cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🇪🇹ዑመር የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ መረጃ

አዳዲሰ መረጃ በፍጥነት የሚለቀቅበት ቻናላችን ነው @LEG_software ማውረጃ 📡 የአዳዲስ ቻናሎች ፍሪኩዌንሲ 🔓 የፈለጉትን ነፃ የኳስ ቻናል ማግኘት ይችላሉ! 🔒 የተለያዩ የኳስ መክፈቻ Serverኦች 📶 ሰለ ዲሽ ማንኛውንም ጥያቄ ካልዎት ጥያቄዎትን ለመመለስ ዝግጁ ነኝ https://youtube.com/watch?v=VRgYAtWWh0w&si=COBGMoHXltFeIywL

Show more
Advertising posts
54 740Subscribers
+31224 hours
+9137 days
+3 10630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

LIVE ON 24H SPORT 1HD
Show all...
👍 7
🫡🤪ትላንት ላላወረዳችሁት ዛሬ ደግሞ ምርጥ የሆነ ያሲንና ሌሎች የትኛውንም Iptv የሚያሰንቅ ምርጥ Iptv ይዤ መጥቻለው ። እናንተም ለጓደኞቻችው ሼር በማድረግ አዳርሱት ሁሉንም ቻናሎች የያዘ ✅Bein ፣ Sky ፣ TNT Sport ✅ DAZN ፣ ሱ Sport ✅sony Sport ፣ Star Sport ✅LaLiga tv ፤ EPL tv ሌሎች የህፃናት እና የአዋቂ መዝናኛ ቻናሎች ያሉበት ምርጥ Iptv 😍 ለስማርት ቲቪም ይሆናል በፍላሽ አድርጋቹ ጫኑት ይመቻቹ 💪ለiphone ስልክ እና ለpc https://www.808scoretv.com/ 👇👇 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
Show all...
👍 14
እለተ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ እና አጓጊ ጨዋታዎችን በሁሉም LEG BRAND ሪሲቨሮች በነፃ ይመልከቱ ቀን 10፡00 Tottenham vs Arsenal LIVE ON 24H SPORT 1HD SPORT 1SD ቀን 10፡00 Bournemouth vs Brighton LIVE ON  24H SPORT 2HD                  SPORT 2HD አመሻሽ 12፡30 Nottingham vs Manchester City LIVE ON  24H SPORT 1HD                  SPORT 1SD 24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች ✅1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ✅1 ባለ 90 cm ዲሽ ✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ ✅1 swicth ከኮኔክተር ጋር 🛠 አሰራሩ መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11077 ver 02500 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ። 📌 ለዲሽ ባለሙያዎች በአንዳድ Findsat 8620 ፋይንደር ላይ 11077 Quality አይመጣም ስለዚህ በstrong tp10971 = 71+ አድርጋችው ሰርታችሁ ውረዱ 🫡 ⚠️ማሳሰቢያ ይህ ቻናል Quality ቀንና ማታ ስለሚለያይ ቀን ላይ ስትሰሩ በሪሲቨሩ ከ79+ ለማምጣት ሞክሩ ። ይህንን ቻናል ወደ ሀረር ጅጅጋ ድሬ+ ሰመራ ትግራይ አንዳንድ ቦታዎች ( ወደ ምስራቁ ክፍል ከቨሬጅ ስለሌለው ) አይገቡም ። ⭐️ አማራ ክልል እና ሌሎች ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታችው መጠበቅ ብቻ ነው ይህ System የሚሠራው LEG N24 PRO IRON ላይ ብቻ ነው እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ https://t.me/c/1246451185/7724
Show all...
ውድ ቤተሰቦቼ እስኪ ስለዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየት ስጡበት በተለይ ተጠቃሚዎች
Show all...
👍 15
LIVE ON 📺 24H SPORT 1HD
Show all...
ማንኛውንም LEG ሪሲቨር ገዝታችው እገዛ ከፈለጋችው @UMER4K ላይ አናግሩኝ
Show all...
እለተ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን / 2016 ዓ/ም       ⏰ 08:30 🇬🇧 ዌስተሀም ከ ሊቨርፑል 🇬🇧 🏟️ ስታድየም - ለንደን ስታድየም 👤 የመሀል ዳኛ - አንቶኒ ቴይለር       ⏰ ቀን 11:00 🇬🇧 ፉልሀም ከ ክሪስቲያል ፓላስ 🇬🇧 🏟️ ስታድየም - ክራቨን ኮቴጅ 👤 የመሀል ዳኛ - ስቱዋርት አትዌል       ⏰ ቀን 11:00 ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ሼፊልድ 🏟️ ስታድየም - ሴንት ጀምስ ፓርክ       ⏰ ቀን 11:00 ዎልቭርሃምፕተን ከ ሉተን ታውን 🏟️ ስታድየም - ሞሊኔክስ       ⏰ ቀን 11:00 ማንቸስተር ዩናይትድ ከ በርንሌ 🏟️ ስታድየም - ኦልድትራፎርድ       ⏰ ማታ 01:30 ኤቨርተን ከ ብሬንትፎርድ 🏟️ ስታድየም - ጉዲሰን ፓርክ       ⏰ ማታ 04:00 አስቶንቪላ ከ ቼልሲ 🏟️ ስታድየም - ቪላ ፓርክ
Show all...
👍 8