ያልተነኩ ማዕዶች قصة لم تمس
ያልተነገሩ የአለማችን ክንውኖችን, ገነው የተደበቁ ድንቅ የኢስላሙ አለም ታሪኮችን,ወቅታዊ ዜናዎችን ,የኢስላሙን አለም አበርክቶት የምናቀርብበት ገፃችን ነው። በተጨማሪም በፌስቡክ www.facebook.com/yaltenekumaedoch ላይ እንገኛለን። ላለዎት ማንኛውም አስተያየት @khalid_hassen ወይም @Remziya
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
171
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Show all...
Log in to Facebook
Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.
#ያ ረመዳን
አንተ የወር ሀኪም ፡መሰብሰቢያ ፡አንተ መዋቢያ ፡አንተ ፍቅርን ቤት አድራሽ ፡ሁሌ ተናፋቂ ፡ናፋቂዎችህ እንኳን ሄደህ እስክትመጣ ፡እያለህም ይናፍቁሀል:ናፍቀናል መጥተህ አርጋን በፍቅርህ ፈውሰን :ከሸይጧን አርቀን .....
.
ያ ረመዳን ....አንተ እኮ የረህመት...የእዝነት...ወር ነህ ...
.
ተናፍቀሀልና ....
@untouchedstorys
ዛሬ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ በቃሉ ወረዳ በ07 ቀበሌ የቃሉ ኢስላሚክ ዩኒቨርሲቲ እና የተውፊቅ ሙስጂድ ግንባታ የማስጀመሪያ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
የመሰረት ድንጋዩ የተቀመጠው በኡስታዝ አቡበክር አህመድ ሲሆን በስነ ስርዓቱ ላይ ኡስታዞች እና መሻይኾች ተገኝተው ነበር።
Photo : Ustaz Abubeker Ahmed
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#islamicgoldenage
#untouchedStories
ስላነበቡ እናመሰግናለን
ይህ ጽሁፍ የተዘጋጀው በ፡ ኑር (ዶ/ር Analytical Chemistry, Amsterdam, Netherlands)
ትርጉም በ፡ ያልተነኩ ማዕዶች @untouchedstories
መረጃውን በማካፈል የተባበረንን 5Minute History እናመሰግናለን!!