en
Feedback
የለውጥ መንገድ

የለውጥ መንገድ

Open in Telegram

የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአእምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበትን እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም ማግኘት የምንችልበት ነው። ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ የማማከር እና የማሰልጠን አገልግሎትም እንሰጣለን⚡ ስልጠናዎችን በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በፅሁፍም ይቀርባሉ።

Show more
604
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ምርጥዬ PP የሚያገኙባቸውን ቻናሎች ልጠቁማችሁ ዝም ብላችሁ ተቀላቀሉ🤞 👇👇👇👇👇👇👇👇
ምርጥዬ PP የሚያገኙባቸውን ቻናሎች ልጠቁማችሁ ዝም ብላችሁ ተቀላቀሉ🤞 👇👇👇👇👇👇👇👇

✨የምን ሐይማኖት ተከታይ ኖት??

⭐️ የዘንድሮውን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የትኛው ክለብ የሚያሸንፍ ይመስላችኋል??
⭐️ የዘንድሮውን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የትኛው ክለብ የሚያሸንፍ ይመስላችኋል??

✨የምን ሐይማኖት ተከታይ ኖት??

◾️አስተማሪና አዝናኝ ምስሎችን ◾️ፕሮፋይል ፒክቸሮችን ◾️የእግር ኳስ ዜናዎችን ◾️የጨዋታ ቀጥታ ስርጭቶችን ብቻ ምን አለፋዎት ሁሉንም ማግኘት ይፈልጋሉ??
◾️አስተማሪና አዝናኝ ምስሎችን ◾️ፕሮፋይል ፒክቸሮችን ◾️የእግር ኳስ ዜናዎችን ◾️የጨዋታ ቀጥታ ስርጭቶችን ብቻ ምን አለፋዎት ሁሉንም ማግኘት ይፈልጋሉ??

ለናንተ ምርጡ ሲትኮም ምንድነው?? which one is the best sitcom for you?

የቆሙ ሰዎች እንዳያቆሙህ! አንዳንድ ሰዎች የሚተቹ ቃላትን መሰንዘር ልማድ ይሆንባቸዋል ፤ ምንም ሳይሰሩ በሚሰራው ሰው ቦታ ላይ ሳይቀመጡ በእርሱ ሚዛን የመመዘን ብቃቱም ሳይኖራቸው አንተ እኮ አትረባም ይሉታል! ኳስ ሜዳ ላይ ያሉ ደጋፊዎች እንዲህ አድርግ እንዲያ አታድርግ እያሉ አስተያየት የሚወረረውሩ ለአንድ ደቂቃ እንኳን እሱን መሆን እና ሜዳው ገብተው ለመጫወት ብቁ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው ! ምናልባት እድሉን ቢያገኙት የተጫዋቹን ሩብ ታህል ብቃት አያሳዩም ! " ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ"  አደል የሚባለው ! ለማይሰራ ሰው አስተያየት መስጠት ይቀለዋል ስለዚህ እከሌ ተቸኝ እከሌ በስራዬ አሾፈብኝ ስሜት የሚጎዳ መጥፎ አስተያየት ሰጠኝ እያልክ መንገድህን እንዳታቆም ያመንክበትን ነገር  በደንብ ከልብህ ጠንክረህ ስራበት በፍፁም እንዳትቆም !  የቆመ ሰው ሌላውን ማስቆም ነው እና አላማው ነቅተህ ራስህን አድነው! ደስ የሚል እለተ ቅዳሜ🙏 @wayofchange

💥💥💥💥💥💥 ትኩረት የመሻት አቅጣጫ ነው ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ተግባር የመሻት ጉዞ ነው 💥💥💥💥💥💥 እምነት የመሻት ስንቅ ነው 💰💰💰💰💰💰 ዛሬ የመሻት ስጦታ ነው ⚡️⚡️⚡️⚡
💥💥💥💥💥💥 ትኩረት የመሻት አቅጣጫ ነው ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ተግባር የመሻት ጉዞ ነው 💥💥💥💥💥💥 እምነት የመሻት ስንቅ ነው 💰💰💰💰💰💰 ዛሬ የመሻት ስጦታ ነው ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ መሻት+ተግባር+ቀጣይነት=ውጤት ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ውጤት×ቀጣይነት×ህብረት=ስኬት 🎖🎖🎖🎖🎖 ዛሬ ስጦታዬ ዛሬ በረከቴ በተግባር አብቤ እምነቴን አንግቤ መሻቴን ጨብጬ ውላለው አብቤ 💥💥💥💥💥💥 ለመሻት የመታመን ሰኞ ድንቅ ሰኞ

⭐️ የዘንድሮውን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የትኛው ክለብ የሚያሸንፍ ይመስላችኋል??
⭐️ የዘንድሮውን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የትኛው ክለብ የሚያሸንፍ ይመስላችኋል??

ምርጥዬ PP የሚያገኙባቸውን ቻናሎች ልጠቁማችሁ ዝም ብላችሁ ተቀላቀሉ🤞 👇👇👇👇👇👇👇👇
ምርጥዬ PP የሚያገኙባቸውን ቻናሎች ልጠቁማችሁ ዝም ብላችሁ ተቀላቀሉ🤞 👇👇👇👇👇👇👇👇

Story

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️ስተሃል⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️ 🎖አንድ ወጣት በማለዳ የእንጨት ጠረጴዛ እየጠገነ ነው፤ አንድ በእድሜ የገፉ (70 ዓመታቸው የሚሆኑ) እናት ደግሞ የቤቱ በረንዳ ላይ ቁጭ ብለው እርሱ የሚሰራውን ይመለከታሉ፤ ያም ወጣት የጠረጴዛውን እግሮች የሚያያይዘውን እንጨት በምስማር እየመታ እያለ ድንገት እናትየው አንድ ቃል አወጡ:- 🗣 "ስተሃል" የሚል፤ ወዲያውም የነበርነው ሰዎች "ምንድን ነው የሳተው?" ስንላቸውም? "ሚስማሯን" አሉ። ተወዳጆች ሆይ ይሄንን የምክር ቃል አስተውሉ፤ እራሳችሁን በረንዳ ላይ አስቀምጣችሁ የሚሰራን ሰው ተቆጣጣሪ እና አስተያየት ሰጪ አትሁኑ። በተለያዩ ስፖርቶችም ላይ ታሪክ የሚዘከረው ለዳኞቹ ሳይሆን ለተጫዋቹ ነው። እባካችሁ ያለእድሜአችሁ ጡረታ የወጣችሁ እና ስራ በማቆም የሰው ኑሮ ላይ የማሃል ዳኛ የሆናችሁ ሰዎች ወደ ስራ ግቡ። ያም ወጣት ጠረጴዛውን አሳምሮ ሰርቶ ጨረሰና እናትየው በረንዳው ላይ አንደተቀመጡ ወጣቱም ልጅ እዛ ምሳውን አቅርቦ መብላት ጀመረ። 🍖 በስራ ላይ ያላችሁ ሰዎች ይሄንን አስተውሉ በተለይም ወጣቶች በማንም አስተያየት ስራችሁን አታቁሙ! ደግሞ ይሄንን አትርሱ፤ 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 ተሳስቶ የጀመረ ሁሉ በስህተት አልጨረሰም፤ በትክክል የጀመረ ሁሉ በዛው አልጨረሰም! 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 ለምሳሌ አንቺ👸 አስተዋይዋ ልጄ ይሄን አስታውሺ እስኪ: ቤት ለማስተካከል ስትጀምሪ ስለሚቆሽሽብሽ በዛ ሰዓት መቶ ባየሽ ሰው እና እዛ ጋር በሚሰጥሽ አስተያየት ፅዳት ታቋርጫለሽ? እንደውም ምንድን ነው የምትዪው? 🌼🌼🌼"አልጨረስኩም!"።🌼🌼🌼 በህይወትሽም ይሄው ነው እየሆነ ያለው፤ የአሁን ስህተትሽን ወይንም ያለሽበትን ደረጃ አይተው ለሚያወሩ እንዲህ በያቸው 🌼🌼🌼"አልጨረስኩም!"።🌼🌼🌼 የቤቱንም ዕቃዎች በቦታቸው ስታስቀምጪያቸው እና አፅድተሽ ስትጨርሺ ሁሉ እንደሚያምር፤ እንዲሁ እስካላቋረጥሽ ድረስ ህይወትሽም በጊዜው ቅርፅ ይይዛል! ውበትም ይሆንልሻል! አንተም ጠንካራው👑 ልጄ መስራትን አትፍራ! የሳትከውም ሚስማር ካለ ታስተካክለዋለህና በርታ! አፋቸው ብቻ በሚሰራ ሰዎች እጅህን ✊አጥፈህ✊ እንዳትቀመጥ! እስካልቆምክ እና በፍቅር እስከተመላለስክ ድረስ የሆነ አዲስ ነገር እንደምትሰራ በአንተ እርግጠኛ ነኝ! ስኬታችሁን ብቻ ከሚናፍቀው ከሚወዳችሁ       ⚓️አባታችሁ

እናንተ ...እናንተ.. አብረን ስላለን ደስ ብሎኛል በቀጣይ ለህይወታችን የሚጠቅሙ የለውጥ ጉዟቸንን እንድንቀጥልበት የሚያስችሉ አዳዲስ ነገሮችን ጠብቁ!!
እናንተ ...እናንተ.. አብረን ስላለን ደስ ብሎኛል በቀጣይ ለህይወታችን የሚጠቅሙ የለውጥ ጉዟቸንን እንድንቀጥልበት የሚያስችሉ አዳዲስ ነገሮችን ጠብቁ!!