cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሳቅ እና ሙዚቃ

In this channel there is ¶Amezing pic😱😱😱 ¶Funny jokes😂😂😂 ¶Nobles👍👍👍and many many things ከርሶ የሚጠበቀው ቻናሉን ጆይን ብለው ዘና ፈታ እያሉ ቻናሉን ሼር ማረግ ብቻ ነዉ😍😍💖 join here 👇👇👇👇👇👇👇👇 @dearteeth

Show more
Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አንድ ሰው በ 22 ዓመቱ ተመርቆ ነገር ግን ጥሩ ስራ ከማግኘቱ በፊት 5 አመታትን ይጠብቃል። አንዳንዱ በ 25 ዓመቱ የአንድ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ይሆንና በ 50 አመቱ ይሞታል። ሌላው በ 50 ዓመቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኖ እስከ 90 ዓመት ድረስ ይኖሯል። አንድ ሰው አሁንም ትዳር ሳይመሰርት ከእሱ ጋር አብሮ የተማረ አብሮ አደግ ጓደኛው የሆነ ሰው ግን አያት ሆኖ ይሆናል። ኦባማ በ 55 አመቱ ከፕሬዚዳንትነት ጡረታ ሲወጣ፤ ትራምፕ በ 70 አመቱ ፕሬዝዳንት ሆኗል። በዚህ ዓለም ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው የራሱ የጊዜ ክልል ላይ ተመስርቶ ይሰራል። በዙሪያህ ካሉ ሰዎች አንዳንዶቹ ከፊት የቀደሙህ፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ከኋላህ የቀሩ ሊመስልህ ይችላል። ነገር ግን ሁሉም የየራሱን ሩጫ፣ በራሱ ጊዜ እየሮጠ ነው። የቀደሙህ በመሰሉህ ሰዎች አትቅናባቸው! የቀደምካቸው በመሰለህ ላይ ደግሞ እራስህን አትኮፍስ! እነሱ በራሳቸው የጊዜ ክልል ውስጥ ናቸው፣ አንተም እንዲሁ በራስህ የጊዜ ክልል ውስጥ ነህ! ስለዚህ ዘና በል! ከማንም ወደኋላ አልቀረህም፤ አልቀደምክምም! @dearteeth
Show all...
በልብሽ አስበሽ የኔን ልብ ለመስበር እግርሽ ከኔ ርቆ ወደሌላ ሲበር እመኚኝ ፍቅሬ ሆይ ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር ሚል ግጥም ሰጥቼሽ #ከቤቴ እንደገባሁ ልክ እንደ ህፃን ልጅ አንገቴን ቀብሬ ቁጭ ብዬ #አነባው አየሽ! #መለየትሽ ቢያመኝ ሆዴን ቢያላውሰው ምን ላርግ #ወንድ_ልጅ ነኝና ባደባባይ #ስቄ ቤቴ ነው #የማለቅሰው! @dearteeth
Show all...
ድሬ ላይ በባጃጅ ጫት እየቀሙ ገረባ በመስትተ እየጣሉ ሲሄዱ ትራፊክ ተከታትሎአስቆማቸውና ኧ ሲሉት ገረባውን ይዞ ያልተቃመ ጥላችኋል😂😂 @dearteeth
Show all...
አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ አዲስ መኪና ገዛ? አትናገር ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ አብዛኛውን ጊዜ ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን:: ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች "ሰዋዊ ቅናት" እና "የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ" በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው:: ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ:: አብዛኛው ሰው ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋል:: @dearteeth
Show all...
Show all...
ጰየሱስ ስም 😳😳 @dearteeth
Show all...
ያማል ቅኔው🤣 @dearteeth
Show all...
🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂 @dearteeth
Show all...
🌺በፍቅር ውስጥ ችግር እንዳይደርስብኝ ብለህ አትሽሽ ተጋፈጠው...ምክንያቱም ብዙ ዋጋ ስትከፍል ውስጥህ ምን ያህል ፍቅር እንዳለ ትለካበታለህና።🌺             @dearteeth
Show all...