ካህን አካዳሚ አብነት ት/ቤት(Clier Academy School )
Open in Telegram
✟✟✟~~ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአብነት ትምህርት ጉባኤ ቤት ነው።በዚሕ ቤተ ጉባኤ የደብረ ዓባይ መዝገበ ቅዳሴ የዜማ ትምህርት ይሰጥበታል። በመሆኑም እርስዎና ቤተ ሰብዎ የቅዳሴን ትምህርት በቤትዎ ሆነው ይማሩ!!!! ✟✟✟
Show more1 178
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-1130 days
Posts Archive
አብነት ትምህርት ለመማር ፎርሙን ከሞላችሁ በኋላ በቴሌ ግራም ከታች ባስቀመጥሁት ሊንክ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ወደ መማሪያ ግሩፑ አስገባችኋለሁ።
@Tesfa1321
መልካም ትምህርት!!
አብነት ትምህርት ለመማር ፎርሙን ከሞላችሁ በኋላ በቴሌ ግራም ከታች ባስቀመጥሁት ሊንክ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ወደ መማሪያ ግሩፑ አስገባችኋለሁ።
@Tesfa1321
መልካም ትምህርት!!
#መዝገብ_ቅዳሴን በደብረ ዓባይ ጣዕመ ዜማ እየተማሩ ያሉ ደቀ መዛሙርቶቻችን መቶ አርባ ስምንት ደርሰዋል።(148) አሁንም በቤትዎ በሥራ ቦታዎ ሆነው የአብነት ትምህርት ለመማርና ልጆችዎን ለማስተማር ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፎርምይሙሉ።ሕፃናትን ዲያቆናት፤ዲያቆናትን ቀሳውስት፤ቀሳውስትን መምህራን ለማድረግ እየሰራን ነው።👇👇👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfCinFx9ZlZzVMZdCn1INgciVsCwjONC5SIKiDOkhWJ79fsNg/viewform?usp=sharing
??👇👇??👇
#ማሳሰቢያ ፎርሙን ከሞላችሁት ደቀ መዛሙርት መካከል ስልካችሁ ቴሌግራም ያልወጣልኝና ወደ መማሪያ ግሩፑ ያልገባችሁ ስላላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር ቴሌግራም ላይ አናግሩኝ ወደ መማሪያ ጉባኤ ቤቱ አስገባችኋለሁ!!
👉0921034476 mr Tesfamariam Tilahun
አሥርቆት ● መስከረም ፩/፳፻፲፯ ዓ.ም
ሀሌ ሉያ በዘንዜከር ሐሳባተ ሕጉ ወትእዛዛቲሁ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድሐኒነ ኢየሱስ ክርሰቶስ ሐሳበ ነቢያት ወሐዋርያት ሐሳበ ጻድቃን ወሰማዕት ሐሳበ ደናግል ወመነኰሳት፣ ሐሳበ ኄራን መላእክት እንዘ ሀሎነ በዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ ቡሩክ ወንጌላዊ ያብጽሐነ እስከ ዘመነ ማርቆስ ፍሥኃ ዜናዊ።
●በሠርቀ ፀሓይ ሰብዓ ወሓምስተ ምእተ ዓሠርተ ወሰብዓተ ዓመተ፥ ወበሠርቀ ወርሕ ሰብዓ ወሰብዓተ ዓመተ ወተስዓተ አውራሐ ወዓሠርተ ወክልኤተ መዋዕለ ኮነ ዓመተ ዓለም፡፡
●በሠርቀ ፀሓይ ዕሥራ ምእተ ዓሠርተ ወሰብዓተ ዓመተ፥ ወበሠርቀ ወርሕ ዕሥራ ምእተ ሰብዓ ወሰመንተ ዓመተ ዓሠርተ ወአሓደ አውራሐ ወሠለስተ መዋዕለ ኮነ ዓመተ ምሕረት ዘመነ መሲሕ።
ዮም ሠረቀ ለነ ወርሐ መስከረም ቡሩክ ያብጽሐነ እስከ ወርሐ ጥቅምት በሰላመ እግዚአብሔር አብ አሜን።
●አሚሩ ሠርቀ መዓልት፣ ሠሉሱ ሠርቀ ሌሊት፣ ሰቡዑ ሠርቀ ወርሕ፣ ረቡዑ ጥንተ ዕለት፣ ሰኑዩ ጥንተ ቀመር፣ አሚሩ ጥንተ ዮን።
ዮም ኮነ በዛቲ ዕለት። በእንተ ስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፣ በእንተ ስማ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ፣ በእንተ ስመ ነቢያት ወሐዋርያት፣ በእንተ ስመ ጻድቃን ወሰማዕት ይዕርግ ለነ ዝንቱ ጸሎት ወዝንቱ አኰቴት ውስተ ኑሐ ሰማያት፥ ኀበ እግዚአብሔር ጸባዖት ለዓለመ ዓለም። አሜን