነግሩት በከተማው ያሉትን ህፃናት አስገደለ 👉  ፀሀፍት  እነዚህ ደግሞ የተወለደው ንጉስ እንደሆነ እያወቁ  አልሰገዱለትም ወደ እርሱ አልሄዱም ብዙ ሰዎችም ክርስቶስ በቤታቸው እንዳለ እንደመጣ እያወቁ ለእርሱ ሊሰግዱለት ሊኖሩለት በህይወታቸው ሊያሳዩት አልወደዱም 👉  እረኞቹ  ደግሞ በዚያን ጊዜ በህብረተሰቡ ዘንድ የወረደ ቦታ የነበራቸው  በጨለማ ነው የሚያድሩት ልብሳቸው ምናቸው ሁሉ የተጠላ  ነበሩ እንግዲህ እነዚህ ጋር ነው የምስራቹ ሊነገራቸው የመጣው የተማሩ ዕውቀት ያላቸው ፀሀፍት ፈሪሳውያን ሰዶቃውያን እያሉ በቤታቸው ተኝተው ተረስተው ወዳሉት እረኞች ሄደ የምስራቹ ደረሳቸው ደግሞ የሚገርመው ነገር  እረኞቹ   ምንም አልተማሩም የሚያውቁት ነገር የለም   ከእኛ ሂድ  እኛን አይመለከተንም ማለት ይችሉ ነበር ግን እሺ የታለ ብለው ለንጉሱ ሊሰግዱለት እግራቸውን ወደ ቤተልሔም አመሩ። 👉 ሰብዐ ሰገል  ደግሞ ከእሩቅ ሀገር ናቸው  የእስራኤልን መፅናናት የተስፋውን ቃል የሚጠባበቁ ነበሩ  ኮከቡን እየተከተሉ እየመራቸው ወደ ሄሮድስ ደረሱ እነርሱም አሳያቸው እነርሱም ስጦታን ይዘው ወደ ንጉሱ እየጓጉ  አመሩ በደረሱም ጊዜ ወድቀው ሰገዱለት ስጦታውንም ሰጡት    👉 እኛ ከዚህ ውስጥ የትኞቹ ነን     1 ባለ በረቱ     2 ንጉስ     3  ፀሀፍት     4እረኞች     5ሰብዐ ሰገል ይህን መረዳተሰ አስፈላጊ ይህ ነው በዐሉ   እንጁ መብል መጠጥ አይደለም።      ተባረክ 🙏🙏 መልካም መታሰቢያ በዐል 👍👍👍     Share 😁
Show all...