cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኮኬት

ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ። https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv "መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."

Show more
Advertising posts
2 144
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በሀገራችን በብዛት የሚገኙ የእንቁላል ጣይ ዝርያ #ዲካልብ ዋይት_፡- የእጣልያን ዝርያ ነዉ 1. ረዘም ያለ ጀርባ እና እግር አላቸዉ 2. ነጭ ቀለም አላቸዉ 3. በብዛት ነጭ ቅርፊት ያላቸዉ እንቁላል ይጥላሉ 4.ሞቃት አከባቢ የመኖር አቅም አላቸዉ 5. በ22 ሳሚንት ዕድሜ እንቁላል መጣል ይጀምራሉ 6. ከ280---320 እንቁላል በዓመት በአማካይ ይጥላሉ 7. 2ኪግ. ወንድ፣ 1.5ኪግ. ሴት በአማካይ ይመዝናሉ #ቦቨን_ብራዉን፡- የሆላንድ ዝርያ ነዉ 1. ረዘም ያለ ጀርባ እና እግር አላቸዉ 2. ቀይ ቡኒ ቀለም አላቸዉ 3. በብዛት ቀይ ቡኒ ቀለም ቅርፊት ያላቸዉ እንቁላል ይጥላሉ 4. ሞቃት አከባቢ የመኖር አቅም አላቸዉ 5. በ22 ሳሚንት ዕድሜ እንቁላል መጣል ይጀምራሉ 6. ከ280 -300 እንቁላል በዓመት በአማካይ ይጥላሉ 7. ኪግ. ወንድ፣ 2ኪግ. ሴት በአማካይ ይመዝና
Show all...
👍 1
"የኢትዮጽያ ወተት ላም እርባታ Ethioapian Dairy farming" https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk ስለ ወተት ላም እንድሁም አጠቃላይ ስለ ከብት ዕርባታ ከባለሙያዎች የምክር አገልግሎት ለማገናኘት ይህን Telegram Group ተቀላቀሉ https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk
Show all...
👍 1
ዶሮዎቼ ትልልቅ እንቁላል እንዲጥሉ ምን ላድርግ? -------------------------------------------------------- የዶሮዎች እንቁላል ትልቀት በክብደት የሚለካ በመሆኑ ምክንያት በአብዛኛው አለም ሃገሮች መሸጫ ካርቶን ክብደት የማያነሳ ተደርጎ የሚሰራው፡፡ የእንቁላል ክብደት በተለያየ ደረጃዎች የሚቀመጡ ሲሆን ይህም • 1.አነስተኛ መጠን=53ግራም • 2.መካከለኛ መጠን=63ግራም • 3.ከፍተኛ(ትልቁ) መጠን=73ግራም የእንቁላል መጠን በተለያዩ ምክንያቶች ከፍ እና ዝቅ ሊል ሲችል ዋነኛ ምክንያት 1.ዝርያ የተለያዩ የዶሮ ዝርያዎች የተለጠያዩ መጠን ያለውን እንቁላል ይጥላሉ፡፡ ለምሳሌ ያህል የሳሶ ሴት ዶሮ ከቦቫንስ ወይንም ሎማን ብራውን በአማካይ ከፍ ያለ እንቁላል ሊጥሉ ይችላሉ፡፡ይህም ማለት አነስተኛ መጠን ያላቸው ዶሮዎች ሁሉ አነስተኛ እንቁላል ይጥላሉ ማለትም አይደለም፡፡ ተመሳሳይ ዝርያ ዶሮዎች በራሳቸው ትልቅ እና ትንሽ እንቁላል ሊጥሉ ይችላሉ፡፡ 2.እድሜ እንቁላል የዶሮዎች እድሜ በሄደ ቁጥር በመጠንም በክብደትም እየጨመረ ይሄድና በተለምዶ በሃገራችን ነጋዴዎች የደረበ እንቁላል የሚባለው ስያሜ ይይዛል፡፡ ዶሮዎች የመጀመሪያዎቹ ከ8-10 የምርት ሣምንታት በአማካኝ 53ግራም የሚጥሉ ሲሆን ከ30ሣምንት እድሜየቸው በዋላ ከ60 ግራም በአማካይ ይጥላሉ፡፡ በ90 ሳምንታቸው 20% ያህሉ ጃቦ(jumbo) ከ70 ግራም በላይ እስኪደርሱ ድረስ በየሳምንቱ 0.1 ግራም ክብደት እየጨመረ ይሄዳል፡፡ 3.ምግብ የመኖ ምጥን አሰራር እና ጥራት የዶሮዎችን ምርት እና መጠን በሚገባ ይወሰናል፡፡ በተለየ መልኩ ፕሮቲን (ገንቢ ንጥረ ነገር)፣ ካልሺየም፤አሚኖ አሲድ ለእንቁላል ምርት የተለየ ሚና አላቸው፡፡ 4.የቄብ ዶሮዎች ክብደት ቄብ ዶሮዎች የመጀመሪያ ምርታቸው ወቅት አናሳ መጠን ያላቸው እንቁላሎች ይጥላሉ ፡፡ በዚህም እድሚያቸው ከፍተኛ ክብደት ያላቸው ዶሮዎች ትልቅ እንቁላል የመጣል እድል አላቸው በዚያው ልክ ለማህፀን መገልበጥ ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላል፡፡ 4. በሽታ እና ድባቴ በአካባቢ አየር መለወጥ፣ መረበሽ እና ድባቴ ዶሮዎች በእጅጉ ይጎዳቸዋል፡፡በዚህም ምክንያት በመጠንም በአይነቱም በጣም አነስተኛ (fart egg) እና ከመካከለኛ መለስተኛ እንቁላል ይጥላሉ፡፡ ታዲያ ዶሮዎች ትልቅ እንቁላል እንዲጥሉ ምን ላድርግ ? ይህንን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት ኢትዩጵያ ውስጥ ያለው ነባራዊ የእንቁላል ሽያጭ በእንቁላል መጠን እና ክብደት ሳይሆን በፍሬ ወይንም በቁጥር ነው፡፡ ይህ መሆኑ ሁለት ግለሰቦች ተመሳሳይ የእንቁላል ቁጥር ግን ደግሞ የኪሎ ልዩነት ያለውን በተመሳሳይ ዋጋ እንዲሸጡ ይገደዳሉ፡፡ ፍሬሽ(ትኩስ) እንቁላል በክብደቱ ከፍተኛ ሲሆን ከሳምንት እና ከዛ በላይ የቆየ እንቁላል የውሃ መጠኑ ስለሚቀንስ አነስተኛ ክብደት ይኖረዋል ሆኖም ግን ገበያ ላይ የዋጋ ለውጥ አይኖረውም፡፡ ስለሆነም አርቢዎች ትልልቅ እንቁላል መጣሉ ፋይዳው ብዙም አይሆንም፡፡ ይልቁንም ትልልቅ እንቁላል የአልቡሚን እና ዬልክ (አስኮል) መጠኑ ትልቅ ስለሆነ በዚሁ ልክ ከፍተኛ የመኖ እና የውሃ ፍጆታ ይኖራቸዋል፡፡ በአማካይ ከ75 ግራም በላይ እንቁላል የምትጥል ዶሮ ሁለት እጥፍ 150 ግራም መኖ ትመገባለች፡፡ ይህም በአንፃራዊነት ከ120ግራም በላይ ተመግባ የምትጥለው እንቁላል የገበያ ዋጋ (market price) ልዩነት ስለማያመጣ ከትርፍ ኪሳራ ሊያመዝን ይችላል፡፡ ዶሮዎቻችን አነስተኛ እንቁላሎችን በጣሉ ቁርጥ የምርት መጠናቸው የመጨመር ዝንባሌ አለው፡፡
Show all...
👍 2
የዶሮ እርባታ Document. ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ። https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv "መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."
Show all...
ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ። https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv "መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."
Show all...
👍 1
የዶሮ እርባታ Document....... 👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ። https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv "መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."
Show all...
የተሻሻለ ዶሮ ርባታ ሥራ ሥልጠና ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ። https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv "መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."
Show all...
ስለ ዶሮ እርባታ እና እንቁላል መረጃ ለማግኘት በዚህ Link ወደ channalachn ይቀላቀሉ። https://t.me/joinchat/Skco_yn435jyGhWv "መረጃ (Information) ማለት ገንዘብ ማለት ነው...."
Show all...
👍 2👎 1
ከማንኛውም ድርጅትም ሆነ ግለሰብ ለእርባታ ግዢ ከመፈፀማቹ በፌት ልብ ልትሉ የሚገባቹ እና ልትታለሉ የምትችሉበት ነገር ቢኖር በምትገዟቸው ዶሮዎች በእድሜያቸው የሚኖረው የክብደት መጠን እንደ ዝርያቸው የሚለያይ ቢሆንም በእድሜያቸው ሊኖራቸው የሚገባውን ክብደት ሠ ማሟላት መቻላቸውን ማረጋገጥ ይኖርባችኋል። ከ 10-15% በማይበልጥ ልዩነት ውስጥ የሚኖራቸው ክብደት ተቀባይነት ቢኖረውም በጣም የተጋነነ ልዩነት የሚኖረው ከሆነ ዶሮዎቹ # በቂ እንክብካቤ # በቂ የተመጣጠነ መኖ አላገኙም ወይም የተባላቹት እድሜ ትክክለኛ አደለም ማለት ነው። ለምሳሌ አንድ በጥሩ እንክብካቤ የተያዘች የ2 ወር ቦቫንስ ብራውን ለመግዛት ካሰባቹ ፤ በ 2 ወር =8 ሳምንት =60 ቀን ሊኖር የሚገባት የክብደት መጠን 685 gram - 750 gram ውስጥ ከሆነ በጣም አሪፍ ነው ፤ ነገር ግን የ 8 ሳምንት ተብላቹ ክብደታቸው ከ 490gram በታች ከሆነ  በርግጠኝነት የምነግራችሁ በእንክብካቤ አላደጉም ወይም የ 45 ቀን ( 6 ሳምንት ) ዶሮዎች ናቸው።ይህ ማለት ለ ሁለት ሳምንት የሚሆን የመኖና ተጓዳኝ ወጪዎች እንዲሁም እኛ ካሰብነው የምርት እቅድ በ 2 ሳምንት እንድንዘገይይ እንገደዳለን ማለት ነው። 🐓🐓 🐓🐓          
Show all...
👍 7