cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዝማሬ ከኪዳነ ምህረት ልጆች ጋር በመዝሙር ክፍል

ዝዋይ ኪዳነ ምህረት ገዳም

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
158
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✞ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀገር ናት በውሀ ግድግዳ በደም መሰረት ለክብሩ የመረጣት በስሙ የጠራት ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ናት አትፈርስም ጉልላቷ እርሱ ነው የቀደሳት የሰራት ደሙ ነው ብትፈተን በእሳት በመከራ ትኖራለች ሁሉንም ተሻግራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሰጠች ክብር ነፃነት /2/ አዝ________________ የማጠፋ በእሳት የተሰራች ከምድር ሆና ሰማይ የደረሰች የእግዚአብሔር የፀጋው ግምጃ ቤት ተዋህዶ ስንዱዋ እመቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት /2/ የሰጠች ክብር ነፃነት /2/ አዝ________________ የፅድቅ ቤት የድህነት መርከብ መጠሪያ ነች ለሀገር እና ለሕዝብ ሕይወት ያላት እውነት የምትገልጥ የማታረጅ የማትለወጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት /2/ የሰጠች ክብር ነፃነት /2/ አዝ________________ ተዋህዶ ያለች በቅድምና ለኢትዮጵያ ሞገሷ ናት እና ያለ እርሷ ኢትዮጵያ አትኖርም መለያየት ከቶ አይቻልም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት /2/ የሰጠች ክብር ነፃነት /2/ መዝሙር ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ
Show all...
- Mahtot Tube - _ _ xcHZScAhi3Q.m4a5.71 MB
Tamagn Agelgay Zemari yonas Gizaw.mp311.42 MB
%E1%8A%A6%E1%88%AD%E1%89%B6%E1%8B%B6%E1%8A%AD%E1%88%B5_%E1%89%B1.mp37.48 MB
የጥምቀት መዝሙር ስብስብ #1
Show all...
የጥምቀት መዝሙራት.pdf5.56 KB
የጥምቀት መዝሙር ስብስብ #2
Show all...
የጥምቀት መዝሙራት2.pdf4.36 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.