cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ስለ እውነት ዝም አልልም ( I will not remain silent about the truth‌‌)

ስለ እውነት ዝም ማለት በሕግ መንግሥት ወንጀል ፣ በወንጌል ኃጢአት ፣ ለሕልና ጸጸት እና ለሕይወት መጥፊያ ስለሆነ ስለ እውነት ዝም ማለት አልችልም። 👉 0926761358 https://youtube.com/channel/sintu24 https://facebook.com/groups/321567813074921/ https://www.fb.com/dsintayehunigatu.anitene

Show more
Advertising posts
208
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

"Webpage not available" https://en-gb.facebook.com
Show all...
Facebook – log in or sign up

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

ዲያቆን አቤል መክብብ ቁጥር 1 የዝማሬ አልበም 2001 ዓ.ም የተለቀቀ ማን እንዳንተ ጌታ ለእኔ የወደደኝ በዘመኔ...
Show all...
ደቂቀ እስጢፋኖስ ራሳቸውን ለእግዚአብሔር ያስገዙ ስለ ኾኑ፥ ዓለማዊ በኾኑ ጕዳዮች ውስጥ ጣልቃ መግባት እንደሌለባቸው የሚያምኑ ነበሩ። አባ እስጢፋኖስ በንጉሡ አደባባይ ተገኝቶ ሳለ፥ ንጉሡ ራሱ በከሰሰው አንድ ሰው ላይ ፍርድ እንዲሰጡ ባዘዘ ጊዜ፥ መኳንንቱ፣ ካህናቱና መነኰሳቱ ኹሉም የሞት ፍርድ ፈረዱበት። አባ እስጢፋኖስ ግን ዝም አለ። ንጉሡም አንተስ አትፈርድም ወይ? ሲለው፥ አባ እስጢፋኖስ አዎን፤ አልፈርድም አለ። ለምን? ሲለው፥ "ለእኛ ለመነኵሴዎች በሥጋ ፍርድ መደመር ዕርም ነው። ስለ ሃይማኖት፣ ስለ መንፈሳዊ ነገር ብለኽ ስላስገደድኸኝ ነው እንጂ ለሥጋ ፍርድ መኾኑን ባውቅ አልመጣም ነበረ። የሥጋ ገዦች ግን በመጽሐፈ ኦሪትና በመጽሐፈ ነገሥት እንዲፈርዱ ታዟል። ያም ቢኾን በሕጉ መሠረት በእውነት ፍርድ ነው እንጂ እንደዚህ አይደለም።" በማለት አቋሙን ግልጥ አድርጓል። በዚህ ጊዜ ንጉሡ፥ “የመነኰስኸው መጽሐፈ ኦሪትንና ነገሥትን ጥለኽ ነውን?” ሲለው ቅዱሱ፥ “ስለ ስሜ ቤቶች፣ ወንድሞች፣ እኅቶች፣ አባት፣ እናት፣ ሚስት፣ ልጆች፣ ዕርሻዎቹን የተወ ኹሉ መቶ ዕጥፍ ይቀበላል፤ የዘላለም ሕይወትም ይወርሳል የሚለውን የቅዱስ ወንጌል ቃል ሰምቼ ከዓለም ወጥቻለኹ” አለው። በዚህ ምልልስ ውስጥ አባ እስጢፋኖስ በዘመኑ ከተለመደው አኗኗር ያፈነገጠና ንጉሡንም፥ በአደባባዩ እየተገኙ ለመነኰሳት በማይመጥንና በማይመለከታቸው የመንግሥት ተግባር ውስጥ እየገቡ ዓለማዊ ሥራ የሚሠሩትን መነኰሳትንም የሚኰንን ምላሽ ነው የሰጠው። ንጉሡ እነርሱን በፍርድ ሥራ ውስጥ ማሳተፉ፥ እነርሱም መሳተፋቸው በአባ እስጢፋኖስ አመለካከት ትክክል አይደለም የሚል ይዘት አለው። በዚህ ጊዜ ከንጉሡ በኩል ቅዱሳት መጻሕፍትን ከፊሉን ይዘኽ ከፊሉን ደግሞ ጥለኽ ነው ወይ የመነኰስኸው የሚል በተፋልሶ የተሞላ ጥያቄ ሲሰነዝርለት፥ አባ እስጢፋኖስ የመነኰሰው እንደ ነገሥት ለመፍረድ ሳይኾን፥ በምንኵስና ሕይወት ተጠምዶ ጌታን ለመከተል መኾኑን አስረዳ። ምላሹ አባ እስጢፋኖስ ቅዱሳት መጻሕፍትን የሚተረጕምበትንና ከሕይወቱ ጋር የሚያዛምድበትን መንገድ የሚያሳይ ነው። በሌላም ጊዜ ሳሙኤል የተባለ መነኵሴ ደቂቀ እስጢፋኖስ ከንጉሡ የፍርድ አደባባይ ቆመው ሳለ፥ ለንጉሡ እንዲሰግዱና መምህራቸውን እንዲሰድቡ በጠየቃቸው ጊዜ፥ አንድ ወንድም ሳሙኤልን፥ "አንተ እንዲህ ያለ ጥያቄ የምትጠይቀኝ አንተ ምን ኾነኽ ነው? ከንጉሡ ወታደሮች ከኾንኽ የእንጦንስ ገንዘብ የኾነውን ቆብኽን አውርድ፤ መነኵሴ እንደ ኾንኽ በላይኽ ያለውን ልብስ፥ የመኳንንቱን ልብስ አስወግድና ከዚያ በኋላ ጠይቀኝ አለው። ይህን ሲለው ዝም አለ።"  ከዚህም የምንገነዘበው መነኰሳት ከመነኰሱበት ዐላማ ጋር በማይስማማ ተግባር፥ ይልቁንም በመንግሥት ተግባር (ፖለቲካ) ውስጥ መግባት የለባቸውም የሚለውን ነው። ይኹን እንጂ ብዙ ጊዜ ከሳሾቻቸው፥ አባ እስጢፋኖስና ደቂቀ እስጢፋኖስ ከንጉሡ ጋር ሊጋጩ የሚችሉባቸውን ነገሮች በመፍጠር ክስ ያቀርቡባቸው ነበር፤ ቀጥሎ የቀረበባቸውን የፈጠራ ክስ እንመልከት፤ "ደቂቀ እስጢፋኖስ ምድርን ወረሷት፤ ብዙዎችን ወደ ክሕደት ትምህርታቸው መለሱ፤ በመንግሥትኽ ሀገሮች ሞሉባቸው። [ከእንግዲህ ወዲህ] የሚገዛልኽ የለም። ይህ አበከረዙንም በግላጭ ይሰብካል። የሱ ባልኾነች ጵጵስና ተቀምጧል። የችሎቱም መቀመጫ ባለ ፷ ዐምዶች ታላቅ ሰቀላ ነው። እዚያ የሚሰበሰበው የወንድም የሴትም ሰራዊት ብዙ ነው። ግብር ሲያገባ ፶ በሬ ቢታረድ ትንሽ ትንሽ እንኳን ቢካፈሉ አይባቃም። የንጉሡ ልጅም ከእነርሱ ጋር አለ። እንደ ንጉሥ ይታዘዙለታል። የሐር ጭራ ሠርተውለታል። ሎሌዎቹም የምድሪቱ (የሱ) ሹማምት ኾነዋል። ለመንግሥትኽ አስተዳደር የሚገዛ የለም። እኛ ስላንተ ቀናተኞች ኾነን ልንነግርኽ መጣን፥ ጌታችን ንጉሥ ሆይ።" ይህ በአባ አበከረዙን ገድል ላይ የተጻፈው የከሳሾች ክስ የውሸት ክስ መኾኑን፥ ክሳቸውን ቃል በቃል የዘገበው የገድሉ ጸሓፊ እዚያው ላይ ይመሰክራል። መልአከ ታቦር ተሾመ ዘሪሁን ግን፥ “ከአካባቢው ሕዝብ የቀረበ የምስክርነት ቃል” ሲሉ የውሸቱን ክስ “ምስክርነት” ያደርጉታል። የውሸት ክሱን እውነተኛ ለማስመሰል ነው። እንዲያውም “የንጉሡ ልጅም ከእነርሱ ጋር አለ” ያሉትን ይዘው፥ “እሳት ከሌለበት ቦታ ጢስ አይነሣም” የሚለውን ያክላሉ። በግልጥ ባይናገሩትም፥ ተረቱ እንዲናገርላቸው የፈለጉት ግን የደቂቀ እስጢፋኖስ እንቅስቃሴ ፖለቲካዊ ይዘትም አለው የሚል ይመስላል።  ደግሞም በሌላ ገጽ በአባ እስጢፋኖስ “የተጠነሰሰውን የተሐድሶ እንቅስቃሴ” እንዳላሉ፥ እንቅስቃሴውን ፖለቲካዊ ማስመሰል ሲፈልጉ ደግሞ፥ “አብዮት” የሚል ስም ይሰጡታል። ለሌላው የመስገድ ግዴታ የሌለበትን አንድ ባሕታዊ፥ የንጉሥ መልእክተኛ መስሎ ሰይጣን “ንጉሥ ይጠራኻል” ቢለው፥ “አልብየ ንጉሥ ዘእንበለ ኢየሱስ ክርስቶስ” ትርጕም፦ “ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ንጉሥ የለኝም” ማለቱን ለንጽጽር ጠቅሰው፥ ባሕታዊው እንዲህ ቢል ርሱ ለሌላው የሚያሰግድ የኑሮ ግዴታ ስለሌለበት ነው፤ አባ እስጢፋኖስ ግን በኅብረተ ሰቡ ውስጥ እየኖረ “አልብየ ንጉሥ” ማለቱ አላዋጣውም ሲሉ በሚከተለው መንገድ ጽፈዋል፤ የእስጢፋ አብዮት የተካኼደው ግን በዓለም ላይ በኅብረተ ሰብ ውስጥ ስለ ኾነ፥ “አልብየ ንጉሥ (ንጉሥ የለኝም)…” ማለቱ ሊያዋጣው አልቻለም ነበር። ስለ ኾነም ለንጉሥ አልሰግድም/እጅ አልነሣም ሲል፥ ይህ አብዮት የምናኔ ይኹን ወይስ የሥልጣኔ ማወቅ ያዳግታል እላለኹ፤  እውነታው ግን እንዲህ አይደለም። አባ እስጢፋኖስ ለንጉሥ ስገድ ሲባል ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ራሴን አስገዝቻለኹ፤ በሥላሴ ላይ አራተኛ አልጨምርም ማለቱ፥ እውነትና ብዙ ሥቃይ የተቀበለበት የእምነት አቋሙ ነው። እንዲህ ማለቱ ግን ምድራዊ ንጉሥ የለኝም ማለቱ አልነበረም። በሌላው ክፍል ለንጉሥነቱ ዕውቅናን ሲሰጥ እንመለከታለንና።  በአባ እስጢፋኖስ እቅስቃሴ ውስጥ ፖለቲካዊ አጀንዳ አለመኖሩ ይታወቃል። ይህም ብዙዎች የአባ እስጢፋኖስ እንቅስቃሴ ደጋፊዎችም ተቃዋሚዎችም የሚመሰክሩት ሐቅ ነው። በአማን ነጸረ የአባ እስጢፋኖስና የደቂቀ እስጢፋኖስ ታሪክ፥ “… መንፈሳዊ ይዘቱ እስኪጠፋ ድረስ እጅግ ፖለቲካዊ እንዲኾን መደረጉ ከቶም አያስደስተኝም”  ሲል ጽፏል። እነርሱን ወደ ፖለቲካው ማጠጋጋት፥ የግል አጀንዳን ለማራመድ ከመፈለግ የመጣ፥ ወይም በእነርሱ ሃይማኖታዊ አቋም መረታት ሲመጣ፥ ለዚያ የሚሰጥ የበቀል አስተያየት ይመስላል። (ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ እና አባ እስጢፋኖስ ገጽ 357-359)
Show all...
የገላትያ መልእክት ተከታታይ ጥናት ይህን ትምህርት በአግባቡ የተማረ አንድ ክርስትያን ያለ ጥርጥር እናገራለሁ። ይተከላል። 1. https://youtu.be/rNigPZl10fw 2. https://youtu.be/bk3WLiFHkIg 3. https://youtu.be/ugCxh37Y31Y 4. https://youtu.be/J7W_KZqLEbU 5. https://youtu.be/FoMWO7rVJUc 6. https://youtu.be/j0ixiFEhEuY 7. https://youtu.be/EX_D8PV6wJQ
Show all...
ርዕስ፡- የገላትያ መልዕክት ገላ 5፡1 #ክፍል1 /ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ Amazing teaching With Prophet TILAHUN TSEGAYE

ርዕስ፡- የገላትያ መልዕክት ገላ 5፡1 #ክፍል1 /ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ Amazing teaching With Prophet TILAHUN TSEGAYE part 1 #wengel tube

ቀን አንድ
Show all...
«የሕዝቡን መልካም ጠባይ ወይም ፀጥታን ወይም በፖለቲካ ረገድ የሚያውክ ካልሆነ በቀር በንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት ግዛት የሚኖሩ ሰዎች በሕግ መሠረት የሃይማኖታቸውን ሥርዓት አክብረው በነፃ ከመፈጸም አይከለከሉም።» «የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ» አንቀጽ ፲፰ ደግሞ እንደሚለው፣ «እያንዳንዱ ሰው፡ የሃሳብ የሕሊናና የሃይማኖት ነጻነት መብት አለው። ይህም መብት ሃይማኖቱን ወይም እምነቱን የመለወጥ ነጻነትንና ብቻውን ወይም ከሌሎች ጋር በኀብረት በይፋ ወይም በግል ሆኖ ሃይማኖቱን ወይም እምነቱን የማስተማር፣ በተግባር የመግለጽ የማምለክና የማክበር ነጻነትን ይጨምራል።» እንዲሁም በአንቀጽ ፲፱ ዘንድ፣ «እያንዳንዱ ሰው የሐሳብና ሐሳቡን የመግለጽ መብት አለው። ይህም መብት ያለጣልቃ ገብነት በሐሳብ የመጽናትንና ዜናን ወይም ሐሳቦችን ያላንዳች የድንበር ገደብ የማግኘትን የመቀበልን ወይም የማካፈልን ነጻነትም ይጨምራል።» የኅሊና ነጻነት ስለ መከልከልEdit አንድ ተራ ሰው ልጅ ሌሎቹ ሁሉ በእውነት ምን ምኑን እንደሚያሥቡ ለማወቅ ስንኳ ይሁንና ለማስተዳደር በፍጹም አለመቻሉ ግልጽ ስለሚሆን፣ ይህ ኹኔታ የህሊና ነጻነትን ለመከልከል ለሚያስቡ ሰዎች ጽኑ መሰናከል ነው። የሰውን ሀሣብ ለማስተዳደር በፍጹም እንደማይቻል መጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፈ መክብብ 8፡8 እንዲህ ያስተምራል፦ «በመንፈስ ላይ ሥልጣን ያለው ሰው የለም፤ በሞቱም ቀን ሥልጣን የለውም...» ተመሳሳይ አስተያየት በኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ይገኛል። እዚህ የባልንጀሮቻቸውን ስሜት ለማስተዳደር በከንቱ የሚጣሩ ሰዎች «በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች»ን ያስመስላቸዋል፤ ደስታ በእምቢልታ ልቅሶም በሙሾ ለማስገኘት ይሞክራሉና ባለመቻላቸው በቅሬታ ይጮሃሉ። (ማቴ. 11፡16)። ጽንሰ ሃሳቡ እንደገና በቅዱስ ጳውሎስ የተለማ ሲታይ ውሏል። («አርነቴ {ኤለውጠሪያ} በሌላ ሰው ሕሊና {ሱነይዴሰዮስ} የሚፈረድ ኧረ ስለ ምንድር ነው?» 1 ቆሮ. 10፡29) በሰው ጭንቅላት ውስጥ ምን እንደሚታሠብ ለመወሰን የሚሞክሩ ድንጋጌዎች በታሪክ አጠያያቂ ሆነዋል። ለምሳሌ የእንግሊዝ ንግሥት 1 ኤልሳቤጥ (16ኛው ክፍለ ዘመን) እንዲህ አይነት ሕግ በሠረዙት ጊዜ፣ 'በሰዎች ነፍስና ግል ሀሣብ ላይ መስኮት ለመስራት አልወድም' ብለዋል። የኅሊና ነጻነት ለዴሞክራሲ መሠረታዊ መርኅ ሲባል፣ የኅሊና ነጻነት የሚከለከልበት ሙከራ የፈላጭ ቁራጭ ወይም አምባገነን መንግሥት ባኅርይ ሆነዋል። አፈና፣ ማሳደድ፣ መጽሐፍ መቃጠል፣ ወይም ፕሮፓጋንዳ ሁሉ የንግግር ነጻነት ሲወስኑ ይህ ሁናቴ ለኅሊና ነጻነት ጤነኛ አይደለም። ለምሳሌ በሂትለር ዘመን በጀርመን ባለሥልጣናቱ ያልወደዱት ብዙ መጻሕፍት ተቃጥለው ነበር። ዛሬም ባንዳንድ አገራት ውስጥ የንግግር ነጻነት ለመቆጣጠር ሲያስቡ በኢንተርኔት ላይ ማገጃ የሚጣሉ መንግሥታት አሉ። በአንዳንድ ክርክር ዘንድ ደግሞ፣ አደንዛዥ ዕጽ የተለወጠ ሀሣብ ሊፈጥር ስለሚችል፣ እንግዲህ ሕገ ወጥ መሆኑ የኅሊና ነጻነት እንደ መከልከል ሊባል ይችላል። በመጋቢት 2006 ዓ.ም. የሚከተሉት አገራት ፌስቡክ፣ ትዊተር ወይም ዩ ቱብ ላይ ማገጃ ጥለዋል፦[1] የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ። ፌስቡክ፣ ትዊተርና ዩ-ቱብ ከ2001 ዓ.ም. ጀምሮ ተከለክለዋል። ከመስከረም 2006 ዓም ጀምሮ ግን በሻንግሃይ ከተማ ብቻ ተፈቀዱ። ኢራን። ከ2001 ዓ.ም. ጀምሮ ፌስቡክ፣ ትዊተርና ዩ ቱብ አብዛኛው ጊዜ ተከለክለዋል። ኤርትራ። ከ2003 ዓ.ም. ጀምሮ ዩ ቱብ ተከለክሏል። ቬት ናም። ከ2004 ዓ.ም. ፌስቡክ እንደ ተከለከለ ተብሏል፤ ዜጎች ግን በቀላሉ ሊደርሱት ይችላሉ። በመስከረም 2006 ደግሞ ዜጎች መንግሥትን በፌስቡክ እንዳይተቹ የሚል ሕግ ወጣ። ፓኪስታን። ከመስከረም 2005 ዓ.ም. ጀምሮ ዩ ቱብ ተከለክሏል። በ2002 ዓ.ም. ደግሞ ለጊዜው ፌስቡክን ከለከለ። ቱርክ። በመጋቢት 2006 ዓ.ም. ትዊተርንና ዩ ቱብን ከለከለ። ስሜን ኮርያ። ኢንተርነት በሙሉ በስሜን ኮርያ ለባላሥልጣናት ብቻ ይፈቀዳል። ባለፉት ጊዜ የሚከተሉት አገራት ለጊዜው ድረ ገጾቹን ተክለክለው አሁን ግን እንደገና ፈቀደዋል። ሶርያ ከ2000 እስከ 2003 ዓ.ም. ድረስ ዩቱብን ከለከለ። ባንግላዴሽ - በመጋቢት 2001ና እንደገና በ2005 ዓ.ም. ዩ ቱብን ከለከለ። ሊብያ ከ2002 እስከ 2003 ዓ.ም. ድረስ ዩቱብን ከለከለ። አልጄሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ግብጽ፣ ካሜሩን፣ ማላዊ፣ ቤላሩስ - ትዊተር በ2003 ዓ.ም. ተከለከለ። ታጂኪስታን በ2005 ዓ.ም. አንዳንዴም ዩቱብን ከለክሏል። አፍጋኒስታን ከመስከረም እስከ ጥር 2005 ዓ.ም. ድረስ ዩ ቱብን ከለከለ። ምየንማ - አንዳንዴ ፌስቡክን ከለክሏል። ብዙ ሌሎች አገራት እነዚህንና ሌሎች ድረ ገጾች ለጊዜው አግደዋል።[2] ደግሞ 
Show all...
ፖለቲካ

ፖለቲካ የሚለው ቃል ከግሪኩ πολιτικος («ዜጋ») ከሚለው ቃል የመጣ ነው። በአሁኑ ወቅት ፖለቲካ ማለት በቡድን ያሉ ግለሰቦች የጋራ ውሳኔ ላይ ለመድረስ የሚያስችላቸው ሂደት ነው። በዚህ ምክንያት ምንም እንኳ ፖለቲካ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ከሃገርና ከመንግስት ጋር የተገናኘ ቢሆንም በሌላ አንጻር የሰው ልጆች በቡድን ሆነው በሚገኙበት ማናቸውም ስብስብ ይገኛል፣ ለምሳሌ በኩባንያወች፣ በትምህርት ቤቶች፣ በሃይማኖት መዋቅሮች፣ በቤተሰቦች ውስጥ ሳይቀር ፖለቲካ አለ። የኃይል አመዳደብ፣ የቁጥጥር፣ የውሳኔ ላይ መድረስ፣ የምጣኔ ሃብት ክፍፍል ጥያቄወች በሁለትና ከዚያ በላይ ባሉ ሰወች መካከል ሲነሱ ያንን ጥያቄ ለመፍታት በሚደረግ ሂደት፣ በዚያ ፖለቲካ አለ። ከዚህ አንጻር በአንዳንዶች አስተሳሰብ አብዮት፣ ጦርነት፣ ማህበረሳባዊ ግጭት ፖለቲካ ሳይሆኑ የፖለቲካ ሂደቱ ክሽፈት ናቸው። በሌሎች አስተያየት እኒህም የአጠቃላይ ሂደቱ አካል ስለሆኑ እንደ ፖለቲካ ይወሰዳሉ።

የኅሊና ነፃነት በሌላ ቋንቋ ለማንበብ ለመከታተል Edit የኅሊና ነፃነት ማለት ማንኛውም ግለሠብ ምንምን ሀሣብ፣ እምነት ወይም አስተያየት በጽናት ለመያዝ የሚረጋገጥበት ነጻነት ነው። የሌላ ሰዎች እምነት ምንም ቢሆንም፣ ይህ ነጻነት ለየግለሠቡ ጽኑእ ሆኖ ይቆጠራል። መግለጫEditኅሊና ነጻነት ለሰዎች ለመከልከል ቢሞከር ኖሮ ይህ የሰው ልጆች መሠረታዊ መብት (ሰው ለራሱ ለማሰብ) እንደ መከልከል ይቆጠራል። የኅሊና ነጻነት ፍሬ ነገር እያንዳንዱ ግለሠብ ለራሱ የቱን እምነት ለመምረጥ ስለሚሰጥ፣ 'የሃይማኖት ነጻነት' ጽንሰ ሐሳብ ከዚህ ጋር ተያይዟል። በአንዳንድ ህብረተሠብ ወይም መንግሥት በተግባር የሃይማኖት ነጻነት ወይም የእምነት ነጻነት ባይከበርም፣ በሌሎች ህብረተሠብ ወይም ሕገ መንግሥታት ግን በተለይ በምእራቡ አለም ይህ ነጻነት በታሪክ እጅግ ተከብሯል። ለምሳሌ በአሜሪካ ሕገ መንግሥት 1ኛ ማሻሻያ አንቀጽ መሠረት ሃይማኖት ወይም ንግግር የሚከለክል ሕግ እንደማይጸና ይረጋገጣል። ዛሬ በአለም ዙሪያ ደግሞ አብዛኛው ሕገ መንግሥታት የእምነት ነጻነት የሚያረጋግጡ ናቸው። በ1948 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የወጣ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 40 አባባል እንዲህ ነው፦ «የሕዝቡን መልካም ጠባይ ወይም ፀጥታን ወይም በፖለቲካ ረገድ የሚያውክ ካልሆነ በቀር በንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት ግዛት የሚኖሩ ሰዎች በሕግ መሠረት የሃይማኖታቸውን ሥርዓት አክብረው በነፃ ከመፈጸም አይከለከሉም።» «የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ» አንቀጽ ፲፰ ደግሞ እንደሚለው፣ «እያንዳንዱ ሰው፡ የሃሳብ የሕሊናና የሃይማኖት ነጻነት መብት አለው። ይህም መብት ሃይማኖቱን ወይም እምነቱን የመለወጥ ነጻነትንና ብቻውን ወይም ከሌሎች ጋር በኀብረት በይፋ ወይም በግል ሆኖ ሃይማኖቱን ወይም እምነቱን የማስተማር፣ በተግባር የመግለጽ የማምለክና የማክበር ነጻነትን ይጨምራል።» እንዲሁም በአንቀጽ ፲፱ ዘንድ፣ «እያንዳንዱ ሰው የሐሳብና ሐሳቡን የመግለጽ መብት አለው። ይህም መብት ያለጣልቃ ገብነት በሐሳብ የመጽናትንና ዜናን ወይም ሐሳቦችን ያላንዳች የድንበር ገደብ የማግኘትን የመቀበልን ወይም የማካፈልን ነጻነትም ይጨምራል።» የኅሊና ነጻነት ስለ መከልከልEdit አንድ ተራ ሰው ልጅ ሌሎቹ ሁሉ በእውነት ምን ምኑን እንደሚያሥቡ ለማወቅ ስንኳ ይሁንና ለማስተዳደር በፍጹም አለመቻሉ ግልጽ ስለሚሆን፣ ይህ ኹኔታ የህሊና ነጻነትን ለመከልከል ለሚያስቡ ሰዎች ጽኑ መሰናከል ነው። የሰውን ሀሣብ ለማስተዳደር በፍጹም እንደማይቻል መጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፈ መክብብ 8፡8 እንዲህ ያስተምራል፦ «በመንፈስ ላይ ሥልጣን ያለው ሰው የለም፤ በሞቱም ቀን ሥልጣን የለውም...» ተመሳሳይ አስተያየት በኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ይገኛል። እዚህ የባልንጀሮቻቸውን ስሜት ለማስተዳደር በከንቱ የሚጣሩ ሰዎች «በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች»ን ያስመስላቸዋል፤ ደስታ በእምቢልታ ልቅሶም በሙሾ ለማስገኘት ይሞክራሉና ባለመቻላቸው በቅሬታ ይጮሃሉ። (ማቴ. 11፡16)። ጽንሰ ሃሳቡ እንደገና በቅዱስ ጳውሎስ የተለማ ሲታይ ውሏል። («አርነቴ {ኤለውጠሪያ} በሌላ ሰው ሕሊና {ሱነይዴሰዮስ} የሚፈረድ ኧረ ስለ ምንድር ነው?» 1 ቆሮ. 10፡29) በሰው ጭንቅላት ውስጥ ምን እንደሚታሠብ ለመወሰን የሚሞክሩ ድንጋጌዎች በታሪክ አጠያያቂ ሆነዋል። ለምሳሌ የእንግሊዝ ንግሥት 1 ኤልሳቤጥ (16ኛው ክፍለ ዘመን) እንዲህ አይነት ሕግ በሠረዙት ጊዜ፣ 'በሰዎች ነፍስና ግል ሀሣብ ላይ መስኮት ለመስራት አልወድም' ብለዋል። የኅሊና ነጻነት ለዴሞክራሲ መሠረታዊ መርኅ ሲባል፣ የኅሊና ነጻነት የሚከለከልበት ሙከራ የፈላጭ ቁራጭ ወይም አምባገነን መንግሥት ባኅርይ ሆነዋል። አፈና፣ ማሳደድ፣ መጽሐፍ መቃጠል፣ ወይም ፕሮፓጋንዳ ሁሉ የንግግር ነጻነት ሲወስኑ ይህ ሁናቴ ለኅሊና ነጻነት ጤነኛ አይደለም። ለምሳሌ በሂትለር ዘመን በጀርመን ባለሥልጣናቱ ያልወደዱት ብዙ መጻሕፍት ተቃጥለው ነበር። ዛሬም ባንዳንድ አገራት ውስጥ የንግግር ነጻነት ለመቆጣጠር ሲያስቡ በኢንተርኔት ላይ ማገጃ የሚጣሉ መንግሥታት አሉ። በአንዳንድ ክርክር ዘንድ ደግሞ፣ አደንዛዥ ዕጽ የተለወጠ ሀሣብ ሊፈጥር ስለሚችል፣ እንግዲህ ሕገ ወጥ መሆኑ የኅሊና ነጻነት እንደ መከልከል ሊባል ይችላል። በመጋቢት 2006 ዓ.ም. የሚከተሉት አገራት ፌስቡክ፣ ትዊተር ወይም ዩ ቱብ ላይ ማገጃ ጥለዋል፦[1] የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ። ፌስቡክ፣ ትዊተርና ዩ-ቱብ ከ2001 ዓ.ም. ጀምሮ ተከለክለዋል። ከመስከረም 2006 ዓም ጀምሮ ግን በሻንግሃይ ከተማ ብቻ ተፈቀዱ። ኢራን። ከ2001 ዓ.ም. ጀምሮ ፌስቡክ፣ ትዊተርና ዩ ቱብ አብዛኛው ጊዜ ተከለክለዋል። ኤርትራ። ከ2003 ዓ.ም. ጀምሮ ዩ ቱብ ተከለክሏል። ቬት ናም። ከ2004 ዓ.ም. ፌስቡክ እንደ ተከለከለ ተብሏል፤ ዜጎች ግን በቀላሉ ሊደርሱት ይችላሉ። በመስከረም 2006 ደግሞ ዜጎች መንግሥትን በፌስቡክ እንዳይተቹ የሚል ሕግ ወጣ። ፓኪስታን። ከመስከረም 2005 ዓ.ም. ጀምሮ ዩ ቱብ ተከለክሏል። በ2002 ዓ.ም. ደግሞ ለጊዜው ፌስቡክን ከለከለ። ቱርክ። በመጋቢት 2006 ዓ.ም. ትዊተርንና ዩ ቱብን ከለከለ። ስሜን ኮርያ። ኢንተርነት በሙሉ በስሜን ኮርያ ለባላሥልጣናት ብቻ ይፈቀዳል። ባለፉት ጊዜ የሚከተሉት አገራት ለጊዜው ድረ ገጾቹን ተክለክለው አሁን ግን እንደገና ፈቀደዋል። ሶርያ ከ2000 እስከ 2003 ዓ.ም. ድረስ ዩቱብን ከለከለ። ባንግላዴሽ - በመጋቢት 2001ና እንደገና በ2005 ዓ.ም. ዩ ቱብን ከለከለ። ሊብያ ከ2002 እስከ 2003 ዓ.ም. ድረስ ዩቱብን ከለከለ። አልጄሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ግብጽ፣ ካሜሩን፣ ማላዊ፣ ቤላሩስ - ትዊተር በ2003 ዓ.ም. ተከለከለ። ታጂኪስታን በ2005 ዓ.ም. አንዳንዴም ዩቱብን ከለክሏል። አፍጋኒስታን ከመስከረም እስከ ጥር 2005 ዓ.ም. ድረስ ዩ ቱብን ከለከለ። ምየንማ - አንዳንዴ ፌስቡክን ከለክሏል። ብዙ ሌሎች አገራት እነዚህንና ሌሎች ድረ ገጾች ለጊዜው አግደዋል።[2] ደግሞ  የኅሊና ነፃነት በሌላ ቋንቋ ለማንበብ ለመከታተል Edit የኅሊና ነፃነት ማለት ማንኛውም ግለሠብ ምንምን ሀሣብ፣ እምነት ወይም አስተያየት በጽናት ለመያዝ የሚረጋገጥበት ነጻነት ነው። የሌላ ሰዎች እምነት ምንም ቢሆንም፣ ይህ ነጻነት ለየግለሠቡ ጽኑእ ሆኖ ይቆጠራል። መግለጫEditኅሊና ነጻነት ለሰዎች ለመከልከል ቢሞከር ኖሮ ይህ የሰው ልጆች መሠረታዊ መብት (ሰው ለራሱ ለማሰብ) እንደ መከልከል ይቆጠራል። የኅሊና ነጻነት ፍሬ ነገር እያንዳንዱ ግለሠብ ለራሱ የቱን እምነት ለመምረጥ ስለሚሰጥ፣ 'የሃይማኖት ነጻነት' ጽንሰ ሐሳብ ከዚህ ጋር ተያይዟል። በአንዳንድ ህብረተሠብ ወይም መንግሥት በተግባር የሃይማኖት ነጻነት ወይም የእምነት ነጻነት ባይከበርም፣ በሌሎች ህብረተሠብ ወይም ሕገ መንግሥታት ግን በተለይ በምእራቡ አለም ይህ ነጻነት በታሪክ እጅግ ተከብሯል። ለምሳሌ በአሜሪካ ሕገ መንግሥት 1ኛ ማሻሻያ አንቀጽ መሠረት ሃይማኖት ወይም ንግግር የሚከለክል ሕግ እንደማይጸና ይረጋገጣል። ዛሬ በአለም ዙሪያ ደግሞ አብዛኛው ሕገ መንግሥታት የእምነት ነጻነት የሚያረጋግጡ ናቸው። በ1948 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የወጣ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 40 አባባል እንዲህ ነው፦
Show all...
የኅሊና ነፃነት

የኅሊና ነፃነት ማለት ማንኛውም ግለሠብ ምንምን ሀሣብ፣ እምነት ወይም አስተያየት በጽናት ለመያዝ የሚረጋገጥበት ነጻነት ነው። የሌላ ሰዎች እምነት ምንም ቢሆንም፣ ይህ ነጻነት ለየግለሠቡ ጽኑእ ሆኖ ይቆጠራል።