cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

منهاجنا الکتاب واسنة بفهم السلف الأمة✔

قال أبو الدرداء رضي الله عنه:﴿مِن فِقهِ الرَجُل مَمشَاهُ ومَدخَلَهُ وَمَجلِسُهُ﴾ t.me/selefunesualih

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
207
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🍃استشعروا معنى التكبير معنى [ الله أَكبَر ] 🍃 🔖قَالَ الشَّيخ عَبدُ الرزاق البدر حَفظهُ اللَّه : وَالتَكبِيرُ هُوَ تَعظِيمُ الرَبِّ تَبَارَكَ وَتَعالَى وَإِجلَالِهِ، وَاعتِقَادِ أَنَّهُ [لَا شَيء أَكبَر وَلَا أَعظَم مِنه]ُ، فَيَصغُرُ دُونَ جَلَالِه كُلُّ كَبِيرٍ، فَهُوَ الذِي خَضَعت لَهُ الرِّقَابُ وَذلَّت لهُ الجبابرَةُ، وَعنت لَهُ الوُجوه، وَقهر كُلَّ شَيءٍ، وَدَانت لَهُ الخَلائِقُ، وَتضاءلت بَين يَديهِ وَتحتَ حُكمِهِ وَقهرهِ المَخلُوقاتُ. 📚فقه الأدعية والأذكار (صـ ٢٥۰)
Show all...
ㅤ ‏اللهُ أكبَرُ ، جَلَّ ذَاكَ الأكبَرُ اللهُ أكبَرُ ، وَالوجُودُ يُكَبِّرُ .. بُحَّتْ بِهَا الأصوَاتُ تَرفَع ذِكرَهُ اللهُ أعظَمُ فِي عُلاهُ وأكبَرُ .. #عشر_ذي_الحجة 🕋    
Show all...
* 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، وللَّهِ الحمد 🕋🕋🕋
Show all...
🔻ተክቢራ🔻 〰〰〰〰 ✅ በነዚህ አስር ቀናቶች ከሚፈፀሙ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። ዙል ሂጃ ከገባበት ሰአት ጀምሮ እስከ ዙልሂጃ አስራ ሶስተኛው ቀን ድርስ ተክቢራ ማለት የተወደደ ተግባር ነው። ስንተኛ፣ ስንነሳ፣ ስራ ላይ ስንሆን በማንኛውም ሰአት ወንዶች ድምፃችን ከፍ ሴቶች ዝቅ በማድረግ ተክቢራ ልንል ይገባል። الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد
Show all...
ነገ ዙል ሂጃ አንድ ብሎ ይጀምራል! || አሏህ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ሰርተው ከሚቀበላቸው ያድርገን! || ||| በኢባዳ እንበርታ ለወንጀላችን መሀርታ እንጠይቅ ወደ አሏህ እንመለስ!
Show all...
👉 የዘጠኙ ቀን ፆም አላህ ለባሮቹ ከቸረው ከሰጠው በረከት ውስጥ አንዱ በዙል ሒጃ ወር የመጀመሪያዎቹ ዐስር ቀኖች ውስጥ ያደረገው አምሳያ የሌለው ምንዳና ቱሩፋት ነው ። እነዚህን ቀኖች አስመልክቶ ዐብዱላሂ ኢብኑ ዐባስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል ይላሉ : – عن ابن عباس– رضي الله عنهما –قال : قال رسول الله صلى الله عليه وآله وسلم : "مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهَا أَحَبُّ إِلَى اللهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ" يَعْنِي أَيَّامَ الْعَشْرِ، قَالُوا : يَا رَسُولَ اللهِ، وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ؟ قَالَ: "وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللهِ، إِلَّا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ، فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ". أخرجه أبو داود وابن ماجه وغيرهما. " ከእነዚህ ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ አላህ ዘንድ ተወዳጅ የሆነበት አንድም ቀን የለም ( የዙል ሒጃ ዐስሩ ቀኖች ) አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ በአላህ መንገድ ላይ መታገልም ቢሆን? አሉዋቸው ። በአላህ መንገድ ላይ መታገልም ቢሆን, ምናልባት አንድ ሰው ነፍሱንና ገንዘቡን ይዞ ወጥቶ በምንም ነገር ካልተመለሰ እንጂ " ይህ ሐዲስ መልካም ስራ የቱ እንደሆነ አልገደበም የትኛውም አይነት መልካም ስራ ያካትታል ። ይሄኛው መልካም ስራ እዚህ ውስጥ አይገባም የሚል ሰው ማስረጃ ይጠየቃል ካላመጣ ተራ ወሬ ነው የሚሆነው ። በእነዚህ ቀናቶች መፆም ከመልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ ነው ። እያንዳንዱ ቀን ራሱ የቻለ ስለሆነ አንድ ላይ መፆም አይፈቀድም ማለትም ከልብ ወለድ መናገር ነው የሚሆነው ። ነብዩን አስመልክቶ እናታችን ሐፍሳ ይፆሙ ነበር ስትል እናታችን ዓኢሻ ደግሞ ፆመው አያውቁም ትላለች ዑለሞች በዚህ ዙሪያ የተለያየ ማስማሚያ አቅርበዋል ። ነገር ግን የሳቸው መፆምም ይሁን አለመፆም ንግግራቸውን አይፃረርም ። አልፆሙም ቢባል እንኳን መፆም አይቻልም ማለት አይደለም ። ምክንያቱም ለኡማቸው የሚጠቅመውን በቃላቸው አረጋግጠዋልና, አብዛኛዎች የፍቅህ ሊቃውንቶች መፆሙ ሱና ነው ይላሉ ። የዘመናችን ትላልቅ ዑለሞች እንደነ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ፣ ዑሰይሚንንና ፈውዛን የመሳሰሉ መፆሙ ከመልካም ስራ መሆኑን አረጋግጠዋል ። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ በየአመቱ ንትርክ መፍጠርና አማኞችን ግራ ማጋባት አያስገልግም ። አላህ ለምልካም ስራ ያግራን ። http://t.me/bahruteka
Show all...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

ወንድሞች አደራ አስሩን ቀናት ሰደቃ በመስጠት በመስገድ ሰላት ምንዳችን ሊሰፋ የቂያማ እለት በደንብ እንበርታ በሁሉም ሰዓት በፈርድም ሰላት እንዲሁም በሱና መጠንከር አለብን እንድናገኝ ጀና ቁርዓንን ለማንበብ ቆርጠን እንነሳ ላይገኝ ይችላል ዳግም ይሄ "ፉርሳ ወላጅን እንኸድም ቁርዓንን እንቅራ ዚክርን እንዘክር ለአኼራ እንዝራ በእነዚህ ቀናቶች * የሚሰራው ስራ በጣም ተወዳጅ ነው ወገኖች አደራ t.me/selefunesualih
Show all...

የዉሸታም ጥፋት መዋሸቱ ብቻ አይደለም። አድማጩን ሞኝ ነው ብሎ ማሰቡም ነው።
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.