en
Feedback
BOLE KALEHIWOT SCHOOL G5

BOLE KALEHIWOT SCHOOL G5

Open in Telegram
200
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ለቦሌ ቃለ ሕይወት ት/ቤት የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ነሐሴ 9 መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ቅጣቱ እስከ ነሐሴ 19 ድረስ የተራዘመ በመሆኑ የተሰጠውን ጊዜ ተጠቅማችሁ ክፍያችሁን ከወድሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡

ለቦሌ ቃለሕይወት ትምህርት ቤት ወላጆች በሙሉ የ2016 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ነሀሴ 9 ቀን 2015ዓ.ም ተጠናቅቋል፡፡ ስለሆነም የመዘገብናቸውን አዳዲስ ተማሪዎች መቀበል የምንጀምር ስለሆነ ቦታው እንዳይያዝባችህ ከወዲሁ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ

ለቦሌ ቃለሕይወት ትምህርት ቤት ወላጆች በሙሉ እንደሚታወቀው ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ያወጣነው የጊዜ ሰሌዳ እየተጠናቀቀ ስለሚገኝ የሚቀሩትን ቀናት ተጠቅማችሁ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን የጊዜ ገደቡ ከተጠናቀቀ ግን ቅጣት እንዳለው አውቃችሁ በጊዜ ክፊያችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡                                  ት/ቤቱ

ለቦሌ ቃለ ህይወት ወደ 6ኛ ክፍል ለአለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ የክረምት እና የ2016 የትምህርት ዘመን መደበኛ ትምህርት ስለተጀመረና የክረምቱ ትምህርት ግዴታ ስለሆነ ሁላችሁም ወደ ትምህርት ቤት እንድትገቡ በጥብቅ እናሳስባለን ት/ቤቱ

ለቦሌ ቃለ ህይወት ት/ቤት የተማሪዎች ወላጆች በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ማጠናቀቂያ የወላጅ ቀን በሠላም አደረሳችሁ እያልን የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ላይ በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊ አንድትሆኑና የተማሪዎችን ውጤት እንድትወስዱ በአክብሮት ጥሪ እናስተላልፋለን። ት/ቤቱ

photo content

School Calendar 2015.pub3.79 MB

GRADE 5 MATH.pdf99.87 MB

photo content