የለውጥ መንገድ
Open in Telegram
የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአእምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበትን እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም ማግኘት የምንችልበት ነው። ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ የማማከር እና የማሰልጠን አገልግሎትም እንሰጣለን⚡ ስልጠናዎችን በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በፅሁፍም ይቀርባሉ።
Show more604
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
604
"እድሎች"
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ስንጠቀማቸው ሀብቶች
ስናባክናቸው ቁጭቶች ይሆናሉ።
💥💥💥💥💥
ሰላም እድል ነው
ጤና እድል ነው
ሰው እድል ነው
ጊዜ እድል ነው
አለመመቸት እድል ነው
🌠💸✈️🚘💰
ችግር ለጠየቅነው እድል መንገድ ነው።
🔥🔥🔥🔥
አሁን እድል ነው
አሁን አሁን ነው
ለእድልህ ማቀድ መዘጋጀት ነው
ወደ ተግባር መግባት
የመሻት መገለጫ ነው
መፅናት የማመን ማሳያ ነው
መጨበጥ ውጤት ነው
💸💸💸💸💸
ውጤት የትናንት ውሳኔ ማሳያ ነው።
ትናንት አሁን ነበር
ትናንት ካልወሰንክ አሁን ወስን
አሁን ካልወሰንክ
አሁን ትናንት ሲሆን ቁጭት ታጭዳለህ።
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
አሁን ስትወስን
ነገህ በፈለግከው ውጤት ይሞላል።
👏👏👏👏
መልካም አሁን
መልካም ዛሬ
መልካም ነገ
💥💥💥💥💥
ቪቫ ሱራ 22/01/16
604
◾️አስተማሪና አዝናኝ ምስሎችን
◾️ፕሮፋይል ፒክቸሮችን
◾️የእግር ኳስ ዜናዎችን
◾️የጨዋታ ቀጥታ ስርጭቶችን
ብቻ ምን አለፋዎት ሁሉንም ማግኘት ይፈልጋሉ??
604
◾️አስተማሪና አዝናኝ ምስሎችን
◾️ፕሮፋይል ፒክቸሮችን
◾️የእግር ኳስ ዜናዎችን
◾️የጨዋታ ቀጥታ ስርጭቶችን
ብቻ ምን አለፋዎት ሁሉንም ማግኘት ይፈልጋሉ??
604
◾️አስተማሪና አዝናኝ ምስሎችን
◾️ፕሮፋይል ፒክቸሮችን
◾️የእግር ኳስ ዜናዎችን
◾️የጨዋታ ቀጥታ ስርጭቶችን
ብቻ ምን አለፋዎት ሁሉንም ማግኘት ይፈልጋሉ??
