ካህን አካዳሚ አብነት ት/ቤት(Clier Academy School )
Open in Telegram
✟✟✟~~ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአብነት ትምህርት ጉባኤ ቤት ነው።በዚሕ ቤተ ጉባኤ የደብረ ዓባይ መዝገበ ቅዳሴ የዜማ ትምህርት ይሰጥበታል። በመሆኑም እርስዎና ቤተ ሰብዎ የቅዳሴን ትምህርት በቤትዎ ሆነው ይማሩ!!!! ✟✟✟
Show more1 178
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-1130 days
Posts Archive
"እስክመጣ ድረስ ለማንበብና ለመምከር ለማስተማርም ተጠንቀቅ"
፩ኛ.ጢሞ.፬፥፲፫
#ማንበብ ለምክር፤ ለተግሳጽ፤ለትምህርትና ራስን በሃይማኖት ለማጽናት ይጠቅማል።
በማንበብ ማደጋችን በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ታስቦ #ታላቁ_የቤተ_ክርስቲያናችን ሊቅ መምህር ዳንኤል ይርጋ #መዝገበ_ውዳሴ_ወሥርዓት" በሚል ርስ መጽሐፍ ጽፈው "ኅንክሙ ብልዑ ለእንታክቲ መጽሐፍ ብለውናል። በመሆኑም፦ሁላችንም ለጸሐፊው ሐብተ መምህራን እጽፍ ድርብ እንዲሆንላቸው በመጸለይ መጽሐፉን ማንበብ እንችል ዘንድ አሳስባለሁ!!
መጽሐፉ የሚገኝበት አድራሻ
መ/ር ዳንኤል ይርጋ=251 91 822 6599
Account No=1000304153745
ከላይ በተገለጠው ስልክ ቁጥር በመደወል መጽሐፉን ገዝተን ብንጠቀም በእጅጉ እናተርፋለን!!
