cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

VOICE OF NOBEL❤️❤️

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @nobifric

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
220
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ውድ የዚ ቻናል ተከታዮች በቅርቡ አዳዲስ ነገሮችን መልቀቅ እንጀምራለን
Show all...
7.00 KB
5.13 KB
@justclic Be zenab metegnat😊😊😍😍 #share
Show all...
7.00 KB
ስብዕና ፍቅር ከሌለ ይታመማል። ስብዕና ፍቅር ከሌለ ይሞታል። ፍቅር ሌሎችን መርዳት ሌሎችንም መረዳት ነው። ሁሉም ሰው እውነተኛ አፍቃሪ ይፈልጋል፤ ነገር ግን በእውነት ማፍቀር ይፈራል። ሁሉም ሰው ትክክለኛውን ሰው ይፈልጋል፤ ራሱ ግን ምንም ትክክለኛ የመሆን ሙከራ አያረግም። አንተ መፈቀርና መደነቅ እንደምትፈልግ ሁሉ ሌላውም መደነቅና መፈቅር ይፈልጋል። ማፍቀር እና ማድነቅ ሳትችል መፈቀርና መደነቅ የምትሻ ክሆነ እራስ ወዳድና አላዋቂ ሰው ትሆናለህ። ፍቅርን እንስበክ፤ ፍቅር ይለምልም፤ ፍቅር ይፋፋ፤ ፍቅር ይፍካ፤ ፍቅር ይግዛን፤ ከፍቅር ውጪ አንድ እርምጃ አናንሳ፤ በፍቅር ስም እንኑር። 💕 መልካም ምሽት 💕 🤍 @justclic 🤍 #voice of nobel
Show all...
5.05 KB
8.41 KB
💔የሰው ልጅ ሞቶ እንጂ ወድቆ አይቀርም ስለዚህ አንድ ቀን ያሰብነው መሳካቱ ስለማይቀር ተስፋ መቁረጥ የለብንም ለሁሉም ነገር ትግስት ይኑረን ምክኒያቱም ፈጣሪ ላያስችል አይሰጥምና💔🙏
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.