2 886
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 886
«ለደስተኛ ሕይወት»
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
1. እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር፦
2.አትኩሮትህ በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ ይሁን፡-
️3. እራስህን ሁን፦
4. ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር፦
5. የውሸት ደስታን አትፈልግ፦
6. ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅን ሁን፦
7. መለወጥ የማትቻለውን ነገሮችን ተቀበላቸው፦
8. የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን፦
9. መልካም አስብ መልካም ተናገር፦
10. ለምን እንደምትኖር እወቅ፦
👉መልካም ቀን
2 886
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
"we provide complete business guide"
-
FREE BUSINESS LESSONS
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1⃣ BUSINESS SECRETS 💵 👈
2⃣ BUSINESS IDEAS 💼 👈
3⃣ BUSINESS BOOKS 📚 👈
4⃣ BUSINESS MIND 💡 👈
5⃣ CRYPTO TIPS 💰 👈
6⃣ TRADING LESSONS 📊 👈
-
Robert Kiyosaki
"Don't work for the money, let the money work for you." 💵
2 886
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
"we provide complete business guide"
-
FREE BUSINESS LESSONS
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1⃣ BUSINESS SECRETS 💵 👈
2⃣ BUSINESS IDEAS 💼 👈
3⃣ BUSINESS BOOKS 📚 👈
4⃣ BUSINESS MIND 💡 👈
5⃣ CRYPTO TIPS 💰 👈
6⃣ TRADING LESSONS 📊 👈
-
Robert Kiyosaki
"Don't work for the money, let the money work for you." 💵
2 886
ውድ የአጫጭር ልብ ወለድ ታሪክ ተከታታዮች እንደተለመደው የ2024 dv ሎተሪ ከ20 ሰው በላይ መሙላታችን ይታወቃል ሆኖም ግን ከሞላናቸው ሰዎች ውስጥ እስካሁን ባገኘነው መረጃ መሰረት 3 ሰዎች የደረሳቸው በመሆኑ ከዚ በኋላ እኛ ጋር የሞላችሁም ሌላ ቦታ የሞላችሁም በድጋሚ የአጫጭር ልብ ወለድ ለናንተ ለቤተሰቦቹ ካለምንም ክፍያ dv ውጤት ለማየት ፈቃደኛ መሆኑን ከወዲሁ እየገለፅን ይሄን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶ ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
መልካም እድል
https://t.me/achirlebwlod
@achirlebbwlod
Tg:- @Stefantekka
Dear family of short novels,, as usual, it is known that we fill more than 20 people in the 2024 dv lottery, but according to the information we have received so far, 3 people have winner it. Let us share this information with your friends and family and become a family.
good luck
https://t.me/achirlebwlod
@achirlebbwlod
Tg:- @Stefantekka
2 886
.****
ከታች ያለውን አድራሻ ይጠቀሙ። ማስፈንጠሪያ ወይም link ይጫኑና confirmation numberዎን ይክተቱ፣ ቀጥሎ የሀያቶትን ስም ይፃፉ፤ በመቀጠልም የተወለዱበትን አመተ ምህረት ከሞሉ በኋላ መጨረሻ ላይ authentication መመሙላት ውጤታችሁን ማወቅ ትችላላችሁ።
.****
To check 2024
የሚከተለውን የዌብሳይት አድራሻ ይጠቀሙ
https://dvprogram.state.gov/
.****
ማሳሰቢያ
ዲቪውን ስትሞሉ እጃችሁ ላይ ለመረጃነት ያስቀራችሁትን ቅጽ በመያዝ እና መረጃውን በትክክል መሙላታችሁን እርግጠኛ መሆን አለባችሁ። ማለትም ቅጹ ላይ በፃፋችሁት መረጃ መሰረት በትክክል/ሳታሳስቱ መሙላት ይጠበቅባችኋል። ትክክለኛው መረጃ መክተት ካልቻላችሁ መረጃችሁ የተሳሳተ እንደሆነ እና ሲስተሙ እንደማያውቀው ይገልፅላችኋል።
.
የዲቪ ቅጹ ላይ ስትሞሉ የነበረውን መረጃ አስታውሳችሁ የተጠየቃችሁትን መረጃዎች በትክክል ከሞላችሁ already ሲስተሙ የሞላችሁትን መረጃ retrieve አድርጎ የሎተሪ ቁጥራችሁን ይነግራችኋል። የሎተሪ ቁጥራችሁን በመሙላት ከላይ በገለፅኩት step መሰረት የእጣው አሸናፊ መሆን አለመሆናችሁን ታረጋግጣላችሁ።
.*****
To retrieve your confirmation number go to. የጠፋባችሁን ከንፈርሜሽን ቁጥር ለማውጣት የሚከተለውን የዌብሳይት ሊንክ ይጫኑ።
https://dvprogram.state.gov/ESC/CheckConfirmation.aspx
_________________________
እጣው*ለባለዕድለኞች በተደጋጋሚ ሊወጣ ስለሚችል እጃችሁ ላይ ያለውን መረጃ እስከመስከረም 2016 ድረስ መያዝ ይጠበቅባችኋል። እስከተጠቀሰው ቀነ ገደብ ድረስ መሞከር ትችላላችሁ።
2 886
የዲቪ ውጤት ተለቀቀ
ማለትም starting at noon (EDT) on May 6, 2023. በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 1 ሰአት ገደማ አካባቢ እንደማለት ነው
.*****
DV 2023 ሞልታችሁ የእጣ መውጫውን ቀን በመጣባበቅ ላይ ያላችሁ ኢትዮጵያውያኖች እና ኤርትራውያን በሙሉ መልካም እድል እየተመኘሁላችሁ አንዳንድ ጠቃሚ መረጃዎችን ከዚህ በታችን እንደሚከተለው አቅርቤላቹኋለሁ ጊዜ ወስዳችሁ በማንበብ ተጠቃሚ ሁኑ በድጋሚ መልካም እድል።
.****
እጣው ለባለእድለኞች በዛሬው እለት በይፋ ይጀመራል። እጣው ውስጥ የገቡ ተሳታፊዎች የሎተሪ ማረጋገጫ ቁጥራችሁን confirmation number በመያዝ የእጣ መውጫው አድራሻ ላይ በመግባት እና ቁጥሩን በመሙላት አሸናፊ መሆን አለመሆናችሁን ማየት እና ማረጋገጥ ትችላላችሁ።
.****
የእጣ አሸናፊ መሆን አለመሆናችሁን ለማረጋገጥ በቀላሉ በእጃቹ ላይ ባለው smart ስልክ ኢንተርኔት ላይ መፈለግ ትችላላችሁ።
.****
ከታች ያለውን አድራሻ ይጠቀሙ። ማስፈንጠሪያ ወይም link ይጫኑና confirmation numberዎን ይክተቱ፣ ቀጥሎ የሀያቶትን ስም ይፃፉ፤ በመቀጠልም የተወለዱበትን አመተ ምህረት ከሞሉ በኋላ መጨረሻ ላይ authentication መመሙላት ውጤታችሁን ማወቅ ትችላላችሁ።
.****
To check 2024
የሚከተለውን የዌብሳይት አድራሻ ይጠቀሙ
https://dvprogram.state.gov/
.****
ማሳሰቢያ
ዲቪውን ስትሞሉ እጃችሁ ላይ ለመረጃነት ያስቀራችሁትን ቅጽ በመያዝ እና መረጃውን በትክክል መሙላታችሁን እርግጠኛ መሆን አለባችሁ። ማለትም ቅጹ ላይ በፃፋችሁት መረጃ መሰረት በትክክል/ሳታሳስቱ መሙላት ይጠበቅባችኋል። ትክክለኛው መረጃ መክተት ካልቻላችሁ መረጃችሁ የተሳሳተ እንደሆነ እና ሲስተሙ እንደማያውቀው ይገልፅላችኋል።
****
ዲቪውን ሞልታችሁ ነገር ግን የሞላችሁበት ቅጽ ለጠፋባችሁ ሰዎች መፍትሔው ደግሞ DV 2023 ስትሞሉ መረጃው እጃቹህ ላይ የሌላችሁ ወይም የጠፋባችሁ ሰዎች ካላችሁ የሚከተለውን አድራሻ ተጠቅማችሁ የጠፋውን መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
.****
የዲቪ ቅጹ ላይ ስትሞሉ የነበረውን መረጃ አስታውሳችሁ የተጠየቃችሁትን መረጃዎች በትክክል ከሞላችሁ already ሲስተሙ የሞላችሁትን መረጃ retrieve አድርጎ የሎተሪ ቁጥራችሁን ይነግራችኋል። የሎተሪ ቁጥራችሁን በመሙላት ከላይ በገለፅኩት step መሰረት የእጣው አሸናፊ መሆን አለመሆናችሁን ታረጋግጣላችሁ።
.*****
To retrieve your confirmation number go to. የጠፋባችሁን ከንፈርሜሽን ቁጥር ለማውጣት የሚከተለውን የዌብሳይት ሊንክ ይጫኑ።
https://dvprogram.state.gov/ESC/CheckConfirmation.aspx
_________________________
እጣው*ለባለዕድለኞች በተደጋጋሚ ሊወጣ ስለሚችል እጃችሁ ላይ ያለውን መረጃ እስከመስከረም 2016 ድረስ መያዝ ይጠበቅባችኋል። እስከተጠቀሰው ቀነ ገደብ ድረስ መሞከር ትችላላችሁ።
ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ገጻችንን ላይክ ያድርጉ
2 886
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
✝ መልካም የፋሲካ በአል ✝
2 886
Repost from N/a
ዲኮር ለልደት
ለብራይዳል ሻዎር
ለቤቢ ሻዎር
ለ welcome
ለ surprise
ለታገቢኛለሽ ወይ ጥያቄ እንሰራለን
በተጨማሪም የተለያዩ ቲሸርቶች ላይ እና ኩባያ(mug) ላይ ህትመት እንሰራለን። አገልግሎቱን ለማግኘት
በ 👉0973076375
👉0927818294
👉0928089501 ይደውሉልን
ወይም 👉@Enate0926
👉@r_e_d_ii
👉@akiyamo
2 886
#አራቱ__ሻማዎች
በአንድ ቤት ውስጥ አራት ሻማዎች በርተው ይታዩ
ነበር ፡፡ “ እነዚህ አራት ሻማዎች በሹክሹክታ ይጨዋወታሉ፡፡
አንደኛው እንዲህ አለ” እኔ ሰላም(PEACE)
ነኝ ማንም ግን እንዳበራ የሚፈልግ የለም፡፡ስለዚህ
መሄድ አለብኝ “ ወዲያው ነበልባሉ ቀንሶ ሙሉ
ለሙሉ ጠፋ፡፡
👉ሁለተኛው ሻማ “ እኔ እምነት(FAITH) ነኝ
አብዛኛው ጊዜ እታመማለሁ ፡፡ ከእንግዲህ ወዲህ አላስፈልግም ፡፡ በመሆኑም እየበራሁ መቆየቴ ዋጋ የለውም ፡፡ ” ይህን እንደተናገረ ወዲያው ንፋስ ነፍሶ ጠፋ፡፡
👉በተራው ሶስተኛው ሻማ በሀዘን ይናገራል ። “እኔ ፍቅር(LOVE) ነኝ ፡፡ በርቼ ለመቆየት ብርታቱ
የለኝም ፡፡ ሰዎች እኔን ጠቀሜታ ወደ ጎን ብለውታል ። አጠገባቸው ያሉትን መውደድ ዘንግተውታል፡፡” ብሎ ይጠፋል፡፡
ወዲያው አንድ ልጅ ወደ ቤት ሲገባ ሶስቱ ሻማዎች ጠፍተው ተመለከተ፡፡” ለምን
አልበራችሁም …እስከመጨረሻው መብራት ይጠበቅባችኃል!” አለ፡፡
ይህን ብሎ ልጁ ማልቀስ ጀመረ ፡፡ ይህን ጊዜ አራተኛው ሻማ “ አይዞህ እኔ እየበራሁ
እስካለሁ ድረስ ሌሎቹን ሻማዎች ደግመን ማቀጣጠል እንችላለን ale ፡፡
እኔ ተስፋ(HOPE) ነኝ አለ ፡፡
ልጁ አይኖቹ ብሩህ ሆነው በደስታ ፊቱ ተሞላ ፡፡የተስፋ ሻማውን አንስቶ የጠፉትን ሶስቱን ሻማዎች (አበራቸው) ፡፡
የተስፋ ነበልባል በጭራሽ ከህይወታችን ውስጥ መጥፋት የለበትም ፡፡ እንዲህ ሲሆን
እያንዳንዳችን ተስፋን (HOPE) ፣ እምነትን (FAITH) ሰላምን (PEACE) እና ፍቅርን (LOVE) ማቆየት እንችላለን ። ተስፍ ካጣን ግን ሁሉን ነገር እናጣለን ።
፨ ተስፋ ከማጣት ይሰውረን
@achirlebwold
2 886
ስዕሉ በሮማን ቻርቲ ውስጥ ይገኛል። ምንም እንኳን ስዕሉን ለመጀመሪያ ጊዜ ስናየው የማይመች ስሜት የሚያሳድር ቢሆንም የተሳለበትን አላማ እና ከስዕሉ ጀርባ ያለውን ታሪክ ስንሰማ በርግጥ ድንቅ ስሜት ያጭራል።
°°°
በአውሮፓ ምድር በፈረንሳይ ሀገር lious XIV በነገሰበት ዘመን ሲሞን የተባለ አንድ ሰው በፈፀመው ወንጀል የሞት ፍርድ ይበየንበታል። የሞት ፍርዱም በርሃብ እንዲፈፀም ወይም እንዲተገበር ፤ ርሃቡ እስኪገድለው ድረስም ወይኒ ቤት እንዲቆይ ወደ ማቆያው ይወረወራል።
ይኸን የሰማችው ፖሮ የምትባል ሴት ልጁ የሚሞትበት ቀን እስኪደርስ ድረስ ለመጎብኘት መንግስቱን ትማፀናለች። መንግስቱም ምንም አይነት የሚበላ ነገር ሳትይዝ እንድትጎበኘው ፈቃዱን ይሰጧታል።
°°°
ልጁም ለወራት በየቀኑ ምግብ ሳትይዝ ገብታ ጎብኝታው ትወጣለች። በወራት ውስጥ በርሃብ የተነሳ የሲሞን መጠውለግ መክሳት እንዲሁም ሞት ቢጠበቅም ሰውዬው ወዙ የተሻለ እየወጣ እያማረበት ለ6 ወራት ይቀጥላል። ይኸን ያስተዋሉ ፓሊሶችም ምን እየበላ እንደሆነ ሲሰልለሉ የገዛ ልጁ ጡቷን ከጨቅላ ልጇ አትርፋ የአባቷን ህይወት ለማሰንበት ስትል እያጠባችው እንደሆነ አዩ።
°°°
ይኸን ነገር ሪፓርት ሲያደርጉ ስለፍቅሯ ሲባል ሰውዬውን በነፃ እንዲለቀቅ ተወስኗል።
°°°
ይኸ ስዕል በ30 ሚሊዮን ዩሮ የተሸጠ ሲሆን የምንጊዜ ውድ ስዕሎች ውስጥ ይመደባል።
°°°
ሀውልቱም David klndt በተባለ ዲዛይነር 1741 ማቆያ ቤቱ ወደዚህ ከአንድ ዓመት በፊት የቀረፀው ነው።
°°°
ስዕሉ እና ሀውልቱ ሴት ልጅ ለአባቷ ያላትን ከፍተኛ ፍቅር ያሳያል ተብሎም ይታመናል።
2 886
Repost from N/a
ሰንፔር ፊልም ፕሮዳክሽን እንኳን ለአድዋ በዓል አደረሳችሁ በዚህ ፕሮዳክሽን ውስጥ ከሚሰሩ ተጨማሪ የ አደባባይ በአላቶች ላይ በመገኘት በዓሉን የሚያስመለክቱ ምርጥ ውብ እና ማራኪ የሆኑ ፎቶዎችን ለማንሳት የፎቶ ፓኬጅ ያዘጋጀን ሰለሆነ ለመነሳት
አድዋ ፎቶ ፓኬጅ :- 5 ፎቶ በ150 ብር
በካፕል እና በግሩፕ ለሚመጡ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል ።
ቅድሚያ መነሳት ለምትፈልጉ ወረፋ ለማስያዝ ከስር ባለው ስልክ ቁጥሮች ማነጋገር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
👉+251 920 59 46 52
👉 +251 9 45 918772
2 886
" ብፁዕ አቡነ አብረሃም በዕውነት እርስዎ ይለያሉ
እስኪ በአንድ ቃል ስለ ብፁዕነታቸው የተሰማችሁን ግለጡ
እኔ ግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ መንፈሳዊ ዕውቀታችው ልበ ሰፊነታቸው እርጋታቸው ለእውነት ያላቸው ቆራጥነት የአላማ ፅናታቸው የንግግር ችሎታቸው የቃል ሙላታቸው ....
2 886
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!
"የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ ለጾም አዋጅ ነገሩ!
ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ።"
ትንቢተ ዮናስ ምዕራፍ 3 ቁጥር 5
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ባቀረበችው ጥሪ መሰረት ከነገ በሚጀመረው ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ በመላው ዓለም የሚገኙ ሕዝበ ክርስቲያን ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ በቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምሕረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፤ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
ጥቁር ልብስ የምንለብሰው በመከራ መጽናት ለመግለጽ ነው፡፡
እንደሚታወቀው ጥቁር የእውቀት ምልክት ነው ተማሪዎች አውቀናል ሲሉ ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ፡፡ እኛ ከእውቀት በላይ የሆነውን አምላካችንን በመማፀን ከዚህም ማንም ሊያናውጽን እንደማይችል የምናረጋግጥበት፤ ጥቁር የእውነት ምልክት ነው ዳኞች እውነት እንፈርዳለን ሲሉ ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ፡፡ እኛም መከራው የሚያሰቅቀን ሳይሆን ይበልጥ ልንጸናና ልንበረታ የሚገባ መሆኑን ለዓለም ሕዝብ የምናሳይበት በመሆኑ ከጥር 29 እስከ የካቲት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ለሦስት ቀናት በጾምና በጸሎት በአንድ ልብ ሆነን ወደ ፈጣሪያችንን እንድንጮህ አደራ እንላለን፡፡
😭😭
ቅድስት ቤተ-ክርስቲያን ማቅ ለብሳለች
እኛም ከቅድስት ቤተ-ክርስቲያን ጎን ነን.. 🙏💒🙏
✝️🙏✝️
2 886
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በዚህም ተፈታኞች ከዛሬ ሌሊቱ 5 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በ በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ፤
በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም በቴሌግራም https://t.me/eaesbot ማየት የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ተፈታኞች ከተመሳሳይ እና የተዛባ መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁም አገልግሎቱ መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡
2 886
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 2015 ዓ ም ለከተራ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።❖❖❖✣✣✣✥✥✥☩☩☩☩
2 886
🛑" ️በዚህ ምድር ላይ ሌላውን ለመምሰል እንደመሞከር ከባድ ነገር ምን አለ?
📍 ️ሌላውን ለመምሰል ስትሞክር፤ #የምትጣላው ከሰው ጋር ሳይሆን ከገዛ እራስህ ጋር ነው።
📍 ️እናም እራስህን አታስቀይመው፤ እውነተኛ ወዳጆችህ አንተን ባንተነትህ ይቀበሉሃል…..ከምንም በላይ እራስህን በመሆን ከራስህ ጋር #ሰላም ፍጠር፤
✅"ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር!"✅
<>~ ~<> <>~<>
✳ አንድ ነገር ስታደርግ ሰዎች ደስ እንዲላቸው ብለህ ሳይሆን ትክክለኛ እና አንተ ያመንክበት ነገር ስለሆነ ይሁን።
✳ በዚህ ምድር ላይ ምንም አይነትጻዲቅ ሰው ብትሆን እንኳን ሁሉንም ሰዎች ማስደሰት አትችልም።
✳ ስለዚህ የምታደርጋቸው ነገሮች ከህሊናህ ጋር እስከተስማሙ ድረስ በቂ ነው።
✳ ለሰው ሳይሆን ለህሊናህ ኑር።
🛑የውሸት ደስታን አትፈልግ!"✅
<>~ ~<> <>~ <>
✳ በውሸት ደስታና በእውነተኛ ደስታ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ።
✳ የውሸት ደስታ፤ ጊዜያዊ በሆኑና ከውጪ በምናገኛቸው ነገሮች የሚመጣ ነው።
✳ ሃዘናችንን ለጊዜው የሚጋርድ ጊዜያዊ ማስታገሻ፤ እውነተኛ ደስታ ግን ሃሳባችን፤ አላማችን፤ ምግባራችን ሲጣመር የሚፈጠር ስሜት ነው።
✳ ሃዝን እና መከራችንን ሳንደብቅ የምንጽናናበት ደስታ፤
🛑"ለሁሉም ሰው ቅንሁን📍
<>~ ~<> <>~ <>
✴ ከመንገደኛው አንስቶ እስከ ቅርብ ወዳቻችን ድረስ፤ ሰዎች በኛ ላይ ትልቅ አስተዋጽዎ አላቸው።
✴ በህይወትህ የምታሰፍራቸው ነጥቦች ሁሉ በኋላ ላይ ተያይዘው መስመር መስራታቸው አይቀርም።
✴ የተናቀው ድንጋይ የማዕዘን ራስ ይሆናል ተብሏልና ሰዎችን አትናቅ።
✴ በየትኛውም አጋጣሚ ለምታገኛቸው ሰዎች ትክክለኛውን ነገር አድርግ፤
🛑"መለወጥ የማትቻለውን ነገሮችን ተቀበላቸው!"✅
<>~ ~<> <>~ <>
✴ ብዙሰዎች ጭንቀት ውስጥ የሚገቡት መለወጥ የማይችሏቸውን ነገሮች ለመለወጥ ስለሚጥሩ ነው።
✴ ምንም እንኳን በህይወታችን ውስጥ አብዛኛው ነገሮች ላይ ስልጣን ቢኖረንም፤ መለወጥ የማችላቸው ነገሮች አሉ።
✴ ከአቅምህ በላይ በሆኑ ነገሮች እራስህን አታስጨንቅ።
✴ ከአቅምህ በላይ የሆነውን ነገር ለአምላክህ ለፈጣሪ ስጠው።
🛑"የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን!"✅
<>~ ~<> <>~ <>
✴ ምንም እንኳን ሰዎች በአንተ ቢያምኑብህም እና ቢመኩብህም ፤ አንተ በገዛ እራስህ ካላመንክ ህይወትህ ምንም ዋጋ የለውም።
✴ ከሰዎች ፍቅር በላይ የራስህ ፍቅር ወሳኝ ነው።
✴ የሚገርመው ሰዎች እራሱ ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው።
✴ እራስህን በደንብ ተንከባከበው።
✴ ሲያጠፋ ይቅር በለው፤ ሲደክም አበርታው፤ ሲሳካለት አሞካሸው።
✴ ላንተ ካንተ የቀረበ ማን አለህና?
🛑"መልካም አስብ መልካም ተናገር!"✅
<>~ ~<> <>~ <>
✴ በመጀመሪያ ሰው ያስተሳሰቡ ውጤት መሆኑን እመን፤ አሁን የምንኖረው ህይወት ያመለካከታችን እና ያስተሳሰባቸን ውጤት ነው።
✴ ይህን ካወቅክ አስተሳሰብህን በጥንቃቄ አጢነው።
✴ ደስተኛ ለመሆን የተመረጠ አስተሳሰብ ሊኖርህ ይገባል።
🛑"ለምን እንደምትኖር እወቅ!"✅
<>~ ~<> <>~ <>
✴ ህይወት ማለት የተሰጠህን ሃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠችህ ጊዜ ናት።
✴ ሃላፊነትህ ምንድንነው? በህይወትህ ማድረግ የምፈልገው ነገር ምንድን ነው? መልሱ ካወቅክ ለህይወት ያለህ አመለካከት ይለወጣል።
🛑"እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር!"✅
<>~ ~<> <>~ <>
🌀 ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል።
🌀 ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች አንደኛው እራስን ከሰው ጋር ማፎካከር ነው።
🌀 አሳ ደስታዋን እንደ ወፍ በሰማይ ልፈልግ ብትል፤ወፍ ደግሞ እንደ አሳ በውሃ ውስጥ ልፈልግ ብትል፤ ሁለቱም ሳይደሰቱ ይቀራሉ።
🌀 ስለዚህ ደስታህን በራስህ መለኪያ ለካው።
🌀 አንተ በሌሎች ስትቀና ሌሎችም ባንተ እንደሚቀኑ እወቅ።
🛑አትኩሮትህ ባለህ ነገር ላይ አድርግ!"
<>~ ~<> <>~<>
🌀 የጎደለህ ምንድን ነው?
🌀 ያለህስ ምንድን ነው?
🌀 ብታመዛዝነው የቱ ይበልጣል?
🌀 ብዙዏቻችን ሃሳብ እና አትኩሮቶቻችን በሌለን ነገር ላይ ስለሆነ፤ ያለንን ነገር ሳንጠቀምበት እንቀራለን።
🌀 ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም።
🌀 በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸው እና ።።።።
መልካም ጁምዓ
@Achirlebwold
