4 394
Subscribers
No data24 hours
-167 days
-9630 days
Posts Archive
4 394
ለ interview ቀጠሮ apply አድርጋችሁ ቀጠሮ ያልተሰጣችሁ ሰዎች ካላችሁ ታች ባለው ኢሜል አድሬስ I was not given an appointment date (Confirmation code:.............)
ብላችሁ ማረጋገጫ ኮዳችሁን አስገብታችሁ ላኩልን
Travelpareception@gmail.com
4 394
📌ማሳሰቢያ
ቀጠሮ ያላስያዛችሁ ሰዎች on January 24 at 18:00 ስለሚያበቃ ቀድማችሁ እንድታሲዙ እናሳስባለን ,የቀጠሮ ቀን ያልተላከላችሁ ሰዎች ኢሜላችሁን እየተከታተላችሁ በትእግስት ጠብቁ!!
Dr kiros w.
4 394
For your information
👉Every visa applicant, no matter their age, must bring certain documents to the interview, including photographs, and the original or certified copy version of all civil documents. You do not need to bring your Support or financial evidence you submitted .
👉To reserve your visa interview, you must first complete the online application ,
👉pay the visa fee, and then use the official visa appointment website for your country , enter your details, and select an available date and time from the calendar.
General Steps : Fill out the online nonimmigrant visa application form and save the confirmation page with the confirmation number.
👉Pay Fee: Pay the required visa application fee through the portal.
Schedule: provide your Confirmation number and payment details, and select your desired time from the available calendar.
👉Confirm: Print your appointment confirmation; you'll need it for your interview.
📌Key Tips:
Check Wait Times: Appointment wait times vary, so apply early.
Emergency Requests: If you need an urgent appointment, you must first schedule a standard one and then submit an expedited request through your account on the appointment website.
📌How long does it take for a visa interview to be scheduled⁉️
They usually schedules you for a visa interview about two and three months after they get all the fees and required documents. Factors like visa type, completeness of the documents, application volumes, and the applicant's country of origin may expedite or delay the processing.you should wait patiently .
4 394
📌በ 15/04/18 እና በ 18/04/18 ማታ 1 ሰአት ላይ የመጨረሻ የOnline ስልጠና ይኖረናል ተዘጋጁ!!
የቀጠሮ ቀን ያልደረሳችሁ ሰዎች በአካል የሚሰጠውን ሰልጠና የምቶስዱ ይሆናል። በትእግስት ጠብቁ !!
4 394
ማሳሰቢያ
የኢንተርቪው ቀጠሮ በዘገያችሁ ቁጥር ወረፋ እየበዛ ሰለሚሄድ የምትቀጠሩበት ጊዜ እየራቀ ነው የሚሄደው ስለዚህ ፓስፖርት የሌላችሁ ሰዎች መጀመሪያ interview appointment and Medical examination date reserve ካስደርጋችሁ በኋላ ፖስፖርታችሁን ማውጣት ትችላላችሁ ,ከዚህ በኋላ Reserve የምታደርጉ ሰዎች ፖስፖርት የማውቃ ጊዜ ስለሚኖራችሁ አስቸኳይ እንዳታወጡ በ normal ይደርስላችኋል!!
Dr kiros W.
4 394
ማሳሰቢያ
በዚህ ወር ውስጥ በስካይላይት ወይም በግዮን ሆቴል face to face ስልጠና ይኖረናል በመቀጠል በተለያዩ ክፍለሀገሮች ላይም እንሰጣለን ጊዜው ሲደርስ እናሳውቃለን ! ከዛ በፊት ግን 2 or 3 online ስልጠና ይኖረናል እንዳያመልጣችሁ!
ፕሮሰስ ያልጨረሳችሁ ቶሎ ጨርሱ Deadline እየደረሰ ነው!!
Dr Kiros W. (CEO)
4 394
የዛሬው ስልጠና በቴክኒክ ምክንያት መስጠት አልተቻለም So ነገ እሁድ ማታ 1 ሰአት ላይ የምንሰጥ ይሆናል
ለነበረው መቆራረጥ በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን!
Dr Kiros W/Michael(CEO)
4 394
4 394
🔔
ቅዳሜ 20/03/18 ማታ 1:00LT ላይ Online Training ይኖረናል So ለኢንተርቪው ቀጠሮ የተሰጣችሁ ሰዎች ቀድማችሁ Contact አድርጉን ,ቀጠሮ ያልተያዘላችሁ ሰዎች ኢሜላችሁን በየቀኑ እየተከታተላችሁ በትእግስት ጠብቁ ወረፋ እየበዛ ስለሄደ ነው ,ከዚህ በፊት ስልጠናውን የወሰዳችሁ ሰዎች ደግማችሁ ብትወስዱት ለእናንተ ጠቃሚ ነው ከዚህ በፊት ያልዳሰስናቸው ሀሳቦች ሊነሱ ስለሚችሉ ሚስ አታድርጉት
Dr Kiros W/Michael (CEO)☑️
4 394
📌1 ቀን ብቻ ቀረው(1 Days left)
ውጤት ተለቆ ስላለቀ የተመዘገባችሁ ሰዎች ኢሜላችሁን ቸክ አድታደርጉ በድጋሚ እናሳስባለን
👉የተመረጣችሁ ሰዎች በኢሜል የተላከላችሁን ፎርም በ24 ሰአት ውስጥ ካልሞላችሁ Deadline ስለሚያልፍባችሁ ፕሮሰሳችሁ ይቃጠላል ስለዚህ ያልሞላችሁ ሰዎች በአስቸኳይ እንድትሞሉ ከወዲሁ እናሳስባለን !!
👉ለ Interview ቀጠሮ የተሰጣችሁ ሰዎች ቀድማችሁ አሳውቁን አርብ ማታ 1 ሰአት Online ስልጠና ይኖረናል!!
Hurry up!! Tomorrow The web site will be Busy because of over crowding So be Wise!!
Deadline: NOVEMBER 13
በኢትዮጲያን አቆጣጠር ሕዳር 4 ከቀኑ 6 ሰአት ይጠናቀቃል!!
4 394
📌2 ቀን ብቻ ቀረው(2 Days left)
ውጤት ተለቆ ስላለቀ የተመዘገባችሁ ሰዎች ኢሜላችሁን ቸክ አድታደርጉ በድጋሚ እናሳስባለን
👉የተመረጣችሁ ሰዎች በኢሜል የተላከላችሁን ፎርም በ3 ቀን ውስጥ ካልሞላችሁ Deadline ስለሚያልፍባችሁ ፕሮሰሳችሁ ይቃጠላል ስለዚህ ያልሞላችሁ ሰዎች በአስቸኳይ እንድትሞሉ ከወዲሁ እናሳስባለን !!
Hurry up!! Tomorrow The web site will be Busy because of over crowding So be Wise!!
Deadline: NOVEMBER 13
(ህዳር 4)
4 394
📌3 ቀን ብቻ ቀረው(3 Days left)
ውጤት ተለቆ ስላለቀ የተመዘገባችሁ ሰዎች ኢሜላችሁን ቸክ አድታደርጉ በድጋሚ እናሳስባለን
👉የተመረጣችሁ ሰዎች በኢሜል የተላከላችሁን ፎርም በ3 ቀን ውስጥ ካልሞላችሁ Deadline ስለሚያልፍባችሁ ፕሮሰሳችሁ ይቃጠላል ስለዚህ ያልሞላችሁ ሰዎች በአስቸኳይ እንድትሞሉ ከወዲሁ እናሳስባለን !!
Deadline: NOVEMBER 13
(ህዳር 4)
4 394
ማሳሰቢያ
👉ምልመላውን አልፋችሁ የቪዛውን ፎርም ያልሞላችሁ ሰዎች ቀኑ እያለቀ ስለሆነ በጊዜ እንድትሞሉ እናሳሰባለን
👉ዛሬ ማታ በ Onlineየሚሰጠውን ስልጠና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ 1:00 ላይ እንዳያመልጣችሁ
👉 የኢንተርቪው ቀጠሮ ያልተላከላችሁ ሰዎች በትእግስት ጠብቁ ወረፋ ስለሚበዛ ነው
እናመሰግናለን
Dr Kiros W/Michael (Ceo)
4 394
ማሳሰቢያ❗️❗️
📌ለኢንተርቪው ቀጠሮ የተሰጣችሁ ሰዎች በድጋሚ በ Online የሚሰጠውን training መውሰድ ከፈለጋችሁ
Travelpareception@gmail.com
ላይ Online Training ብላችሁ ላኩልን
ስልጠናው በተለመደው ቀን እና ሰአት ቅዳሜ ማታ 1:00Lt ይጀመራል!
ባለፈው ሳምንት የወሰዳችሁ ሰዎች ድጋሚ መውሰድ ትችላላችሁ!!
❕ ስልጠናው ለኢንተርቪው እንዲሁም ወደዚህ ከመጣችሁ በኋላ ስራ ላይም ስለሚጠቅማችሁ እንዳያመልጣችሁ !!
📌Acceptance ያገኛችሁ ሰዎች በተቻለ መጠን የተላከላችሁ ሊንክ Expire ሳያደርግባችሁ የቪዛውን ፎርም መሙላት አለባችሁ
👉 ሊንኩ Expire ካደረገ ፕሮሰሳችሁ ይቃጠላል
በተጨማሪም
📌የተመዘገባችሁ ኢሜላችሁን ቸክ አድርጉ ውጤት ተለቆ ስላለቀ
📌ለኢንተርቪው appointment የተያዘላችሁ ሰዎች ስልጠና ቀድማችሁ መውሰድ ስላለባችሁ ቀኑን እንድታሳውቁን በድጋሚ እናሳስባለን!!
📌ስልጠናው ለኢንተርቪው በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ሚስ እንዳታደርጉት!!
📌በተጨማሪም ለኢንተርቪው የተጠራችሁ ሰዎች ስልጠና እስክቶስዱ ድረስ በራሳችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠብቁ ከወዲሁ እናሳስባለን!!
